gram news
Аватар канала Ethiopian Digital Library

Ethiopian Digital Library

@ethiopian_digital_library

የ ሁሉም አይነት መፅሐፍቶች መገኛ:: Owner: @seven1888 Buy ads : https://telega.io/channels/Ethiopian_Digital_Library/card

ПроектыENОбразование

100,104подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Ethiopian Digital Library

    22 сент., 17:24

    📄 #ExamArchitecture (መምህራን ፈተና የሚያዘጋጁበት የተለመደ ቅደም-ተከተል)🟡 ​Syllabus-First Extraction፦ መምህራን ጥያቄ ማውጣት ሲጀምሩ መነሻቸው የ ኮርሱ በ«Learning Outcomes» ስር የተቀመጡትን ነጥቦች ቀጥታ ወደ ፈተና ጥያቄ ይለውጧቸዋል።🟡 ​Lecture Heavy-Hits፦ በክፍል ውስጥ ሰሌዳ ላይ የተፃፉ፣ ከ2 ጊዜ በላይ የተደጋገሙ እና መምህሩ ረጅም ሰዓት የወሰደባቸው ርዕሶች ብዙ ጊዜ የፈተናው ዋና አካል ናቸው።🟡 ​Past Paper Recycling፦ አብዛኛው መምህር ከባዶ አዲስ ጥያቄ አያዘጋጅም፤ የድሮ ፈተናዎችን ቅርፅ፣ አጠያየቅ ወይም ቁጥሮች ብቻ በመቀየር መልሰው ይጠቀማል።🟡 ​Common Mistake Distractors፦ በMultiple Choice ፈተናዎች የተሳሳቱ የመልስ አማራጮች (Distractors) የሚያስገቡት ተማሪዎች በክፍል ወይም በአሳይመንት ወቅት ከሚሰሯቸው የተለመዱ ስህተቶች ተነስተው ነው።💻 @Temari_Notes 💻ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetm
    2,6501132111Открыть в Telegram
  • Ethiopian Digital Library

    22 сент., 16:26

    🎉 ልዩ የምስራች ከጥናት AI 🎉 ለ9-12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ! ትምህርታችሁን እያጠናችሁ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ትፈልጋላችሁ? ጥናት AI ለመስቀል በዓል ልዩ የ Referral program ይዞላችሁ መጥቷል! በዚህ ፕሮግራም ጓደኞቻችሁን ወደ ጥናት AI በመጋበዝ ብቻ በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር መስራት የሚያስችል አስገራሚ እድል ተፈጥሮላችኋል! ✨ ይህን አሪፍ የመስቀል በዓል ስጦታ እንዳያመልጣችሁ! ሙሉ መረጃውን ለማግኘት አሁኑኑ የጥናት AI አፕሊኬሽንን DOWNLOAD አድርጉ! Google play:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.tinat.ai Our website 🌐https://tinat.ai/ AND join our Telegram channel https://t.me/Tinat_Ai
    3,34062111Открыть в Telegram
  • Ethiopian Digital Library

    22 сент., 16:23

    🔥 ይመዝገቡ | ኩፖንዎን ይውሰዱ! 🚀🎁 ለአዳዲስ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ!🎫 CouponCode: YAMALWINS200 ✨🌟 ልዩ ስጦታ!🔥 ቶሎብር ለአሸናፊዎቹ!! 🎯🏆
  • Ethiopian Digital Library

    22 сент., 16:22

    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️🎁 የአዲስ ዓመት ስጦታ ደርሷል!እድልዎን ይሞክሩ፤ 500,000 ብር፣ iPhone፣ 25,000 ብር እና በርካታ ቦነሶችን ለማሸነፍ እድል ያግኙ።አዲሱን ዓመት በአዲስ እድል ይጀምሩ።💰 500,000 ብር ታላቅ ሽልማት 📱 iPhone እና 25,000 ብር ✨ በርካታ ተጨማሪ ቦነሶች👉 አሁን ይግቡና እድልዎን ይሞክሩ
  • Ethiopian Digital Library

    22 сент., 15:09

    #Advertisement🔤📱ቀደም ብለው የከፈቱት LinkedIn Acccount ካለዎት ጥሩ ገንዘብ መስራት ይችላል (5000⭐በሳምንት )።📱አካውንት ያላችሁ ብቻ በጥሩ ገንዘብ እየተከራየን ነው አውሩኝ ። (LinkedIn rental service available) accounts above 1 year🟢Rate 👇 🟠100+=1800birr0 p.week 🟠200+=2000 birr p.week 🟠300+=2500 birr p.week 🟠500+=2800 birr p.week ✅1000+=3000 birr p.week ✅1500+=3500 birr p.week ✅2000+=4500 birr p.werk💰Payment systems all💰 🧡cryptosystem (binance)
  • Ethiopian Digital Library

    22 сент., 13:28

    "ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴርትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም።ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል።የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት
    4,330161Открыть в Telegram
  • Ethiopian Digital Library

    22 сент., 12:57изменён

    📌Remedial Social ScienceAll Courseሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
    4,320файл622Открыть в Telegram
  • Ethiopian Digital Library

    22 сент., 11:58

    አዲስ ገራሚ ስራ እዚሁ telegram ላይ የምትሰሩት በባንክ የሚከፍል ስራ🍸❤️ ሰው መጋበዝ ለማትችሉ ሰዎች ምርጥ ስራ👌 በ ሀገራችን ባንካች የሚከፋል ስራ ነው🫴🏦 በ አዋሽ ባንክ ✔️ 🏦 በ አቢሲንያ ባንክ ✔️ 🏦 በ CBE ✔️. ማውጣት ትችላላችሁ 💰💵በጣም ብዙ ታስኮች አሉት እነሱን መስራት ይቻላል። 💵በ 1 referral 1 spin። 💵Minimum withdraw $1 (186 ብር)።✅ለመጀመር 🫴 🔗https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NDcwNDM2NTkyXzE%3D 🔗https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NDcwNDM2NTkyXzE%3Dፍጠኑ 💥💥💥💥💥💥 አሁን ላይ በቀላሉ ገንዘብ የምታገኙበት ስራ ይሄ ብቻ ነው❤️አሰራር👉@Josi_04
    4,7701076543Открыть в Telegram
  • Ethiopian Digital Library

    22 сент., 10:25

    #ጥቆማየቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2019 የትምህርት ዘመን በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስኮች በሪሚዲያል መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ተዘጋጅቷል፡፡በኢንስቲትዩቱ በሪሚዲያል መርሐግብር የሚታቀፉ ከአዲስ አበባ ውጪ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት የሚያገኙ ሲሆን፣ ከአዲስ አበባ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ አገልግት ብቻ ያገኛሉ፡፡🗓 የማመልከቻ ጊዜ እስከ መስከረም 15/2019 ዓ.ም📌 የማመልከቻ ቦታ በአዲስ አበባ ዋና ካምፓስ፣ ከላምበረት መናኸሪያ 500 ሜትር አለፍ ብሎ ወደወሰን መስመርአስፈላጊ ሰነዶች፡- ✔ የ11ኛ እና 12ኛ ከፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው ✔ የ12ኛ ከፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት ✔ የፋይዳ መታወቂያ ዋናውና ኮፒው(የመቁረጫ ነጥብ እና የትምህርት መስኮች ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃዎች ከላይ በምስሉ ተያይዟል፡፡)ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት
    4,8101321Открыть в Telegram
  • Ethiopian Digital Library

    22 сент., 10:10

    🔥ቶሎብር የ5,000,000 ብር ታላቅ ሽልማት ጀመረ! 🎉በየቀኑ 100,000 ብር ለ 100 እድለኞች እየተከፋፈለ ነው! 🎁✨🎖️ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፦💳 100 ብር በአንድ ቀን ውስጥ ዲፖዚት ያድርጉ። 🎮 በማንኛውም ጨዋታ ላይ በቀን የድምር 100 ብር መደብ ይመድቡ። 🎟️ 1 ትኬት = 100 ብር መደብ! በቀን እስከ 50 ትኬት ድረስ በማግኘት የማሸነፍ እድልዎን ያካብቱ!ቶሎብር ለትላልቆቹ! 🔥🎯
  • Ethiopian Digital Library

    22 сент., 10:09

    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️🎁 የአዲስ ዓመት ስጦታ ደርሷል!እድልዎን ይሞክሩ፤ 500,000 ብር፣ iPhone፣ 25,000 ብር እና በርካታ ቦነሶችን ለማሸነፍ እድል ያግኙ።አዲሱን ዓመት በአዲስ እድል ይጀምሩ።💰 500,000 ብር ታላቅ ሽልማት 📱 iPhone እና 25,000 ብር ✨ በርካታ ተጨማሪ ቦነሶች👉 አሁን ይግቡና እድልዎን ይሞክሩ
  • Ethiopian Digital Library

    21 сент., 17:55

    📌Remedial Natural ScienceAll Courseሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
    7,400файл1931111Открыть в Telegram
  • Ethiopian Digital Library

    21 сент., 16:46изменён

    🏗Architecture የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር:• AASTU • Addis Ababa University • Adigrat University • Ambo University • Arba Minch University • ASTU • Bahirdar University • Bule Hora University • Dilla University • Dire Dawa University • Hawassa University • Haramaya University • Jimma University • Mekelle University • University of Gondar • Wachamo University • Wolaita Sodo University • Woldia University
    6,7501333211Открыть в Telegram
  • Ethiopian Digital Library

    21 сент., 11:30

    #MoEበ2019 ዓ.ም በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ተጠባባቂ ለሆናችሁ ተማሪዎች፣ በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት ስማችሁንና ሪፈረንስ ቁጥራችሁን በማስገባት እስከ መስከረም 13/2019 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ያሉት ቦታዎች ውስን በመሆናቸው በተጠባባቂነት ከተያዙ መካከል የተሻለ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቅድሚያ የሚሰጣቸው መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ምደባ የሚካሔደው ክፍት ቦታዎች ባሏቸው ትምህርት ቤቶች እንደሚሆን ተገልጿል።ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
    6,690832111Открыть в Telegram
  • Ethiopian Digital Library

    21 сент., 06:27

    #የጥሪ_ማስታወቂያየኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ መረጃለአዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ እና የትምህርት መርሃ-ግብር ቀናት እንደሚከተለው ተወስነዋል።✔ የመግቢያ እና የምዝገባ ቀን – መስከረም 20 እና 21 ቀን 2019 ዓ.ም (September 30 – October 01, 2026)✔ የኦሬንቴሽን ቀን – መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም (October 02, 2026)✔ የ1ኛ ሴሚስተር ትምህርት መጀመርያ – መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም (October 05, 2026)ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
    7,1301022111Открыть в Telegram
  • Ethiopian Digital Library

    21 сент., 04:03

    Natural and Social ScienceFreshman CoursesPart 2ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
    8,630файл1032111Открыть в Telegram
  • Ethiopian Digital Library

    20 сент., 18:23

    Natural and Social ScienceFreshman CoursesPart 1ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት t.me/Yetmhrtpdf 🔴 t.me/Yetmhrtpdf 🔴@Ethiopian_Digital_Library✅ @Ethiopian_Digital_Library✅
    8,560файл17421Открыть в Telegram
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота