gram news
Аватар канала "ኡማ ቲቪ " Tv

"ኡማ ቲቪ " Tv

@ethioomahtvchannle

ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

ПроектыENНовости

44,513подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    14 нояб., 07:49

    እስራኤል በጋዛ የጤና ተቋማት ላይ በፈጸመቻቸው 793 ጥቃቶች 1,725 የጤና ባለሙያዎች መገደላቸው ተገለጸ​እስራኤል ከጥቅምት 2023 ጀምሮ በጋዛ የጤና ተቋማቶች ላይ 793 ጥቃቶችን የፈጸመች ሲሆን ፣ በጥቃቱም 1,725 የጤና ባለሙያዎች ተገድለዋል።ይህንንም ተከትሎ አብዛኛዎቹ ሆስፒታሎች እና ክሊኒኮች በመውደማቸው ወይም ከአገልግሎት ውጭ በመሆናቸው፣ በጋዛ ሰርጥ የሚሰጠው አጠቃላይ የሕክምና አቅርቦት ከባድ ፈተና ገጥሞታል።​ወደ ጋዛ የሚገቡ የሕክምና እቃዎች ላይ የተጣሉት እገዳዎች እና የጤና ተቋማት መዘጋት ቀውሱን ይበልጥ አባብሰውታል ተብሏል።
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    13 нояб., 17:11

    እስካሁን 12 ሰዎች ከተለያዩ ሀገራት እድለኛ ሆነዋል ! ከቀሪዎቹ 88 ሰዎች አንዱ የመሆን እድል አላችሁ ! ምንም የሚከብድ ነገር የለውም (አጭር የቪዲዮ ማብራሪያ ቴሌግራም👉 t.me/ismaiilnuru ላይ እለጥፋለሁ) ።አፑን አውርደን ጥያቄና መልስ ውድድር ላይ መሳተፍ ነው። በየቀኑ ምሽት ላይ የሁለቱም እድለኞች በአፑ ውስጥ winners 🏆 የሚለው ታብ ላይ ይፋ ይደረጋሉ! በየቀኑ አንድ የዑምራ
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    13 нояб., 16:58изменён

    እስካሁን 12 ሰዎች ከተለያዩ ሀገራት እድለኛ ሆነዋል ! ከቀሪዎቹ 88 ሰዎች አንዱ የመሆን እድል አላችሁ ! ምንም የሚከብድ ነገር የለውም (አጭር የቪዲዮ ማብራሪያ ቴሌግራም👉 t.me/ismaiilnuru ላይ እለጥፋለሁ) ።አፑን አውርደን ጥያቄና መልስ ውድድር ላይ መሳተፍ ነው። በየቀኑ ምሽት ላይ የሁለቱም እድለኞች በአፑ ውስጥ winners 🏆 የሚለው ታብ ላይ ይፋ ይደረጋሉ!በየቀኑ አንድ የዑምራ እድለኛ እና 10 የዘምዘም ውሃ አሸናፊዎች ይገለፃሉ ! በቀን አንድ ጥያቄ ላይ ብቻ መሳተፍ ነው የሚጠበቅብን ! Key በመጨመር ብዛት ያላቸው ጥያቄዎች ላይ ከተሳተፍን ደግሞ አሸናፊ የመሆን እድላችን ይሰፋል !የዑምራ እጣ የደረሰው ሰው 1- አብሮት የሚሄድ አንድ ሰው ከሙሉ ወጭ ጋር ይፈቀድለታል ! 2- ሙሉ ወጭ ቪዛ ትኬት ሆቴል ትራንስፖርት ወዘተ በኑሱክ የሚሸፈን ነው ...ምን ይታወቃል ? አላህ ፅፎልህ ከሆነ እድለኛው አንተ ልትሆን ትችላለህና ተሳተፍ ... https://play.google.com/store/apps/details?id=com.moh.nusukapp
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    13 нояб., 13:34

    አላህን ስትለምን፦ —ትክክለኛ ውሳኔን ከመልካም ማስተዋል ጋር እንዲለግስህ ለምነው፤ ጎጂውን አውቀህ እንድትርቅ፣ መልካሙንም አውቀህ እንድትጸና። —የልብ ሰላምንና የአዕምሮ ጽናትን ለምነው፤ የሌሎች ስህተት መንገድህን እንዳያጣምመው፣ በመካከላቸውም ተበትነህ እንዳትቀር። —እንደ ቃሩን ከትዕቢት የጸዳ፣ የተባረከ ሀብትን ለምነው፤ ባለቤቱ የዱንያ ባሪያ በሆነበት ሀብት ውስጥ በረከት የለምና። —ሕይወት ለዘላለም የጨለመች መስላ በሀዘንና በተስፋ መቁረጥ እንዳትመራህ፣ ልብህን እንዲያጸናልህ ለምነው። —በልስላሴና በጽናት መካከል ሚዛንን ለምነው፤ መቼ ማለዘብ፣ መቼ መጽናት እንዳለብህ እንድታውቅ። ✰ከሁሉም በላይ፣ ምርጫህን እሱ ራሱ እንዲመርጥልህ ለምነው፤ ያኔ ደስታም ቢገጥምህ ጉዳትም ቢደርስብህ በምስጋና ትቀበለዋለህ። : ሰላም ለልብህ ይሁን። [በሰለዋት የደመቀ በመልካም ስራ የታጀበ ጁምዓ ይሁንልህ ወዳጄ💖]
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    13 нояб., 10:23

    переслано из @ethioomahtvchannle

    ጁመዓ የት ሰገዳቹህ??ኹጥባው ስለምን ነበር?
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    12 нояб., 17:36

    ማስታወቂያ/Promotion ማሰራት የምትፈልጉ አናግሩኝ @Faysul
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    12 нояб., 17:36

    #ማሻ_አላህ! መታደል ❤️ ከ100 ዓመት በላይ ዕድሜ ያላት አልጄሪያዊት አዛውንት ቁርአንን ሙሉ በሙሉ በቃላቸው ሀፍዘው አስደናቂ ታሪክ ሰርተዋል።በአልጄሪያም ለዚህ ታላቅ ስኬትና ክብር እውቅና ተችሯቸዋል። ዕድሜ ለቁርአን ሀፊዝነት እንቅፋት አይደለም‼እኛንም አላህ ይወፍቀን 🤲
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    12 нояб., 17:28

    ተጠባባቂው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋዲ አይዘንኮት ኔታናሁ ከየትኛውም ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዲቆጠቡ አስጠነቀቁ​በእስራኤል አዲስ መንግሥት ለመመስረት ኃላፊነት የተሰጧቸው ተጠባባቂው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋዲ አይዘንኮት፣ ቤንያሚን ኔታናሁ የፓርላማው ድጋፍ በሌለበት ሁኔታ ወታደራዊ እና የጸጥታ እንቅስቃሴዎችን ከማድረግ እንዲቆጠቡ በጥብቅ አስጠነቀቁ። የያሻር ፓርቲ መሪ የሆኑት አይዘንኮት ለኔታናሁ በጻፉት ደብዳቤ፣ አሁን ያለው አስተዳደር የፓርላማውን አመኔታ ያጣና የ46 አባላት ድጋፍ ብቻ ያለው መሆኑን ጠቅሰው፤ በዚህ የሽግግር ወቅት ጥንቃቄ የጎደለው የጸጥታ ስምሪት በእስራኤል ዲሞክራሲና በህዝብ ተቋማት ላይ ከፍተኛ አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል አሳስበዋል።​ባለፈው ጥቅምት 27 ከተካሄደው የፓርላማ ምርጫ በኋላ በፕሬዚዳንት ይስሐቅ ሀርዞግ መንግሥት እንዲመሰርቱ የተመረጡት አይዘንኮት፣ ጥምር መንግሥት ለመመስረት የተሰጣቸውን የ28 ቀናት ጊዜ ለመጠቀም ከአረብ ፓርቲዎች እና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር ውይይቶችን እያደረጉ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ በውይይቱ ስምምነት ላይ ለመድረስ ውስብስብ ፈተናዎች ማጋጠማቸው የተገለጸ ሲሆን፣ አሁን የተነሳው ማስጠንቀቂያ አዲስ መንግሥት እስከሚቋቋም ድረስ ሀገሪቱ የጀመረችው ጦርነት የህግ ዲጋፍ እንዳገኝ እና በፖለቲካዊ ሽግግር ወቅት ሁከትና አደገኛ እርምጃዎች ውስጥ እንዳትገባ ለመከላከል የታለመ መሆኑ ተመላክቷል።
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    22 сент., 18:58

    የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፋችን ቀጥሏል!«አንድም ተማሪ ከትምህርት ገበታ አይቀርም!»በቅርብ ከእናንተ ከዳሩል ኡማ ቻናል ባገኘነው ድጋፍ ለ6ኛ ዙር ያስጀመርነውን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ዛሬም በደማቅ መርሃ ግብር ቀጥሏል።በመስከረም 12/2019 ዓ.ል. በደዌ ሀረዋ ወረዳ በቦራ፣ ካሪጶ፣ ድብኛ እና ዲንኪየ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለ250 ወላጆቻቸውን በሞት ላጡና አቅመ ደካማ ለሆኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል።በቀጣይ ቀናትም በሌሎች ወረዳዎች ድጋፋችን ይቀጥላል።
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    22 сент., 16:47

    переслано из @ethioomahtvchannle

    አል በያን የቁርኣን አካዳሚ ጊዜው የእውቀት ነው! 🔤🔤🔤🔤🔤🔤⚡️ ቃዒደቱ ኑራንያ ለጀማሪ ባሉበት ሆነው በአጭር ጊዜ ውስጥ ⚡️ ቁርኣን ነዞር/ቲላዋ በተጅዊድ ላይቭ በሚመቸዎት ሰአት! ⚡️ ቁርኣን ሂፍዝ ከእለታዊ ክትትልጋ ባሉበት ሆነው! ⚡️ አጫጭር የተጅዊድ ትምህርት ስልጠና በሰርተፍኬት!🔽🔽🔽 ለመመዝገብ •┈┈•✿❁✿•┈┈• +251914620048Telegram link @beyanquranቻናሉን ለመቀላቀል https://t.me/Be_Qur_online2
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    22 сент., 10:57

    ኢራን፣ የአረብ ሀገራት፣ እና የዓለም ሙስሊም ሊግ የእስራኤሉን ሚኒስትር የአል-አቅሷ መስጅድ ጥሰት በጽኑ አወገዙሳዑዲ ዓረቢያ፣ የኳታር፣ ኩዌት እና የዮርዳኖስ መንግስታት የእስራኤሉ የብሔራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን-ግቪር በፖሊስ ታጅበው ህገ-ወጥ ከሆኑ የአይሁድ ሰፋሪዎች ጋር ወደ አል-አቅሷ መስጅድ ግቢ መግባታቸውን አጥብቀው ኮነኑ።ኳታር ድርጊቱን በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ሙስሊሞች ላይ የተቃጣ "ተቀባይነት የሌለው ትንኮሳ" ስትል የጠራችው ሲሆን፤ ሳዑዲ ዓረቢያ ደግሞ "ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ይህንን ህገ-ወጥ የእስራኤል ድርጊት እንዲያስቆም" አሳስባለች።የኩዌት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሰቱን "የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህግ ጥሰት" መሆኑን ገልጾ፣ ምስራቅ ኢየሩሳሌምን ዋና ከተማዋ ያደረገች ነጻ የፍልስጤም ሀገር እንድትመሰረት ጥሪውን አቅርቧል። የአል-አቅሷ መስጅድ ጠባቂ የሆነችው ዮርዳኖስ በበኩሏ፤ "ድርጊቱን ታሪካዊ እና ህጋዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን የጣሰ መሆኑን በማስጠንቀቅ፣ 14.4 ሄክታር የሚሸፍነው ስፍራ ሙሉ በሙሉ በዮርዳኖስ እስላማዊ ወቅፍ የሚተዳደር የሙስሊሞች ብቻ የጸሎት ቦታ" መሆኑን አስገንዝባለች። ይህ ውግዘት የተሰማው ወደ 992 የሚጠጉ ህገ-ወጥ የእስራኤል ሰፋሪዎች የአይሁዶችን የዮም ኪፑር በዓል አስታኮ ወደ ግቢው መግባታቸውን ተከትሎ ነው።ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የዓለም ሙስሊም ሊግ ተመሳሳይ የእስራኤልን ድርጊት በጽኑ አውግዘዋል። የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዚህ ሳምንት በኒውዮርክ ከሚካሄደው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ባወጣው
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    22 сент., 10:56

  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    22 сент., 10:55изменён

    የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ በተመድ ስብሰባ ላይ ለመካፈል ኒውዮርክ ገቡየኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ በ81ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኒውዮርክ መግበታቸው ተገለጸ። ሚኒስትሩ ወደ ኒውዮርክ በሚያደርጉት ወቅት በዶሃ አጭር ቆይታ ያደረጉ ሲሆን፣ በዚያም ከመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ እና ቀጣናዊ ሁነቶች ጋር በተያያዘ የሁለትዮሽ የምክክር ውይይቶችን አካሂደዋል።በኒውዮርክ በሚካሄደው በዚህ ከፍተኛ የአመራሮች ጉባኤ ላይ የዓለም መሪዎች የሚሰበሰቡ ሲሆን፣ “እምነትን መመለስ እና ለውጦችን ማስተዳደር” በሚል መሪ ቃል በዋና ዋና ዓለም አቀፋዊ ተደራሽ ጉዳዮች፣ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በዘላቂ ልማት እና በወረርሽኝ ዝግጁነት ላይ ጥልቅ ውይይቶች እንደሚደረጉ ይጠበቃል።
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    21 сент., 18:47

    ህይወት ምን አስተማራቹህ?
    3,95019543Открыть в Telegram
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    21 сент., 18:44

    በጋዛ ዓመታት ከዘለቀ ጦርነትና መፈናቀል በኋላ ህፃናት ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለስ ጀመሩለዓመታት ከዘለቀ አውዳሚ ጦርነትና መፈናቀል በኋላ በጋዛ የሚገኙ ህፃናት በአዲሱ የትምህርት ዘመን እንደገና ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለስ ጀመሩ። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲ (UNRWA) በተዘጋጁት ጊዜያዊ የትምህርት ድንኳኖች ውስጥ ከ280 ሺህ በላይ ህፃናት ተመዝግበው መማር የጀመሩ ቢሆንም፣ የመማሪያ ክፍሎቹ ግን አሁንም መሰረታዊ ቁሳቁስ ያልተሟላላቸው እና በጦርነቱ ሳቢያ የወደሙ ናቸው። በኑሴራት በሚገኝ ትምህርት ቤት ወንበሮች ባለመኖራቸው ተማሪዎች በወለል ላይ ብርድ ልብስ አንጥፈው ለመቀመጥ የተገደዱ ቢሆንም፣ የትምህርት መጀመሩ ግን ከረጅም ጊዜ በኋላ ለህፃናቱ እና ለቤተሰቦቻቸው አዲስ የመረጋጋት ተስፋ ፈጥሯል።የኤጄንሲው የትምህርት ፕሮግራም ኃላፊ ተውፊቅ አል-ሁራኒ እንደገለጹት፣ ከሶስት ዓመታት በፊት ሙሉ በሙሉ የተሟሉ 182 ትምህርት ቤቶች የነበሩት ቢሆንም፣ በጦርነቱ ምክንያት ከ95 በመቶ በላይ የሚሆኑትን አጥቷል። በአሁኑ ወቅት ሳይወድሙ የቀሩት ጥቂት የትምህርት ቤት ህንፃዎችም ቢሆኑ አሁንም ድረስ በጦርነቱ የተፈናቀሉ በርካታ ወገኖች መጠለያ ሆነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ተቋሙ የመማር ማስተማር ሁኔታውን ደረጃ በደረጃ በማሻሻል፣ ትምህርቱን ከሶስት ዓመት በፊት ወደነበረበት ሰላማዊ ሁኔታ ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል።የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መብቶች ፈንድ (ዩኒሴፍ) መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በጋዛ ከጥቅምት 2023
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    21 сент., 18:43

  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    21 сент., 17:05

    переслано из @ethioomahtvchannle

    አል በያን የቁርኣን አካዳሚ ጊዜው የእውቀት ነው! 🔤🔤🔤🔤🔤🔤⚡️ ቃዒደቱ ኑራንያ ለጀማሪ ባሉበት ሆነው በአጭር ጊዜ ውስጥ ⚡️ ቁርኣን ነዞር/ቲላዋ በተጅዊድ ላይቭ በሚመቸዎት ሰአት! ⚡️ ቁርኣን ሂፍዝ ከእለታዊ ክትትልጋ ባሉበት ሆነው! ⚡️ አጫጭር የተጅዊድ ትምህርት ስልጠና በሰርተፍኬት!🔽🔽🔽 ለመመዝገብ •┈┈•✿❁✿•┈┈• +251914620048Telegram link @beyanquranቻናሉን ለመቀላቀል https://t.me/Be_Qur_online2
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    21 сент., 16:19

    አልሀምዱሊላህ ድጋፍችን ቀጥሎልአንድም ተማሪ ከትምህርት ገበታ እንዳይቀር በሚል መሪ ቃል ከእናንተ የዳሩል ኡማ ቻናል ቤተሰቦች ስናሰባስብ የነበረውን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በዛሬው እለት መስከረም 11/2019 በአርጎባ ልዩ ወረዳ :ፈጠቆማ ትምህርት ቤት ላይ የመማሪያ ቁሳቁስ ለሌላቸው ከ250 የሚበልጡ የቲሞችና አቅመ ደካማ ተማሪወች ድጋፍ ተደርጎል ።በቀጣይም በሌሎች አከባቢወች ድጋፍችን ይቀጥላል ። ኢንሻ አላህ የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ https://t.me/darulOmah
  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    21 сент., 16:19

  • "ኡማ ቲቪ " Tv

    21 сент., 14:19

    переслано из @ethioomahtvchannle

    አሪፍ የጭነት መኪና ለምትፈልጉ በቤተሰብ ዋጋ ለቤተሰብ የቀረበ Brand kama Kmc1038D3 ዋጋ 3ሚ 800ሺ የተወሰነ ድርድር ያለው ለበለጠ መረጃ +251911191501
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота