Последние посты

ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
23 сент., 21:00
⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ መልካም የሆነ ዜና አለኝ 📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።
ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
23 сент., 20:31
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!10+10×0+10=???
ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
23 сент., 19:22
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
23 сент., 19:20
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
23 сент., 18:26
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋልየ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!10+10×0+10=???
ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
23 сент., 17:25
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅JOINይቀላቀሉ ይቀላቀሉኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ pinned a photo
23 сент., 17:23

ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
23 сент., 17:23
🏩👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናል🔈🔈📣🚞
ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
22 сент., 19:18
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
22 сент., 19:16
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
20 сент., 14:30
ክቡር መምህራችን ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እና እኅታችን ወ/ሪት ሣምራዊት እንኳን ደስ አላችሁ።መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እና ወ/ት ሳምራዊት እንኳን ለዚች ለተቀደሰች ቀን አደረሳችሁ ። የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ የባረከ እግዚአብሔር የእናንተንም ጋብቻ ይባርክ።መልካም ጋብቻ!!💐💐!!!!


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
18 сент., 15:45
"የሆነ በጎ ነገር አድርጎ (ከሰው) ዋጋ የሚጠብቅ የራሱን ፈቃድ እንጂ እግዚአብሔርን አላገለገለም"(አባ ማርቆስ ተሐራሚ)


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
14 сент., 04:20изменён
የ 2019 የመጀመሪያው ሰኞ!ይህ ሰኞ ከአምናው ሰኞ በምን ተለዬ? ወይንም ከትናትና በምን ተለዬ ቀን ቀን ነው የምትሉ ካላችሁ እናንተ ምን አልባት በትናትናችሁም በአምናችሁም ሰኞ ያው እና ያው ስለሆናችሁ ይሆን....?ትናንትና ከዛሬ የሚለየው ሰኞም ከአምናው ሰኞ የሚለየው እኛ ባደረግነው ለውጥ ነው። ስለዚህ ይህች የ 2019ዓ.ም የመጀመሪያ ሰኞ ከሰው ሳይሆን ከራሳችሁ ጀምሩት ብንችል ከመስማት ሳይሆን እራሳችንን ከማዳመጥ ከመጮህ ሳይሆን Reason በመፈለግ ከዛ አደግ ስንል ደግሞ በህገ ልቦና ከምክንያታዊነት ውጪ በማሰብ መሆን መቻል አለበት ነገር ግን የመጀመሪያው ሰኞ አልተሳካም ማለት የቀሩት ሰኞዎች አልተሳኩም ማለት አይደለም ነገር ግን በመልካም የተጀመረ ነገር መልካም ነውና የመጀሪያ ሰኞአችሁን ከራሳችሁ ጀምሩት።የመጀመሪያ ሰኞ ማለት አንደኛ የ 2019ዓ.ም ካሉት ሰኞዎች ቅድሚያ የመጣው ሰኞ ነው ለእናንተ ግን ማለት የምፈልገው እንዲሁም የመጀመሪያ ሰኞ ማለት የመጀመሪያ ስል የመነሻሻ ፣ የማድረጊያ ፣ የመጀር ፣ ድርጊቱን ነው የመጀሪያ የማድረጊያ ቀን ያልኳችሁ።መልካም የመጀሪያ ሰኞ! እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። መዝሙር 73(74) ÷ 16-17መስከረም 4 - 2019ዓ.ም @Ethiopian_Ortodoks-አበበልኝ-

ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ pinned a photo
12 сент., 10:30

ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
12 сент., 10:30
🎭 "ቀይ ሰይጣን" መንፈሳዊ ትያትር 😈በደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ሰንበት ትምህርት ቤት የቀረበ ልዩ መንፈሳዊ ትያትር እንዳያመልጥዎ!📍 ቦታ፦ በቦሰት ወረዳ ቤተክህነት ⏰ ሰዓት፦ እሁድ ከቀኑ 6:00 ጀምሮ🎫 ቲኬት ለማግኘት፦ በ Telebirr እና በ CBE ኦንላይን መግዛት ይችላሉ። በተጨማሪም በሁሉም የሰንበት ተማሪዎች እጅ ላይ ይገኛል!📱 ለበለጠ መረጃ እና ቲኬት በኦንላይን ለመቁረጥ፦ በውስጥ መስመር (DM) @Mndatamene1221 ያናግሩን ወይም በ 0955229242 ይደውሉ።✨ የሚሰበሰበው ገቢ ለሰንበት ትምህርት ቤታችን ማደራጃ የሚውል ነው፤ መጥተው በመታደም የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
11 сент., 13:19
"ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን ዐዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር ዐልፏል እንሆ ሁሉም ዐዲስ ሆኗል"።2ቆሮ 5:17 🌻መልካም አዲስ ዓመት 🌻


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
11 сент., 04:23

ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
10 сент., 19:14изменён
እንኳን አደረሳችሁ🌻ሰው በሕይወቱ ከሚደሰትበት ነገር አንዱ ነገር ቢኖር ስጦታ ነው።እና ሰው የተቀበለውን ስጦታ ለሰው አሳልፎ አይሰጥም ሁሌ እያየው ትዝ እያለው እያከበረውና ልክ ስጦታው ሲስጠው እንደነበረው የትዝታ ዓለም በልቡ እየተመላለሰ ይኖራል።እናም ከፈጣሪ የተሰጠን ከሰው እንደምንቀበለው ስጦታ አይነት አይደለም የተሰጠን ዕድሜ ነው የመኖሪያ ጊዜ ልክ አንድ ተከራይ ተከራይቶ አከራዩ በነጻ ለዚህን ያህል ወር ኑር እንደመባል አይነት ከፈጣሪ የተሰጠን አዲስ ደስታ ፣ አዲስ ሐዘን ፣ አዲስ ለሥራ የመመከፈል ዕድሜ ፣ አዲስ ለመማር የተሰጠ ዕድሜ ፣ አዲስ የመኖሪያ ጊዜ ፣ አዲስ የመሞቻ ጊዜ ነው የተሰጠን ይህ ክክጦታ ሁሉ በላይ ነው ምክንያቱም የምናስባቸው የምናሳካቸው ነገሮች በሙሉ ጊዜ በሚባል ዑደት ውስጥ ነው ለዛ ነው ጊዜ ወርቅ ሳይሆን ጊዜ ሕይወት የሆነው ሁሉም ነገሬ በ ሰከንድ ፣ በደቂቃ ፣ በሰዓት ውስጥ የሚደረግ ጉዞ ነው አሁን የመኖራችን ምስጢር ጊዜ የሚባል ትርጓሜ ነው።የተሰጠን እኛነታችን ነውና መልካም የእናንተነታችሁ ዘመን!መልካም በዓል ለሁላችሁም!@Ethiopian_Ortodoks


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
7 сент., 06:56
ጳጉሜ ማለት ምን ማለት ነው ❓ ጳጉሜ ወርን ለምን እንጾማለን ❓ ለምንስ እንጠመቃለን ❓ጻጉሜ ሦስት ርኅወተ ሰማይ ነው፣ ሰባቱ ሰማያት ይከፈታሉ ጸሎታችን በሙሉ ያርጋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና በኢትዮጵያ አገራችን ዘመን አቆጣጠር የጳጉሜ 13ኛ ወር ተብላ ትቆጠራለች። ወርሃ ጳጉሜ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር 13ኛ ወር ተብላ ትቆጠር እንጂ በእለት ወይም በቀናት ብዛት ግን 30 ቀን ልትሞላ ቀርቶ ከአንድ ሳምንት እንኳን ያነሰ የቁጥር ብዛት የያዘች ወር ናት። በ3ቱ ዘመናት ማለትም በዘመነ ማቴዎስ፣ በዘመነ ማርቆስ እና በዘመነ ሉቃስ መግቢያ ላይ 5 ቀን ስትሆን በዘመነ ዮሐንስ መጀመሪያ ላይ ማለትም በ4ቱ ዘመናት ውስጥ በ 1 ዘመን ብቻ 6 ቀን ሆና ትቆጠራለች።✍ጳጉሜን ለምን እንጾማለን ?የጳጉሜ ወር በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኃይማኖት የዓለም ፍጻሜ መታሰቢያ ወር ተደርጋ ትታሰባለች፣ ጳጉሜ የዓመታት መሸጋገሪያ፤ ጨለማው የክረምት ወቅት ወደ ማብቂያው እና የሚያልፍበት እንደ ሆነ ሁሉ ዳግም ምጽዓትም ከምድራዊ ወደ ሰማያዊ፣ ከጊዜያው ወደ ዘላዓለማዊ መሻጋገሪያ ስለሆነ ነው ጳጉሜ የእለተ ምጽአት ምሳሌ የሆነችው፡፡በዚህም ምክንያት የኦርቶዶክስ አማኞች የጳጉሜን ወር በሱባኤ፣ በጾም፣ በጸሎት ያሳልፋሉ በገዳም ያሉ አባቶች ጳጉሜን በዝግ ሱባኤ ያሳልፋሉ በእርግጥ ጳጉሜ ከሰባቱ አጽዋማት ውስጥ ባትካተትም፤ ጳጉሜን በግዴታ ሳይሆን በውዴታ ብንጾም የበረታን፣ ሱባኤ ብንይዝባት፣ የቻልን በተዐቅቦ ብናሳልፋት ትልቅ ጥቅም እናገኝበታለን።አንደኛ በፈቃዳችን በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት፣
ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
5 сент., 18:58
ስራው taka ይባላል📶App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ📸 ከላይ photo ላይ እንደምታዩት task center ላይ ትገቡና go to earn ብላችሁ spin ታደርጋላችሁ እድለኛ ከሆናችሁ ባንዴ 8$ ወይም 7$ ይሰጣችኋል🍎 App download linkhttps://os8.me/PsHina https://os8.me/PsHina https://os8.me/PsHina



