gram news
Аватар канала Ethio Matric

Ethio Matric

@ethiomatric

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethio

74,030подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Ethio Matric

    14 сент., 08:04

    የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።
    Иллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio Matric
  • Ethio Matric

    11 сент., 08:12

    🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼2019 የሰላም ፣ የደስታ እና የስኬት እንዲሆናልቹ እንመኛለን
    Иллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio Matric
  • Ethio Matric

    9 сент., 13:03

    በዚህ ሳምንት የ AAU UAT እና የ ASTU/AASTU መግቢያ ፈተና የተፈተናቹ ተማሪዎች ፤ ቀጣይ 12ኛ ክፍል ለሚገቡት ተማሪዎች እንዲጠቀም ስለፈተናው የምታስታውሱትን በእነዚህ ሊንክ ጻፉልን፡፡AAU - UAT የተፈተናቹ ለእዚህ በጽሁፍ እና በ voice (ከፈላጋቹ መላክ ትችላላቹ) https://forms.gle/J9NpotFBBGtL65B47ASTU / AASTU መግቢያ ፈተና የተፈተናቹ ለእዚህ በጽሁፍ ብቻ ነው መላክ የምትችሉት https://forms.gle/5yDCQ4eLb4zMfyBU9በ Chrome ብትከፍቱት የተሻለ ነው ፤ LOGIN ብዙ ጊዜ ስለማይጠይቅ፡፡
  • Ethio Matric

    8 сент., 14:07

    ትናንት ስላልነው ዝርዝር
  • Ethio Matric

    7 сент., 17:43

    ይሄ ቪዲዮ ቲክቶክ ላይ 259 ሺህ ጊዜ ታይቷል፡፡ እንደዚህ አይነት ሌሎች ቪዲዮች ለቀዋል፡፡ ይሄንንም ያያቹ ተማሪዎች መምህራን ልትኖሩ ትችላላቹ፡፡ቲክቶክ ላይ የሚለው ፤ በ2018 ኢንትራንስ ፈተና FutureX አፕሊኬሽንን ተጠቀመው ካስፈተናቸው 1100 ተማሪዎች 1076ቱን ወይም 98%ቱ እንዳሳልፉ፡፡ በቁጥር ሲበታተን ከ600 ከተያዘው ውጤት: - ከ400 በላይ ተማሪዎች ከ500 በላይ እንዳገኙ - 590 ተማሪዎች ከ400 በላይ እንዳገኙ - 324 ተማሪዎች ከ300 በላይ አንዳገኙ - 24 ተማሪዎች ብቻ እንዳላላፉ እና ከእነሱ መሀል 17 ለ remedial እንዳለፉ ተናግሯል፡፡በአጭሩ የቪዲዮ መልእክቱ Futurex የሚገዙ ተማሪዎች 98% ያልፋሉ ነው፡፡በእርግጠኝነት የምንነግራቹ እዚህ ጋር የጠቀሱት 98% አሳልፈናል ፤ ከ 500 በላይ ውጤት አገኙ አስፈተናቸው ካሉት ተማሪዎች አንጻር የማይገናኝ ፍጽም ውሸት ናቸው፡፡የእራሳቸውን ቁጥር እየፈጠሩ ማታለል ስግግብነት ነው፡፡ ሳያታልሉ ስለአፕሊኬሽናችን ስለሚሰጠው አገልግሎት ማስተዋወቅ ይችሉ ነበር፡፡ስለዚህ ተማሪዎች በእንደዚህ አይነት የፈጠራ ቁጥሮች መታለል የለባችሁም፡፡
  • Ethio Matric

    7 сент., 16:55

    እኛ ቻናል ላይ እንደምታቁት ፤ ትክክለኛ መረጃዎችን የምናጋራ ፤ ሀሰተኛ መረጃ የማናሰራጭ እና ሀሰተኛ መረጃ ሲኖር አንዳንዴ ስም ሳንጠቀስ ሀሰት መሆኑን ነው የምንገልጽ ሲሆን፡፡አሁን ግን በተደጋጋሚ በተለይ ቲክቶካቸው በብዙ እይታ ይሄን ያህል ፐርሰንት ተማሪ አሳልፈናል እያሉ ስለሚያወሩት ነው የምንነግራቹ፡፡ መጀመሪያ እኛ ትተን ያልፍነው ቢሆንም ፤ በተደጋጋሚ እያታለሉ ነው፡፡ ይህ ዝም ከተባለ ደግሞ ማታለላቸው ማብቂያ ሳይኖረው እየተስፋፋ የሚሄድ ስለሆነ ፤ ስለዚህ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
  • Ethio Matric

    6 сент., 16:27изменён

    የ Week 8 የጥናት ፕሮግራማችን (Mon 7 Sep - Sun 13 August)ከዚህ በተጨማሪ የጥናት ፕሮግራሙን በስልካቹ ስፋት ትክክል Ethio Matric አፕሊኬሽን -> Others -> Study Program ላይ ያገኙታል፡፡የሳምንቱን Short Note እና ጥያቄ - Ethio Matric አፕሊኬሽናችን ላይ ያገኙታል፡፡ባሁኑ እሁድ ላይ ያሉት ጥያቄዎች ወደቀጣይ ሳምንት ስለማይሻገሩ ነው፡፡
    Иллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio Matric
  • Ethio Matric

    6 сент., 12:01

    የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚቀርብ መለማመጃ ፈተና Ethio Matric አፕሊኬሽን ላይ አሁን አካትተናል🔹 ናቹራሎችም ፤ ሶሻልችም መጠቀም ትችላላቹ፡፡🔹 Entrance ፈተና ላይ ካለው SAT ጋር የሚያመሳስለው ነገር ቢኖርም ፤ በአንዳንድ ነገሮችም ይለያያል፡፡ በተለይ UAT ፈተና ለ100 ጥያቄዎች በአንጻሩ አነስ ያለ ጊዜ ነው የሚሰጣቹ፡፡ ስለዚህ ጊዜ አጠቃቀም ካሁኑ ተለማመዱ፡፡🔹 ይሄንን ፈተና ፤ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ መጠቀም ትችላላቹ፡፡ፈተናውን Ethio Matric -> Others -> AAU UAT ላይ ታገኛላቹ፡፡
    Иллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio Matric
  • Ethio Matric

    6 сент., 11:32изменён

    የ UAT ፈተና Online ስለሚሰጥ ፤ ትክክለኛውን ፈተና የሚገኝ ነገር አይደለም፡፡ባይሆን ግን ከእናንተ በፊት UAT ከተፈተኑ ብዙ ተማሪዎች ስለፈተናው መረጃዎች አሰባስበናል፡፡ እነዚህን መረጃዎች በማሰባሰብ Market ላይ ካለው የተሻለ accurate የሆነ የ AAU UAT Mock Exam ማዘጋጀት ችለናል፡፡ይህንን ለማግኘት Ethio Matric -> Others -> AAU UAT ላይ ታገኛላቹ፡፡ ናቹራሎች ሶሻሎችም መጠቀም ትችላላቹ፡፡ፈተናው ከ20 ደቂቃ በኃላ ይለቅቃል
    Иллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio Matric
  • Ethio Matric

    6 сент., 11:03

    ምን ያህሎቻቹ ከነገ ጀምሮ ለሚሰጠው የ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚቀርብ መለማመጃ ፈተና ትፈልጋላቹ ?
  • Ethio Matric

    4 сент., 17:30

    የ Ethio Matric ተሸላሚዎች ከናቹራል🏅 Robel Getachew - 590 በሀገር አቀፍ 2ኛ ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከልች ጎጎ ት/ቤት ፤ ሆሳእና ከተማ፡፡ አፕሊኬሽናችንን መጠቀም የጀመረው Nov/2025🏅 Atakliti Abraha - 587 በሀገር አቀፍ 3ኛ ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከቀላሚኖ ት/ቤት ፤ መቀሌ ከተማ፡፡ አፕሊኬሽናችንን መጠቀም የጀመረው Dec/2024🏅 Mubarek Mohammed - 587 በሀገር አቀፍ 4ኛ ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከዩሁኔ ወልዱ ደሴ ት/ቤት ፤ ደሴ ከተማ፡፡ አፕሊኬሽናችንን መጠቀም የጀመረው Dec/2025
    Иллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio Matric
  • Ethio Matric

    4 сент., 17:18

    የናቹራሎች ከ 5 ደቂቃ በኃላ ⌛️
  • Ethio Matric

    4 сент., 17:08

    የ Ethio Matric ተሸላሚዎች ከሶሻል🏅 Temesgen Teshome - 564 የሶሻል top 5 ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከጎንዳር ዩኒቨርስቲ ሞዴል ት/ቤት ፤ ጎንደር ከተማ፡፡ አፕሊኬሽንን መጠቀም የጀመረው July/2025🏅 Samuel Baytekus - 563 የሶሻል top 5 ከፍተኛ ውጤት አስመዝጋቢ፡፡ ከአይከል ት/ቤት ፤ አይከል ከተማ፡፡ አፕሊኬሽናችንን መጠቀም የጀመረው Oct/2025
    Иллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio Matric
  • Ethio Matric

    4 сент., 16:57

    ለተማሪዎች ሞራል ስጡ፡፡ ቀጣይ ጊዜ እናንተ ልትሆኑ ትችላላቹ፡፡ሁላቹም ለእኛ አሸናፊዎች ናቹ፡፡ ብዙ የሚያስደምም ውጤት አይተናል ፤ ብንሸልማቹ ደስ ይለናል፡፡ ያው ግን እንደ አንድ ድርጅት መሸለም የምንችለው ውስን ተማሪዎች ስለሆነ ነው፡፡
    Иллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio Matric
  • Ethio Matric

    4 сент., 16:36

    የ Ethio Matric 5 ተሸላሚዎች 🏆🏆🏆በ 2018 ዓ.ም የኢንትራንስ ፈተና ላይ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ እና የ Ethio Matric አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ለነበሩ 5 ተማሪዎችን ዛሬ ለእያንዳንዳቹ የ10ሺ ብር ሽልማት በግላችን የምንሸልማቸው ይሆናል፡፡ሽልማቱ እነዚህ ተማሪዎች ለማበረታት እና የ2019 ዓ.ም ኢንትራንስ ተፈታኞችን ያነሳሳል በማለት ነው፡፡ 🎉🎉🎉እዚህ ጋር ማስመር ያለብን ፤ እንደዚህ አይነት ከፍተኛ ውጤት የሚመጣው በአንድ ጊዜ ሳይሆን ፤ የቀን የማታ እና የብዙ ዓመት ልፋት ነው፡፡ማን የሚኖርበት ይመስላችኃል? ገምቱ እስኪ
    Иллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio Matric
  • Ethio Matric

    3 сент., 17:57изменён

    በየዓመቱ እንደምናደረገው በኢንትራንስ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እና የእኛ አፕሊኬሽን ተማሪዎች ለነበሩ ተማሪዎች የምንሽልም ይሆናል፡፡ 🔹 ከናቹራል: 3 ተማሪዎች 🔹 ከሶሻል : 2 ተማሪዎች በጣም ከፍተኛ ውጤት አግኝታቹ እና የእኛ አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ሆናቹ ካላቹ እስከ ነገ ጥዋት 3:00 ድረስ በ @ethiomatric_support ላይ አሳውቁን፡፡ Fair እንዲሆን በቻልነው አቅም ፤ በውጤት
  • Ethio Matric

    3 сент., 09:08

    የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ምየዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ https://student.ethernet.edu.et/የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።
    Иллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio Matric
  • Ethio Matric

    31 авг., 06:54

    የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባየአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን የመግቢያ ፈተና በኦንላይን በመስጠት ለ2019 ዓ.ም መቀበል ይፈልጋሉ፡፡የትምህርች ዘርፎች በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎችለትምህርት መስኮች ዝርዝር 👇 https://www.facebook.com/share/p/19EMVmakWg/ or https://www.facebook.com/share/p/18zZo4rxUj/የምዝገባ ጊዜ ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም ለሊት 6:00 ሰዓት ድረስየምዝገባ ቦታ የምዝገባ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በኦንላይን https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ፈተናው የሚሰጥበት ቀን የምዝገባው ጊዜ ካበቃ በኋላ ይገለጻል ተብሏል።ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ
    Иллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio Matric
  • Ethio Matric

    30 авг., 09:57

    የ Week 7 የጥናት ፕሮግራማችን (Mon 31 Aug - Sun 6 August)ከዚህ በተጨማሪ የጥናት ፕሮግራሙን በስልካቹ ስፋት ትክክል Ethio Matric አፕሊኬሽን -> Others -> Study Program ላይ ያገኙታል፡፡የሳምንቱን Short Note እና ጥያቄ - Ethio Matric አፕሊኬሽናችን ላይ ያገኙታል፡፡
    Иллюстрация к посту канала Ethio MatricИллюстрация к посту канала Ethio Matric
  • Ethio Matric

    28 авг., 08:22

    በየዓመቱ እንደምናደረገው በኢንትራንስ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እና የእኛ አፕሊኬሽን ተማሪዎች ለነበሩ ተማሪዎች የምንሽልም ይሆናል፡፡ 🔹 ከናቹራል: 3 ተማሪዎች 🔹 ከሶሻል : 2 ተማሪዎችበጣም ከፍተኛ ውጤት አግኝታቹ እና የእኛ አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ሆናቹ ካላቹ እስከ ነገ ጥዋት 3:00 ድረስ በ @ethiomatric_support ላይ አሳውቁን፡፡Fair እንዲሆን በቻልነው አቅም ፤ በውጤት order ለመሸለም እንሞክራለን፡፡ ለሌሎችም ት/ቤት ተማሪዎች ተደራሽ እንዲሆን ከ1 ት/ት ቤት ደግሞ max ሁለት ተማሪዎች መሸለማችን እንዳለ ይሆናል፡፡