Последние посты

Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
22 сент., 19:30
переслано из @moa_tewahido
https://youtube.com/live/iiCDWuY4Ap4?feature=shareYouTubeየቤተ ክርስቲያን ክብሯ ክርስቶስ ወይስ የሚወድቅና የሚነሳ ሰው ? ሰሞነኛ የዝሙት ጫጫታ!!የጳጳሳት የግል ቅድስና ለዓላም ቢተርፍ፣ ውድቀታቸው ግን የእነርሱ ሰውነትን የሚመሰክር ብቻ እንጂ ቤተ ክርስቲያንን አያዋርዳትም። 🎙️ New to streaming or looking to level up? Check out StreamYard and get $10 discount! 😍 https://streamyard.com/pal/d/5533547893489664
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
20 сент., 18:23
https://youtu.be/BuJ502UHf_0?si=qmh9DQCACsT1qBpMYouTubeሊያውቁት የሚገባ መረጃ| ኦሮሞነቴ| ኦሮሞ ነቅቶ እና ታጥቆ ኢትዮጵያን መበታተን አለበት የሚል የተሳሳተ ትርክት ይዘዋል @betehabeshaofficialEmbark on a captivating journey through Ethiopia's history with this insightful exploration of the profound influence and historical significance of the Oromo people. From ancient civilizations to modern-day Ethiopia, discover how the Oromo have shaped the…
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
20 сент., 16:12



Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
19 сент., 20:25
https://youtube.com/live/fNZRj0I0RhY?feature=share. Now liveYouTubeየኦነጋዊ ርእዮት ልሂቃን ወንድሞቻችን ስለ ዘር ማጥፋት ዝግጅት ምን ልብ ያላልነው አደጋ እየነገሩን ነው?እንዚህን ኦነጋውያን ልሂቃን ልናመሰግናቸው ይገባል። ኦነጋዊው የገዳና የጽንፈኛ ዉሃብያ ጋብቻ በኦሮሞ ሕዝብ የብሔር ፖለቲካ ስር ተደብቆ ምን እንደደገሰልን፣ አሁን የሚሆነው እልቂት ለምን እንደሚካሄድ በግልጽ ንግርውናል። ልብ ያለው ልብ ይበል!! #Ethiopia #Genocide #Abiy #OLF #TPLF Fano #Amara, #Oromo #Orthodox #Fantahun #Tedy #Zemde 🎙️ New…
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
19 сент., 05:43
https://www.facebook.com/share/v/1BqNt6oo9D/Facebook3.8K views | Reel by Archo Tdf
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
19 сент., 02:18изменён
👆👆👆 (11) ሲገዙ የነብሩት ትግሬዎች የሕዝብ ብዛታቸው #5% ባቻ ናቸው፤ እንዚህ #50% የሆነውን ብዙ የኦሮሞ ሕዝብ መግዛታቸው ትክክል አየደለም። አሁኑ ኦሮሞ ወደ ገዥነት መምጣቱ ተረኛ የሚያሰኘው ሳይሆን ፍትሓዊና ሕጋዊ ቦታውን ያገኘ አሠራር መሆኑ የማይቀበል በራሱ ላይ ጥፋት የሚያውጅ ነው፤(12) ይህን የኦሮሞን የበላይነት የማይቀበል ቡድን ወይንም ማኅበረስብ ወይንም ድርጅት ይህን #ትልቅ ሕዝብ እንደ #ለማዋረድ ስለሆነ እና #ሳልቪያክ እንዳለው #በኢትዮጵያ አይደለም #በአፍሪካ ውስጥ #ታላቁ #ሕዝብ ጋር መጋጨት ስለሚሆን #አያዋጣቸውም፤(13) የኦሮሞን ሁለገብ እና ዘላለማዊ የበላይነትን፣ #ጄኔራሉ #የተማረው ሰው፣ #ባለህብቱ፣ #ባልሥልጣኑ፣ ፈ ሁሉ በብዛት ኦሮሞ መሆን እንደሚገባው የሚቃወም፣ ከተቃውሞ የማይታቀብ የደረስንበትን አዲሱን ሁኔታ ያልተረዳ በመሁኑ ህልውናው አደጋ ላይ ይውድቃል። ========= ማጠቃለያ የማንኛውም የሰው ልጅ፣ ቤተ ስብእ፣ ማኅበረ ስብእ፣ ሀገር፣ መንግሥት የሚቆሙባቸው ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የሚታወቅና ሰውን ሰው፣ አገርንአገር የሚያሰኙ ምሶሶዎች መካክለ በኦናጋዊው አስተሳሰብ ውስጥ ፈጽመው የሌሉት፦ (1) ፍትሐዊነት (2) ስበአዊነት (ክብረ-ስብእ) (3) እውነተኛነት (እውነትን መፈለግና ለእውነት መኖር) (4) የብዘኃነት የመሞላላት/ተመጋጋቢነትና በልዩነት መዋሐድ ተፈጥሮአዊነት (5) የታሪክ አዎንታዊ ፋይዳ (6) አገራዊነት (7) ሰላም (8) ይቅርታ፣ ምህረትና ፍቅር (9) ይሉኝታ፣ ፀፀት፣ ንስሐBlogspotኦነጋውያን የኦሮሙማ ልሂቃን ምን እያሉን ነው? የዘር ማጥፋት ስብከታቸውን ልንጋፈጥ ይገባል!!Ethiopian, Orthodox, Fantahun
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
19 сент., 02:18изменён
👆👆👆 አስቸኳይ ጥንቃቄ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ፦የኦነጋውያንን ልሂቃን የአእምሮ ውቅር እና ዘር የማጥፋት ጎዳና!!!የኦነጋውያንን "ኦሮሙማ" የሀገር፣ የሰውነት፣ የአስተዳደር እና የእኩልነት ፅንሰሀሳብ ከእነዚህ የፖለቲካ ልሂቃን መረዳት በጣም ቀላል ነው።በንግግራቸው ውስጥ የሚጠቀሱት ቃላትና ሀረጋት አስተሳሰባቸውን ፍንትው አድርጎ ያሳያል እና እንዘርዝራቸው እስቲ:-ጀዋር፦ 👉 የአገሪቷ እጣ ፈንታ #በእኛ (በኦሮሞ) #እጅ ነው ያለው፣ 👉 አዎ ይህ #የእኛ #ኃላፊነት ነው (Yes!it is our responsibility)፣ 👉 አዎ #ግዜው #የእኛ (የኦሮሞ) ነው! 👉 አገሌ #ተነጫጫ፣ አገሌ #ተቆጣ ብለን #የምንሸማቀቀው ሳይሆን 👉 በስትራተጁ በሙሉ አቅም #ወደፊት #መግፋት አልብን እንጂ #ወደኋላ መመለስ የለብንም --- ምክንያቱም 👉 ወደኋላ ከተመለስን የኦሮሞ ማራጭ (alternative) ሊበላሽ ነውየጀዋር የፖለቲጋ ግብ ተጋሪ (ስሙን ሙሉበት) 👉 #የኦሮሞ #ሕዝብ እዚያ አገር ውስጥ (#ማጆሪቲ) የቁጥር #ብልጫ ያለው ሆኖ እሰካለ ድረስ -- 👉 እንኳን አይደለም በቋንቋዬ ልገልገልና በቋንቋዬ ልማር ቀርቶ ያን ሀገር #ለአንዴና #ለመጭርሻ፣ እስከ #መጨረሻ #ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ #ለመምራት አንድ እና አንድ አምክንዮአዊና #ሕጋዊ #ምክንያት ያለው (legitimate resean) ብቸኛው #ሰው ወይንም #ቡድን ቢኖር #ኦሮሞ መሆኑን ከዚህ ብያኔና እውነታ ጋር መስማማት አለባቸው (ኦሮሞ ያልሆኑት ሁሉም ማህበረሰቦች)
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
19 сент., 02:18изменён
👇👇👇 ምን እያሉ ነው?


Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
17 сент., 16:55
ተደራዳሪዎችና ተጣማሪዎች ፤ ተባባሪዎችና ስልታዊ አጋሮች፣ አንዱ ሌላውን እየከሰሰ ተቧዳኞች፣ ጎጠኞች እስቲ ተጠየቁ፦የህልውና ትግሉን በገንዘብ እየሸጣችሁ እጅ የምትሰጡ ከንቱዎች፣ በጎጥ የምትለያዩ ቁማርተኞች፣ ደም ላይ ቆማችሁ ሀብት የምታከማቹ ስግብግቦች፤ ለብልጽግና ወንጌል መንግሥት እጅ በመስጠትም በውትድርናም የምታገለግሉ ወታደሮች እስቲ ተጠየቁ:-👉 ❤. ትብብራችሁ ፣ እጅ መስጠታችሁ፣ በወገን መቧደናችሁ እነዚህን 10 የህልውና ዋስትና ምሶሶዎች ያሟላል?ሕይወቱን የሚከፍለው የአማራ ሕዝብ ይጠይቃችኋል።


Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
17 сент., 09:44
https://www.facebook.com/share/v/1HsEHfMdk6/ በሽተኛ በየማኅበረሰቡ ይገኛል። የበሽታው ምነጭ ተፈጥሮው፣ ዘሩ፣ ጎሳው አይደለም። ከስሑት እምነትና ባህላዊ ትውፊት የሚወረስ ነው።ጥቂቶች ደግሞ መናፍስት አድረውበት አእምሮውን ተቆጣጥረው ኢሰብአዊ እሳቤ ያሳድሩበታል። ሁለተኛው አይነት የበሽታ ምንጭ እበዛም አይስፋፋም። በትምህርት ሠልክ ሲመጣ ግን አደገኛ ነው። ዘር አጥፊ ፖለቲካና መንግሥታት ያፈራል። ናዚ፣ በትዕቢትና ድንቁርና በዚህ ቪዲዮ የምንሰማው አይነት ጽዮናዊነት፣ ኦቶማን ቱርክ አይነት ጂሀዲስት፣ የቅኝ ገዥዎይና ባሪያ ነጋዴዎች፣ ኦነግና ሕወሃት የዚህ አይነት የትምህርትና የጠላት የአእምሮ አጠባ ውጤቶች ናቸው።Facebook127K views | Reel by East times1,400Открыть в Telegram
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
17 сент., 08:12изменён
አገጣጥማችሁ፣ አወዳድራችሁ አድምጡት። ነገሮች ከየት ወዴት እንደድረሱ፣ ነገ ምን ሊሆኑ እንደሆነ ገምቱ። የዘር ማጥፋት ፕሮጄክቱ የመጨረሻ ምእራፍ ላይ የደረስን የመስላል። እዚህ ላይ ሰሞኑን የብይ የኦሮ-ዉሃብያው የኦሮምያ መዋቅር ሕዝቡን ታጠቁ፣ ተዘጋጁ፣ እገሌን አጽዱ ማለት ጀምሯል። ሕዝቡ ከዚህ አስከፊ እቅድ ራሱን ለመጠበቅ የሚችለው ለዘር ፖለቲካ ባለመታዘዝና ሰው ለሰው በመተቃቀፍ ነው።
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
17 сент., 07:50
ጤና ይስጥልኝውዳጆቼ። አስቤ፣ አውጥቼ አውርጄ ለመረዳት በጣም የከበደኝ ነገር ቢኖር (1). ለምን በቤተ መንግሥትና በቤት እምነት ላይ በቃለ መሐላ ሕዝብ ለመንጠብቀ ከተሰየሙ በኋላ የሕዝባቸው የደም ዕንባ፣ ሞትና ስደት ላይ የሚሳለቁ መሪዎች አገኘን? (2) እንዴትስ በእረኞቻችን ተክደን ስደትና ሞት እያካሄዱብን መንግሥት እና የሃይማኖት አባት ብለን የሚጠሉንን አዝለን መኖርን መረጥን? (3) ለምን በተፈጥሮ የማሰብ፣ መልካምና ክፉን፣ ሰባዊነትና ኢሰባዊነትን፣ ፍትሕና ኢትፍትሐዊነትን፣ እምነትና ክህደትን፣ እረኝነትንና ትኵላነትን ለይተን አጥፎዎቻችንን መቃወም ተሳነን? እስቲ የገባችሁ አስረዱኝ፡


Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
16 сент., 22:20
https://www.facebook.com/share/p/1dpyiUzjAX/FacebookFantahun Wakieነገ ምሽት እንገናኝ
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
16 сент., 08:30
https://x.com/fwakie/status/2100140037426090330X (formerly Twitter)Fantahun Wakie ፋንታሁን ዋቄ (@fwakie) on X
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
15 сент., 19:37
переслано из @defend_orthodoxy_eotc_followers
ማሰብን የሚከልክል ትግል ፍሬ አያፈራም!! ============================== ማሰብና ሀሳብ ማዋጣትን የሚከላከል ትውልድ ተፈጥሯል። ሰሞኑን በዶር አበባ ፈቃደ ንግግር አንጻር የተባ መልካም ገንቢ ትችት በማቀረብ የሁላችንንም አስተሳሰብ እያሻሻሉ ከመራመድ በተቃራኒ፤ ልክ እንደ ሕውሃታውያናን ኦነጋውያን ተደራጀትው ከዕውቀት፣ ከቅንንነት፣ ከፍቅር፣ ከአገራዊ ኃላዊነትና ከሞራል እጅግ በመሸሽ የሚክተሉትን የማጥቂያ ቃላትና ሐረጋት ሲያመርቱና ሲያሰራጩ የሚገኙ ወገኖቻችን ቆም በልው ቢያስቡ ለሁሉም ይጠቅማል፦ 1-- የአማራ ጠላት ናት/ነው 2-- ባንዳ ናት/ነው 3-- ድብቅ ብአዴናውያን ናቸው 4-- ኢትዮጵያኒስት ናቸው 5-- በራሳቸው የማይተማመኑ ናቸው 6-- አማራን ጠላት ሊያበዙለት የሚፈልጉ ሴረኞች ናቸው 7-- "ንጹሕ" አማራ ያልሆኑ ናቸው 8--- አላዋቂዎች ናቸው ወዘተ --- የሚሉ ውስጣቸው ምንም ጠቃሚ ሐሳብ የሌላቸው አድንቋሪ ጩኸቶችን እሰማለሁ። ሁሉም ለውይይት፣ ለመራመር፣ አዋጭ አስተሳሰቦችን ለማጋጨትና አዲስ መንገድ ለመተለም እንቅፋት የሆኑ እንጂ ለሰላምና ለአንድነት፣ ለጥንካሬና ለምፍትሔ ይማየጠቅሙ ናቸው።የዚህ አይነት ባህል የተወረሰው ከአራት የታወቁ አግራችንን ፍዳ ውስጥ የጨመሩ ታሪካዊ አካላትና ካሄዶች ነው። እንዚህም፦ (1) በመደብና በጠላት ማኅቀፍ ውስጥ ብቻ የሚያስበው ማርክሲስት ሌኒኒስት ርእዮት እና አጥፍቶ በጠፊው መቃብር ላይ መኖርን ምርጫው ያደረገ ለውይይት ቦታ የሌለው መንገድ፤(2) ቀዳሚና ነባር ሃይማኖትን፣ ባህልን፣ ሥራዓተ ማኅበርና ስነ መንግሥትን በሰይፍ፣ በሴራ፣Facebook4.7K views | Reel by Amhara Hq
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
15 сент., 14:09
переслано из @defend_orthodoxy_eotc_followers
በምድር ላይ የመመላለስ፣ ሥጋ ለብሶ የመገኘት መብትህን ካልጣልክ፣ ሲዖል ወይንም ገነት ውስጥ ካልሆንክ ፖለቲካ (ነገረ አስተዳደር) አይመለከተኝም ማለት አትችልም።
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
15 сент., 03:44
👆👆👆👆 እንዚሁ አአካላት ናቸው ዛሬም በቀድሞ ቅኝ ተገዥዎቻቸው የዛሬዎቹ እጅ አዙር የኢኮኖሚና የቴክኖሎጂ ጥገኛ በሆኑ ሀገራት ለምሳሉእ፦ በግብጽ፣ በኢመሬትስ፣ ሕወሃታውያነና ኦነጋውያን ደም እያፈሰሱ የሚገኙት። እንዝሂሁ ካላት ናቸው የ3000 ዘመናት ኢትዮጵያዊ የነፃነቷን ክዳ በ60 ዓመት ባርነቷ የምትኮራ አገር ኤርትራን የፈጠሩት። እንዚሁ ናቸው የኤርትራ ቤተስቦቻችንን መለያየትና ታላቅ አገር ማዳከምን "ነጻነት" በለው በሚጠሩ ተገንጣዮች ጠፍጥፈው ፈጥረው ለምሥራቅ አፍሪካም ሆነ ለቀጠናው የጥፋት መፈልፈያ ጓዳ የፈጠሩት። የዛሬውን ለአገራችንን ምስቅልቅል ጫካም ሆን ቤተ መንግሥት ሆነው የሚመሩ ቡድኖች፣ ለሕዝባችን መለያይት፣ ለዛሬው እልቂት ምክልንያት የሆኑትን ወያኔና ኦነግን ለዚህ ያደረሰችው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ መሽገው፣ በምዕራባውያን የስለላ ድርጅቶችና በቫቲካን ድጋፍ ጸረ አገር የፖለቲካ ካንሠር የተከሉት፣ ለጎሣ ነጻ አውጭዎች መፈልፈል መንገድ የጠረጉት አዞዎቹ ይባሉ የነበሩት የትግራይና ኤርትራ ጥቂት የኦሮሞና የጉራጌ ተማሪዎች ነበሩ። ስማቸውም የሚከተለው ነው፦ የኦዞው ቡድን አባላት የብሔር ተዋጽኦ 1 ሙሴ ተስፋሚካኤል ትግሬ/ኤርትራ 2. ዮሐንስ ስብሐቱ. ትግሬ/ኤርትራ 3. አፈወርቂ ተክሉ ትግሬ/ኤርትራ 4 መለሰ ገብረማርያም ትግሬ/ኤርትራ 5. መብራቱ ወልዱ ትግሬ/ኤርትራ 6. ታረቀ ይህደጉ ትግሬ/ኤርትራ 7 ሚካኤል ሀብተሥላሴ ትግሬ/ኤርትራ 8 ሙሉጌታ ሥልጣን ትግሬ/ኤርትራ 9 ተስፋ ኪዳኔ ትግሬ/ኤርትራ 10 አማኑኤል ዮሐንስ ትግሬ/ኤርትራ 11 ጎይቶም በርሔ ትግሬ/ኤርትራ 12 ዘሩ
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
15 сент., 03:44изменён
ነገርን ነገር ያነሳዋል እንዲባል --- የመከራችን መነሻን እናንሳ:: እነዚሁ አካላት ናቸው ኤርትራን የዘረፉ: ኤርትራን አገር አድርገው ፈጥረው የኢትዮጵያ ምውጊያ መቅሰፍት አድርገው የጎለቷት።⬇️⬇️⬇️
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
14 сент., 23:22изменён
https://vt.tiktok.com/ZSqCxWmHe@Fantahun Wakie ፋንታሁን ዋቄ: የራሱን ያለፈ የበሻሻ ኑሮ እያሰበ ያለፈው ሁሉ ውድቅ የአሁኑ የላቀ ነው ይላል። ያንኑ ወዲያእ ተቃርኖ ስለ ኢትዮጵያ ፓስፖርት እና የብር ጥንካሬ ከፍተኛነት ይተርካል1,440Открыть в Telegram
Fantahun wakie ፋንታሁን ዋቄ
13 сент., 21:42
👆👆👆#እፎይን በሊቢያ።፣ በአርሲ።፣ በከሚሴ።፣ በባሌና ሐረርጌ።፣ በጎዴና ጅጅጋ አየጨፈሩ ደማችንን ካፈሰሱት የአይሲስ መንፈስ ወራሽ የጨለማ ልጆች እንከላከል!!እንደምናውቀው በዕውቀትና በማስረጃ ሴይሆን በሰይፍ፣ በሴራ፣ በወሊድ፣ በኢኮኖሚ ወዘተ እምነትን ለመጫን ቸሚሯሯጡ የዘሐናችን ሐቅሰፍቶች ----- ከሳልማን ሩሽዲ፣ ቄስ ዘክሪያ ቡትሮስ፣ ዴቪድ ዉድ፣ አፖስቴት ፐሮፌት፣ ክርስቲያን ፕሪንስ፣ ---- እፎይ ወወተ ንጽጽራዊ ክርክር በማቅረባቸው ብቻ ለግድያ የሚፈለጉ ሆነዋል።ይህ ሰውን የመግደል አዋጅና ተግባር ብቻ ታላቅ ሃይማኖታዊ ጥያቄ የሚያስነሳ ሆኖ የሚያሰላስል ሁሉ እምነቱን ጥሎ እንዲሸሽ የሚያደር ነው። የሚመለከው አምላክ 👉 ሁሉን ቻይ ከሆነ የፍጡር ወታደር አሰማርቶ ሰው አይገድልም፤👉 መፍጠርና አለመፍጠር፣ጨመግደልና ማዳን የሚችል ከሆነ የማይፈለግ እናየሚገደል ፍጡር አይፈጥርም፣ ከፈጠረም በኋላ በሥራው ቅጣት የሚገባው ከሆነ ራሱ ይቀጣዋል እንጂ ፍቅርንጰበመቃረን ሰውን በሰው ላይ አያዘምትም፤👉 ዘላለማዊ ከሆነ ዕድሜ ለንስሐ ይሰጣል፣ ያመጸውን ሰው በዘላለሙ ፍርድ ቀን ይፈርድበታል እንጂ አንዱን ሟች ሰውበሌላ ሟች ፍጡሩ አያገዳድልም፤👉 እውነተኛ ከሆነ ክርክርን በእውነቱ የሚረቱለት በመንፈስ ቅዱስጰየሚቃኙ ልጆቹን አስነስቶ ሁሉንም ልጆቹን ወደ እውነት ያመጣላቸዋል እንጂ በክርክእ ተረትታችኋልና የረቷችሁን ግደሉ ብሎ ጦር አያዘምትም----እንዲህ ከሆነ ----ለገዳዮች ስምሪት የሚሰጥ አምላክ ማነው? መፍጠርና መግደል፣ አለመፍጠርና በራሱ ቅጣት መስጠት የማይቻለው ይህ አምላክ
