Аватар канала ethiouniversity1

ethiouniversity1

@ethiouniversity1

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

ПроектыENНовости

152,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ethiouniversity1

    25 сент., 12:30изменён

    ምደባ ይፋ ሆነ።በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ።በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ። 👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placementቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል።በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል።👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placementእንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉአሳውቋል።ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4YzdkShare share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
  • ethiouniversity1

    25 сент., 09:33

    የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የዚህ ዓመት የምዝገባ መርሐግብር እስከ መስከረም 25/2019 ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል፡፡ - ኢንስቲትዩቱየኢንስቲትዩቱ የመረጃ ሳምንት ከመስከረም 14/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት የሆነ ሲሆን፣ ኢንስቲትዩቱ ከመጀመሪያ እስከ 3ኛ ዲግሪ የሚሰጣቸውን የስልጠና መስኮች እያስተዋወቀ ነው።ኢንሰቲትዩቱ አዳዲስ ሰልጣኞችን ለቅድመ-ምረቃ እና ለድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች እየመዘገበ መሆኑን ገልጿል፡፡ኢንስቲትዩቱ ከናይጄሪያ እና ከቻይና መንግሥት ጋር በመሆን የጥምር ትምህርት ፕሮግራም በመስጠት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ከጎረቤት አገራት የመጡ 300 ተማሪዎችን ተቀብሎ በማሠልጠን ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4YzdkShare share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
  • ethiouniversity1

    25 сент., 09:19

    📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል።📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን።📱 በቴሌግራም በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam☎️ ስልክ ፦ 0923526669↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
    4,350822211Открыть в Telegram
  • ethiouniversity1

    24 сент., 19:28

    የሀገራችን ሰሜናዊ ክፍል ፖለቲካ ዳግመኛ በውዝግብና በአዲስ የጥምረት ምዕራፍ ተከፍቷል።ከሰሞኑ በህወሃት እና በሌሎች ሰባት ሀይሎች መካከል የተፈጠረው አዲስ ጥምረት መነጋገሪያ ሆኗል። ይሁን እንጂ፤ ይህ አሰላለፍ ለህዝብም ሆነ ለሀገር ሰላም እና ልማት ፍፁም አዋጭ እንዳልሆነ እና በውስጡም እርስ በእርሳቸው የሚቃረኑ የተለያዩ የቡድን ፍላጎቶች የተሳተፉበት መሆኑ በርካቶችን አሳስቧል።ከዚህም አልፎ የትግራይን ህዝብ ጉዳይ የውጭ ሀይሎች መጫወቻ እንዲሆን በር ከፍቶ የውስጥ ሉዓላዊነትን አደጋ ላይ መጣል፣ ታሪካዊ እና ፖለቲካዊ ተጠያቂነት የሚያስከትል አደገኛ አካሄድ መሆኑ በብዙዎች ዘንድ ሀሳብ እየተሰጠበት ነው ።#ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4YzdkShare share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
    14,9004439171064Открыть в Telegram
  • ethiouniversity1

    24 сент., 13:50

    #Adsለተመረጡ የክላስ አለቃ(Rep) ተማሪዎች ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ለመሳተፍ: —ከየት ሀገር እንደሆናችሁ, —ክፍላችሁን, —የትምህርት ቤት ስም በዚህ Telegram account @tinat_support ላኩልን።
    16,4001371Открыть в Telegram
  • ethiouniversity1

    24 сент., 13:50

    🎓 ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? እንግዲያዉስ ኑ አብረን እናመልክት !የ 2027/2028 የጣልያን ትምህርት ምዝገባ ተከፈተ, ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ቅደም ተከተሎችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።✨ የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 🇮🇹100% ነፃ የትምህርት እድልነፃ ማደሪያ (Dorm)በየአመቱ እስከ €7,000 ዩሮ የኪስ ገንዘብበትርፍ ሰዓት የመስራት እድል🔗 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ https://t.me/ethio_italy
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
    16,1001721Открыть в Telegram
  • ethiouniversity1

    24 сент., 12:17

    ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አዲስ ገቢ ተማሪዎች!!በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ያለፋችሁ በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል በየትምህርት ቤቶቹ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ የመግቢያ ቀን መስከረም 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን።ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቶቹ ሲመጡ ይዘው መምጣት ያለባቸው፤👉 ለ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ትምህርት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች፤ ለምሳሌ፡- ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ ቦርሳ፣ የስፖርት ትጥቅ ወዘተ፣👉 ለመኝታ አገልግሎት የሚያስፈልጉ አንሶላና ብርድ ልብስ፣👉 እስካሁን ሲማሩበት ከነበረው ትምህርት ቤት የተሰጣቸውን መሸኛና የትምህርት ውጤታቸውን የሚገልጽ ትራንስክሪፕት ይዘው መገኘት ይጠበቅባቸዋል፤👉 ተማሪዎች ወደ ተመደቡባቸው ትምህርት ቤቶች ከደረሱ በኋላ የሚያስፈልጋቸውን ዩኒፎርም በራሳቸው ወጪ የሚያስዘጋጁ በመሆኑ፣ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4YzdkShare share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
  • ethiouniversity1

    24 сент., 11:35

    #WolaitaSodoUniversityከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁ ምሩቃን፣ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ከማተሚያ ቤቱ በቀጥታ ታትሞ የሚመጠ በመሆኑ ዋናውን ዲግሪ ያልወሰዳችሁና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠው ሊንክ አማካኝነት ምዝገባ እነድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScdSQ0xfAxNe-o-Smi82foG6X9u72V2-cC2_PuWzdgh5wGmGw/viewformበወጪ መጋራት (Cost Sharing) የተማራችሁ አመልካቾች ኦሪጅናል ሰርተፊኬታችሁን ለመውሰድ የክፍያ ግዴታችሁን መፈፀማችሁን ወይም በአገልግሎት መወጣታችሁን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ እና ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4YzdkShare share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
    12,4001811Открыть в Telegram
  • ethiouniversity1

    22 сент., 13:26

    "ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴርትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም።ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል።የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
    8,97049621Открыть в Telegram
  • ethiouniversity1

    22 сент., 12:59

    #ጥቆማ‎የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለ2026/2027 የትምህርት ዘመን የድኅረ-ምረቃ አመልካቾች መቀበል ጀምሯል፡፡አመልካቾች ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትነው ያለፋ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ አመልካቾቹን የሚቀበለው የትምህርት ክፍል የፅሑፍ እና የቃል ፈተናዎች ይሰጣል፡፡የሕክምና ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በአራት የMSc ትምህርት መስኮችየኅብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት (በመደበኛ እና በዕረፍት ቀናት መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስድስት የMPH ትምህርት መስኮችየነርሲንግ ትምህርት ቤት (በመደበኛ መርሐግብር) ስፖንሰር፦ በግል ወይም በመንግሥት ፕሮግራሞች፦ በስምንት የMSc ትምህርት መስኮችየምዝገባ ጊዜ 👇 ከመስከረም 11-27/2019 ዓ.ም
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
  • ethiouniversity1

    22 сент., 12:58

    🎓 ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? እንግዲያዉስ ኑ አብረን እናመልክት !የ 2027/2028 የጣልያን ትምህርት ምዝገባ ተከፈተ, ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ቅደም ተከተሎችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።✨ የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 🇮🇹100% ነፃ የትምህርት እድልነፃ ማደሪያ (Dorm)በየአመቱ እስከ €7,000 ዩሮ የኪስ ገንዘብበትርፍ ሰዓት የመስራት እድል🔗 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ https://t.me/ethio_italy
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
  • ethiouniversity1

    22 сент., 05:38изменён

    ↘️ልዩ Tutorialየ 1ኛ አመት(Freshman) ተማሪዎች Tutorial የምትፈልጉ 👏የትምህርቱ ህደት 🔹Freshman Video, Voice እና Short Note አላቸው።💎 Mathematics For Natural 💎Mathematics For social 💎General Physics 💎 Critical Thinking and Logic 💎 General Psychology እና 💎 Geography ናቸው።🔸ሁሉም ጥያቄዎች ተሰርቷል። ክፍያ አንድ ጊዜ ብቻ💌Medicineን ጨምሮ ሌሎች አሪፍ ፊልዶችን ለመምርጥ የሚያግዛችሁ ቲቶሪያል ነው ።ለመመዝገብ 👉 @Techadmin10 ላይ አናግሩን።
    11,1002442Открыть в Telegram
  • ethiouniversity1

    21 сент., 10:15

    በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተጠባባቂ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤በ2019 ዓ.ም በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ተመዝግባችሁ የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ተጠባባቂ ለሆናችሁ ተማሪዎች፣ በተመዘገባችሁበት ሊንክ በመግባት ስማችሁንና ሪፈረንስ ቁጥራችሁን በማስገባት እስከ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ እንደምትችሉ እንገልጻለን።ማሳሰቢያ ፦ ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው በተጠባባቂነት ከተያዙ መካከል የተሻለ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቅድሚያ የሚሰጣቸው መሆኑን እየገለጽን ምደባ የሚካሄደው ክፍት ቦታዎች ባሏቸው ት/ቤቶች እንደሚሆን እናሳውቃለን።ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4YzdkShare share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
    14,1003753Открыть в Telegram
  • ethiouniversity1

    21 сент., 10:15

    🎓 ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? እንግዲያዉስ ኑ አብረን እናመልክት !የ 2027/2028 የጣልያን ትምህርት ምዝገባ ተከፈተ, ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ቅደም ተከተሎችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።✨ የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 🇮🇹100% ነፃ የትምህርት እድልነፃ ማደሪያ (Dorm)በየአመቱ እስከ €7,000 ዩሮ የኪስ ገንዘብበትርፍ ሰዓት የመስራት እድል🔗 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ https://t.me/ethio_italy
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
  • ethiouniversity1

    20 сент., 17:43

    የጉግል ምርት የሆነው «ጀሚኒ» ኤአይ የሦስት ኩባንያዎችን የሳይበር ደህንነት መጣሱ ተገለጸ።የጉግል የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሞዴል የሆነው "ጀሚኒ" የሳይበር ደህንነት ብቃቱ በሚፈተሽበት ወቅት ያለምንም የሰው ልጅ ትዕዛዝ በራሱ ተነሳሽነት የሦስት ኩባንያዎችን የደህንነት ከለላ ሰብሮ መግባቱን ዎልስትሪት ጆርናል መዘገቡን ተከትሎ የዕለቱ መነጋገሪያ ዜና ሆኗል።በግንቦት ወር በተካሄደው በዚህ ሙከራ ጀሚኒ ለሕዝብ ይፋ የሆኑ መረጃዎችን እና የይለፍ ቃላትን በመገመት ወደ ድረ-ገጾቹ የገባ ሲሆን፣ ድርጊቱን የፈጸመው ድረ-ገጾቹ የሙከራው አካል እንደሆኑ በማሰብ መሆኑን የጉግል የደኅንነት ክፍል ምክትል ፕሬዝዳንት ሄዘር አድኪንስ ገልጸዋል።የኤአይ ሞዴሉ ወደ ኩባንያዎቹ የመረጃ ሥርዓት ከገባ በኋላ በራሱ ውሳኔ እንቅስቃሴውን ማቆሙና ጉግል ጥቃቱ ለደረሰባቸው ተቋማት መረጃ መስጠቱንና ክስተቱም በኤአይ ሥልጠና ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግ ማሳየቱን አስረድቷል ተብሏል።ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4YzdkShare share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
    16,5004510722Открыть в Telegram
  • ethiouniversity1

    20 сент., 10:25

    ​ደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ነሐሴ/2018 ዓ.ም ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት በምክትል ፕሬዝዳንት ክፍት የሥራ መደቦች ተወዳዳሪዎችን በመዝገብ ላይ ይገኛል።አስፈላጊ ​መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች እስከ መስከረም 15/2019 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።የምልመላ ውድድሩ በትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ እና በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል።(ዝርዝር መረጃ ከላይ ተያይዟል።)ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+V44OaWJaTiY4YzdkShare share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
    17,300файл4732Открыть в Telegram
  • ethiouniversity1

    20 сент., 10:23

    🎓 ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? እንግዲያዉስ ኑ አብረን እናመልክት !የ 2027/2028 የጣልያን ትምህርት ምዝገባ ተከፈተ, ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ቅደም ተከተሎችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።✨ የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 🇮🇹100% ነፃ የትምህርት እድልነፃ ማደሪያ (Dorm)በየአመቱ እስከ €7,000 ዩሮ የኪስ ገንዘብበትርፍ ሰዓት የመስራት እድል🔗 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ https://t.me/ethio_italy
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
  • ethiouniversity1

    19 сент., 10:29изменён

    በአማራ ክልል ለ2019 የትምህርት ዘመን ከ4.7 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ተመዝግበዋል። - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮበክልሉ በ2019 የትምህርት ዘመን 7.6 ሚሊዮን ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዶ እስከ ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተካሄደ ምዝገባ ከ4.7 ሚሊዮን በላይ (62 በመቶ) ተማሪዎች መመዝገባቸውን ቢሮው ገልጿል፡፡የትምህርት ቀናት እንዳይባክኑ ምዝገባን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ ሲሠራ መቆየቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን ለሪፖርተር ተናግረዋል።ምዝገባ ያላደረጉ 38 በመቶ ቀሪ ተማሪዎችን ምዝገባ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልፀዋል።የተመዘገበው አፈጻጸም ከዚህ ቀደም እስከ ጥቅምት፣ ኅዳር እና ታኅሳስ ወራት ድረስ ይቀጥል የነበረው የምዝገባ ሥራ በዚህ ዓመት እንደማይኖር አመላካች ነው ብለዋል።ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ከማኅበረሰቡና ከተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ጋር ውይይት በማድረግ ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ጠቁመዋል።Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
  • ethiouniversity1

    19 сент., 10:29

    🎓 ወደ ጣልያን በስኮላርሺፕ ለመሄድ አቅደዋል? እንግዲያዉስ ኑ አብረን እናመልክት !የ 2027/2028 የጣልያን ትምህርት ምዝገባ ተከፈተ, ሙሉ መረጃዎችን ለማግኘት፣ የምዝገባ ቅደም ተከተሎችን አብሮ ለመከታተል እና ልምድ ያላቸውን ተማሪዎች ለመጠየቅ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።✨ የስኮላርሺፑ ጥቅሞች 🇮🇹100% ነፃ የትምህርት እድልነፃ ማደሪያ (Dorm)በየአመቱ እስከ €7,000 ዩሮ የኪስ ገንዘብበትርፍ ሰዓት የመስራት እድል🔗 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ https://t.me/ethio_italy
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
  • ethiouniversity1

    18 сент., 14:52

    የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርቶችን ሳያሟሉ ለሚመዘገቡ ተማሪዎች ባለሥልጣኑ ማሳሰቢያ ሰጠ።የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በቅድመ-ምረቃና በድህረ-ምረቃ መርሃ ግብሮች ለመመዝገብ የሚፈልጉ ተመዝጋቢዎች የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርቶችን ማሟላት እንዳለባቸው አሳስቧል።ባለሥልጣኑ እንዳስታወቀው፣ የቅድመ-ምረቃ ተመዝጋቢዎች የትምህርት ሚኒስቴር ለትምህርት ዘመኑ ያሳወቀውን የከፍተኛ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ አሟልተው መገኘት ይጠበቅባቸዋል።ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት የተመረቁ ባለሙያዎች በበኩላቸው፣ በሠለጠኑበት የሙያ መስክ በደረጃ 4 ወይም በቀድሞው 10+3 ወይም 12+2 ዲፕሎማ ያጠናቀቁ መሆን አለባቸው።በተጨማሪም በሙያቸው ደረጃ 4 የብቃት ማረጋገጫ ምዘና (COC Level 4) ፈተና ወስደው ማለፋቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው ባለሥልጣኑ ገልጿል።ለሁለተኛ ዲግሪ ለመመዝገብ የሚፈልጉ ተመዝጋቢዎችም በባለሥልጣኑ ህጋዊነቱ የተረጋገጠ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ እንዳለባቸው ተገልጿል።እነዚህ ተመዝጋቢዎች National Graduate Admission Test (NGAT) የማለፊያ ውጤት ያላቸው መሆንም እንዳለባቸው ባለሥልጣኑ አስታውቋል።ከውጭ ሀገር የተገኘ የትምህርት ማስረጃ ደግሞ ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርት ሊያገለግል የሚችለው በባለሥልጣኑ የአቻ ግምት ከተሰራለት በኋላ ብቻ መሆኑን ገልጿል።Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversi
    Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1Иллюстрация к посту канала ethiouniversity1
    21,9006171Открыть в Telegram