gram news
Аватар канала Ethiopian Business Daily

Ethiopian Business Daily

@ethiopianbusinessdaily

Stay ahead of the curve with EBD. We provides daily updates on business news and trends in Ethiopia, perfect for start-ups, entrepreneurs, businessmen, & anyone interested. Contact us: @EBD_enquiries Join Discussion Group: https://t.me/+eq3KEXbX55s1YWQ0

41,733подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Ethiopian Business Daily

    13 нояб., 20:28

    አዲስ ባንክ አ.ማ.በ2025/26 ሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት ብር 1.8 ቢሊዮን ትርፍ አስመዘገበ።የባንኩ ዋና ዋና ስኬቶች፦ 🟡 ትርፍ፦ ከታክስ በፊት ብር 1.8 ቢሊዮን 🟡 ጠቅላላ ሀብት፦ ብር 30.6 ቢሊዮን (29.6% ⬆️ ) 🟡 ጠቅላላ ካፒታል፦ ብር 8.3 ቢሊዮን (47.3% ⬆️) 🟡 የተቀማጭ ገንዘብ፦ ብር 19.0 ቢሊዮን (30.5% ⬆️) 🟡 የብድር ስርጭት፦ ብር 12.0 ቢሊዮን (23.7% ⬆️) 🟡 የተከፈለ ካፒታል፦ ብር 5.0 ቢሊዮን 🟡 በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዘንድ የካፒታል ገበያ ምዝገባ መጠናቀቅ 🟡 ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመር 🟡 የንግድ ምልክቱን (ሎጎ) በአዲስ መለያ መቀየር 🟡 የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ መጀመር አዲስ ባንክ በቀጣይ ዘመናዊ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀምና ደንበኛ ተኮር አገልግሎቶችን በማስፋፋት በዘርፉ ያለውን የመሪነት ሚና አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተነግሯል።Read MoreSource: Tikvah Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    13 нояб., 20:28

    Six bilateral deals left to finalize before Ethiopia’s WTO schedules move to verificationEthiopia has just six bilateral market access negotiations left to conclude before the World Trade Organization (WTO) Secretariat can consolidate the country’s trade commitments into draft schedules on goods and services, marking a decisive phase in its two-decade bid to join the global trade body.During the eighth meeting of the Working Party on Ethiopia’s Accession, held in Geneva on November 9 and 10, Ethiopia’s Minister of Trade and Regional Integration and Chief Trade Negotiator, Yasmin Wohabrebbi Saeed, announced that 11 of the 17 bilateral market access negotiations initiated so far have been concluded and signed, with several of the remaining six nearing completion.Read MoreSource: Capital Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    13 нояб., 20:28

    ኤ.ኤም.ጂ ኢንቨስትመንት ባንክ የኢንቨስትመንት ባንክ ስራ ፈቃድ አገኘኤ.ኤም.ጂ ኢንቨስትመንት ባንክ የኢንቨስትመንት ባንክ ስራ ፈቃድ አገኘ ኤ.ኤም.ጂ ኢንቨስትመንት ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የኢንቨስትመንት ባንክ ሥራ ፈቃድ ማግኘቱን ይፋ አደረገ።ባንኩ በበኩሉ ይህንን የሥራ ፈቃድ ያገኘው በዕለቱ በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በተካሄደ የፈቃድ ማክበር ስነ-ሥርዓት ላይ ነዉ፡፡Read MoreSource: Ethio FM 107.8 @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    13 нояб., 11:52

    Ethiopia Earns USD 1.16 Billion from Coffee Exports in Four MonthsEthiopia earned USD 1.16 billion from coffee exports in the first four months of the 2026/27 fiscal year (July–October).That is USD 157.2 million more than in the same period last year, according to the Ethiopian Coffee and Tea Authority.Read MoreSource: Stock Market Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    13 нояб., 11:52

    Wegagen Bank, Ethiopian Airlines Launch ShebaMiles Payment CardWegagen Bank has partnered with Ethiopian Airlines’ ShebaMiles loyalty programme to introduce a co-branded payment card that allows customers to earn travel rewards on everyday purchases.The Wegagen ShebaMiles Payment Card was unveiled at a ceremony at the bank’s headquarters, attended by senior executives, airline representatives and invited guests.Read MoreSource: 2Merkato Business News @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    13 нояб., 11:48

    ለኮፕ 32 ጉባኤ የሆቴል ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ ስልጠና መጀመሩ ተገለጸለኮፕ 32 ጉባኤ የሆቴል ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ ስልጠና መጀመሩ ተገለጸ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬድዮ) ለኮፕ 32 ጉባኤ የሚመጡ እንግዶችን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማስተናገድ ነባርና አዳዲስ የሆቴል ባለሙያዎችን የማሰልጠን ሥራ መጀመሩን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለንብረቶች ማህበር ገልጿል።የማህበሩ ፕሬዝዳንት ወይዘሮ አስቴር ሰለሞን ለአሐዱ እንደገለጹት በሆቴሎች ውስጥ የሚገኙ ሠራተኞች ብቻ ለጉባኤው በቂ ባለመሆናቸው፣ ከቱሪዝም ሚኒስቴር እና ከዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር አዳዲስ ሠራተኞችንና ሼፎችን የማሰልጠን ስራ መጀመሩን ተናግረዋል።Read MoreSource: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    13 нояб., 08:29

    የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፉት 10 ዓመታት ከ300 በላይ ኢንቨስትመንቶችን በመሳብ ከ100 ሺሕ በላይ የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸየኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፉት 10 ዓመታት ከ300 በላይ ኢንቨስትመንቶችን በመሳብ ከ100 ሺሕ በላይ የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ ህዳር 04 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬድዮ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፉት አሥር ዓመታት ውስጥ ከ300 በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ኢንቨስትመንቶችን በመሳብ፣ ከ100 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን አስታውቋል።ተቋሙ በአሁኑ ወቅት በሀገር አቀፍ ደረጃ 14 ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችና ኢንዱስትሪ ፓርኮች እያስተዳደረ ይገኛል ሲሉ በአፍሪካ የፋሽን ሳምንት እና የቆዳ ትርኢት 2026 ላይ የተናገሩት ፤የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹም ከተማ ናቸው።Read MoreSource: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    13 нояб., 05:11

    Ethiopia reserve money jumps 87% on gold buyingThe jump raises immediate questions for investors about monetary-policy transmission.It also tests the National Bank of Ethiopia‘s capacity to absorb excess liquidity without pushing short-term rates sharply higher.Read MoreSource: FurtherAfrica Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    22 сент., 11:37

    የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ በሚገኘው አንቴክስ ቴክስታይል ድርጅት ውስጥ በሠራተኞች ላይ ተፈጽሟል ያለውን ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰት ድርጅቱ በሐሰተኛ መግለጫዎች ለመሸፈን ሞክሯል ሲል በጽኑ ከሰሰ።የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) በአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከሚገኘው አንቴክስ ቴክስታይል ድርጅት ጋር በተያያዘ መግለጫ አዉጥቷል።ኮንፌዴሬሽኑ ለካፒታል በላከዉ ማስተባበያ፣ ድርጅቱ በውስጡ በሠራተኞች ላይ የተፈጸመውን ሕገ-ወጥ ድርጊት ከአስተዳደራዊ ኃላፊነት ለመሸሽና ድርጊት ፈጻሚውን ለመደገፍ ሆን ተብሎ የተዘጋጀ መግለጫ አሰራጭቷል ሲል ከሷል።Read MoreSource: Capital Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    22 сент., 09:22

    የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት እና ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ትስስር መድረክ ሊካሄድ ነውየኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት እና ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ትስስር መድረክ ሊካሄድ ነው የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ዓመታዊ ዋና መድረክ የሆነው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት ከመስከረም 19 እስከ 21 ቀን በአዲስ አበባ፣ ስካይ ላይት ሆቴል በደመቀ ሁኔታ እንደሚካሄድ ተገልጿል።​በዚህ ታላቅ ዓለም አቀፍ ሁነት ላይ ከመላው ዓለም ከ20 በላይ ሀገራት የተውጣጡ ከ100 በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ተሳታፊዎች ፣ ባለሀብቶች እና የዘርፉ ባለሙያዎች ይገኙበታል ተብሏል።Read MoreSource: Ethio FM 107.8 @Ethiopianbusinessdaily
    2,210211Открыть в Telegram
  • Ethiopian Business Daily

    22 сент., 06:05

    በከተማዋ የሚገኙ 1መቶ 40 ያህል የሀገር ዉስጥ አሰሪ እና ሰራተኛ አገኛኝ ኤጀንሲዎች ንግድ ፍቃዳቸዉ መሰረዙ ተገለፀበከተማዋ የሚገኙ 1መቶ 40 ያህል የሀገር ዉስጥ አሰሪ እና ሰራተኛ አገኛኝ ኤጀንሲዎች ንግድ ፍቃዳቸዉ መሰረዙ ተገለፀ የአዲስ አበባ ስራ እና ክህሎት ቢሮ በመዲናይቱ ከህገወጥ አስራር ጋር በተያያዘ የሀገር ዉስጥ የስራ እና አሰሪ አገናኝ ኤጀንሲዎች ላይ ቁጥጥር እያደረገ ቢገኝም በህገወጥ መንገድ ተከፍተዉ የሚሰሩ ኤጀንሲዎች አሁንም መኖራቸዉን ለኢትዩ ኤፌ ኤም ተናግሯል።የቢሮዉ የሀገር ዉስጥ የስራ ስምሪት ፍቃድ ቁጥጥር ቡድን መሪ አቶ በላይ ተሰማ አሁን ላይ በአዲስ አበባ 2መቶ 36 የሀገር ዉስጥ የግል ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ህጋዊ አሰራር ዉስጥ እንደሚገኙ ነግረዉናል።Read MoreSource: Ethio FM 107.8 @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    21 сент., 16:09

    Ethiopia: Wegagen Bank Posts Birr 4.3 Billion Pre-Tax Profit as Assets Climb 32%Wegagen Bank reported a pre-tax profit of Birr 4.3 billion for the 2025/26 fiscal year, supported by growth in income, deposits, lending and digital banking activity.The bank disclosed the results in its audited annual report presented at the 33rd Ordinary and 16th Extraordinary Shareholders’ General Assembly held at the Hilton Addis Ababa on September 19.Read MoreSource: 2Merkato Business News @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    21 сент., 14:59

    Remittances to Africa reach $124 billion as digital channels lower transfer costsFamily remittances sent by African migrants to their home countries have reached an estimated $124.2 billion annually, cementing these private financial transfers as one of the continent’s largest and most dependable lifelines for rural households, according to a report by the International Fund for Agricultural Development (IFAD).The flagship report, titled “Sending Money Home 2026,” documents a decade of accelerating growth across remittance corridors, noting that inflows to Africa expanded by 86 percent between 2016 and 2025—far outpacing the continent’s population growth and the increase in overall emigration.Read MoreSource: Capital Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    21 сент., 12:20

    Gadaa Bank Reports Br1.05 Billion Pre-Tax ProfitLatest price · 19 Aug 2026: not the price when this story was published.Gadaa Bank reported a pre-tax profit of Br1.05 billion for the 2025/26 financial year, more than doubling from Br444 million a year earlier, according to figures reported by Birrmetrics.Read MoreSource: Stock Market Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    21 сент., 12:20

    Two years after Ethiopia floated the birr, 73 licensed operators now compete for the same diaspora dollar.Every few months, money arrives for Biruk Chernet from three directions at once.Three sisters, in three different countries, send what they can toward a household of five.Read MoreSource: Shega Media Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    21 сент., 09:09

    52 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዳግም ምዝገባ ስርአት ዉስጥ ባለመግባታቸዉ ከዘርፉ እንዲወጡ ቢነገራቸዉም፤ ተቋማቱ ከዘርፉ አለመዉጣታቸዉ ተነገረ52 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የዳግም ምዝገባ ስርአት ዉስጥ ባለመግባታቸዉ ከዘርፉ እንዲወጡ ቢነገራቸዉም፤ ተቋማቱ ከዘርፉ አለመዉጣታቸዉ ተነገረ ግንቦት 2016 መጨረሻ ላይ ለዳግም ምዝገባ ከተቋማቱ ሰነዶችን መቀበል መጀመሩን የሚገልፀዉ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን፤ የዳግም ምዝገባ እንዲያደርጉ ጥሪ ከተደረገላቸዉ 102 ተቋማት 84ቱ የምዝገባ ጥሪዉን ባለመቀበላቸዉ ከዘርፉ እንዲወጡ መናገሩን ገልፆል።ከነዚህ ዉስጥ በህጋዊ መንገድ የሚጠበቅባቸዉን አሟልተዉ የመዉጫ ፍቃድ ወስደዉ ዘርፉን ዘግተዉ የወጡት 32ቱ ብቻ እንደሆኑ ከኢትዩ ኤም ጋር ቆይታ ያደረጉት የባለስልጣኑ የከፍተኛ ትምህርት ፍቃድ አሰጣጥ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ጀምበሩ አለማየሁ ተናግረዋል።Read MoreSource: Ethio FM 107.8 @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    20 сент., 18:36

    ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር በሚከበሩ የመስቀል እና ዘመን መለወጫ በዓላት 3 ሚሊዮን ጎብኚዎችን ለማስተናገድ ማቀዱን አስታወቀማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር በሚከበሩ የመስቀል እና ዘመን መለወጫ በዓላት 3 ሚሊዮን ጎብኚዎችን ለማስተናገድ ማቀዱን አስታወቀ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በመስከረም ወር በሚከበሩ የመስቀል እና የብሔረሰቦች የዘመን መለወጫ በዓላት 3 ሚሊዮን ጎብኚዎችን ለማስተናገድ ማቀዱን አስታውቋል።የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ደግነህ ቦጋለ ለአሐዱ ሬድዮ እንደገለጹት፣ በክልሉ ከ50 በላይ በዓላት የሚከበሩ ሲሆን፣ የመስቀልን ጨምሮ የየም (ሄቦ)፣ የሀድያ (ያሆዴ) እና የከንባታ (መሰላ) የዘመን መለወጫ በዓላት በድምቀት ይከበራሉ።Read MoreSource: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily
    3,350542Открыть в Telegram
  • Ethiopian Business Daily

    20 сент., 18:36

    ከተማ ለማይኖሩ የባንክ ደንበኞች "ፋይዳ"ን ከ"አካውንት" ጋር የማስተሳሰር ቀነ ገደቡ እስከ ጥቅምት 2019 ዓ.ም.መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) ከከተሞች ውጪ የሚኖሩ የማንኛውም ባንክ ደንበኞች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያቸውን ከባንክ ሂሳባቸው ጋር የማስተሳሰሪያ ቀነ ገደብ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም.መራዘሙን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታውቋል።Read MoreSource: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily
    2,880422Открыть в Telegram
  • Ethiopian Business Daily

    20 сент., 18:35

    የታክስ ይግባኝ ውሳኔዎችን መዘግየት ለማስቀረት የዳኞችን ቁጥር እንደሚጨምርና ፈጣን ልዩ ቡድን እንደሚያቋቁም ኮሚሽኑ አስታወቀየታክስ ይግባኝ ውሳኔዎችን መዘግየት ለማስቀረት የዳኞችን ቁጥር እንደሚጨምርና ፈጣን ልዩ ቡድን እንደሚያቋቁም ኮሚሽኑ አስታወቀ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. (አሐዱ ሬዲዮ) የፌደራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በ2019 የበጀት ዓመት የመዛግብት መከማቸት እና የውሳኔዎች መዘግየት ችግሮችን ለመከላከል የዳኞችን ቁጥር ለመጨመር እና ቀለል ያሉ መዛግብትን በፍጥነት የሚያዩ ልዩ ቡድኖችን (Fast-track streams) ለማደራጀት ማቀዱን አስታውቋል።ኮሚሽኑ በበጀት ዓመቱ የይግባኝ መዛግብት ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር እና ውሳኔዎች ሊዘገዩ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳለው ገልጻል።Read MoreSource: Ahadu Radio @Ethiopianbusinessdaily
  • Ethiopian Business Daily

    19 сент., 17:39

    " ' የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ ተዘግቷል ' ፣ ' ዜጎች እየተሰማሩ አይደለም ' ወዘተ በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች ሙሉ በሙሉ መሠረት የለሽ ናቸው " - ሚኒስቴሩ" ' የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ ተዘግቷል ' ፣ ' ዜጎች እየተሰማሩ አይደለም ' ወዘተ በሚል የሚሰራጩ መረጃዎች ሙሉ በሙሉ መሠረት የለሽ ናቸው " - ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያና ሳዑዲ አረቢያ የሥራ ስምምነት ዙሪያ ሚኒስቴሩ ማብራሪያ ሰጠ።ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር " በኢትዮጵያና በሳዑዲ አረቢያ መካከል ስላለው የሥራ ስምምነት እና የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ሂደት ዙሪያ የተለያዩ የተሳሳቱና መሠረተ ቢስ መረጃዎች ሲሰራጩ ተመልክተናል " ሲል ገልጿል።Read MoreSource: Tikvah Ethiopia @Ethiopianbusinessdaily
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота