gram news
Аватар канала የአባቶች ምክር

የአባቶች ምክር

@father_advice

አስተማሪ የሆኑ የአባቶች ምክሮችን ÷መንፈሳዊ ፁሑፎችን እና ትምህርቶችን የምንጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!

ПроектыENРелигия

16,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • የአባቶች ምክር

    24 сент., 14:53изменён

    << ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ አትደንግጡ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።>> የማቴዎስ ወንጌል 24:6
    3911731Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    22 сент., 19:49изменён

    አደርግልሃለሁ ያለህ ባያደርግልህ ምን አልባት አልቻለምና ስሀ ሃሳቡ አመስግናግነው
    Иллюстрация к посту канала የአባቶች ምክርИллюстрация к посту канала የአባቶች ምክር
    2,1908411Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    22 сент., 12:46

    Иллюстрация к посту канала የአባቶች ምክርИллюстрация к посту канала የአባቶች ምክር
    1,330541311Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    20 сент., 16:12

    ​"ማንም ሰው በእግዚአብሔር ፊት ንጹሕ ነኝ ብሎ ሊመካ አይችልም፤ 'ኃጢአተኛ የሌለበት ሰው ማን አለ?' ተብሎ እንደተጻፈ ሁሉም በደለኛ ነው። ነገር ግን ጌታን የሚፈራ ሰው ከወደቀ በኋላ በንስሐ እንባ ራሱን ያጥባል። በዝሙት ርኩሰት ተይዘህ ከሆነ፣ የሰይጣን ማታለያ የሆነውን 'ከእንግዲህ ንስሐ አልባ አድርጌአለሁ' የሚለውን ሐሳብ አስወግደው። የፈጣሪ ምሕረት ከኃጢአትህ ብዛት በላይ ሰፊ ነው።" ምንጭ፦ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳሪያ፣ "የአበው ሕይወትና የንስሐ መመሪያ" ​🔹 ለተጨማሪ የአባቶች ምክር ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/Father_advice
    Иллюстрация к посту канала የአባቶች ምክርИллюстрация к посту канала የአባቶች ምክር
    2,5105893Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    19 сент., 18:41изменён

    ጌታ ሆይ አንተ በስውር ቅጣኝ እንጂ ለሰዎች አሳልፈህ አትስጠኝ! በማናቸውም ነገር ቢሆን ሞት አይቀርም ፡፡ ነገር ግን በሰው እጅ ከመውደቅ በእግዚአብሔር እጅ መውደቅ ይሻላል ፡አያችሁ አይደል የእግዚአብሔር የምሕረቱን ስፋት በደላችንን የተወልን አምላላክ እርሱ እንደ ሰው በካሜራ የተቀረፀን ሳይሆን ልብ ያሰበውን ያውቃልመተላለፋችንን በብዙ መውደቀቃችን አይቶ ተስፋ ሳይቆርጥብን የንስሐ እድሜ የሰጠን ቸር ጌታ 🤗በሰው እጅ አትውደቁ በጌታ እጅ መውደቅን ተመኙ መገሰፅን ይገስፀናል(አባት ልጁን እንደሚገስፅ) ለሞት ግን አሳልፎ አይሰጠንምለእኛም በደል እና ሀጢአት ካሜራ ቢገጠም ከቤት ባልወጣን...በነገር ሁሉ ይህን የጌታ ቃል እናስታውስ አትፍረዱ አይፈረድባችሁም! ቢቻላችሁ !የእኛ የልጆቿ ምዕመናንም ሆነ የአገልጋዮች ድክመት የቤተ ክርስቲያንን ወርቃማ የሆነ ትምህርት አይወክልም! የቤተክርስቲያን ራሷ ክርስቶስ ነውና!ምንም ይሁን ምን ፣ ማንም ምንም ያድርግ በቤተ ክርስቲያንና በክርስትና ተስፋ መቁረጥ አይገባም!!ምክንያቱም ሰው፦ አዳም ነው!!
    2,53054104Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    19 сент., 08:28

    ተሰፋ አትቁረጥ ወዳጄ! ተስፋ መቁረጥህ ለሰይጣን ድግስ ነው፤ ስብራትህ ግን ለእግዚአብሔር የሥራ ቦታ ነው።'ከዐሥሩ ድሪም' ውስጥ ዘጠኙም ቢጠፉ፣ ባለቤቱ አልጠፋም! እርሱ 'ዐሥር' አድርጎ ሊመልስልህ የታመነ ነው።ዛሬም በምሬትህ ውስጥ ሆነህ 'ጌታ ሆይ! ቤቴን ጥረገው፣ መብራትህንም አብራው፣ እኔንም አግኘኝ' በል። አንተ ስትገኝ የጠፋው ሰላምህና ደስታህ እንደ አዲስ ይበራል።
    Иллюстрация к посту канала የአባቶች ምክርИллюстрация к посту канала የአባቶች ምክር
    2,920100109Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    18 сент., 15:33

    "The love that is required is that you love God more than everything, and more than everyone, but rather, more than the entire world"+ Pope Shenouda +
    Иллюстрация к посту канала የአባቶች ምክርИллюстрация к посту канала የአባቶች ምክር
  • የአባቶች ምክር

    18 сент., 12:33

    ኢታርእየነ ሙስናሃ ለቤተክርስቲያን : የቤተክርስቲያንን ጥፋት አታሳየን!🙏
    Иллюстрация к посту канала የአባቶች ምክርИллюстрация к посту канала የአባቶች ምክር
    2,760462841Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    18 сент., 06:29изменён

    'እግዚአብሔር የሌለበት ደስታ የእናት ሞት ከሚያስከትለው ሀዘን ይልቅ የመረረ ነው: እግዚአብሔር የሌለበት ሕይወት ከመቃብር በታች ካሉ በድኖች ይልቅ የሞት ሞት የሞተ በድን ነው !'😓
    2,8609115108Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    17 сент., 04:27

    "God does not forget a single footstep you took in going to the church or to a visitation or to solve a problem. He does not forget the smile you gave to someone who was depressed, nor the word of comfort you gave to comfort someone grieving"+ Pope Shenouda +"እግዚአብሔር ወደ ቤተክርስቲያን ወይም ወደ የተቸገሩት ለመጎብኜት ወይም ችግር ለመፍታት ስትሄድ የወሰድከውን አንድም እርምጃ አይረሳም።ለተጨነቀ ሰው የሰጠኸውን ፈገግታ ወይም ያዘነን ሰው ለማጽናናት የሰጠኸውን የማጽናኛ ቃል አይረሳም።"+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሼኑዳ +
    Иллюстрация к посту канала የአባቶች ምክርИллюстрация к посту канала የአባቶች ምክር
    3,72011594Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    16 сент., 14:10

    #አባ_ገብረኪዳን Said :- “ ሰው እንደፈለገ ያስብ፣ እንደፈለገ ማሰብ ይችላል፣ ሰዎች ስለገመቱን የሚበላሽ ማንነት የለም። አለ ?”
    Иллюстрация к посту канала የአባቶች ምክርИллюстрация к посту канала የአባቶች ምክር
    3,780144955Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    16 сент., 07:17изменён

    ውድ የአባቶች ምክር ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ ዘመን አደረሳችሁ በአዲሱ ዘመን እግዚአብሔር አብዝቶን 16 ሽህ ህዝቦች ሁነናል እግዚአብሔር በዚህ ዓመት ያስተምረን ይምከረን በምሕረት ዓይኖቹም ይመልከተን 🙏 አብራችሁን ስላላችሁ ስለ እናንተ እግዚአብሔር እናመሰግናለን ! እግዚአብሔር ይመስገን!ይህን ቪዲዮ አይታችሁ ከተመለከታችሁት መካከል ከመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ በማገናኜት ፃፈፉልንሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏 አሜን!
    3,640видео4311Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    15 сент., 15:48

    "In the life with God, there is nothing impossible; for there is hope- whatever the sin may be, however pressing the circumstances are, and however difficult the matter is"+ Pope Shenouda +"እግዚአብሔር ሕይወትህ ውስጥ ካለ የማይቻል ነገር የለም፤ ተስፋ አለና ኃጢአቱ ምንም ይሁን ምን፣ ሁኔታዎቹ ምንም ያህል አስቸጋሪ ቢሆኑም፣እና ጉዳዩ ምንም ያህል ከባድ ቢሆን"+ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሼኑዳ +
    Иллюстрация к посту канала የአባቶች ምክርИллюстрация к посту канала የአባቶች ምክር
    3,6907295421Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    15 сент., 06:15

    ✝️ "ቤተክርስቲያንን የሚያስቀጥሉ ሦስት ሰንሰለቶች አሉ ፤ እነርሱም የተከበረ ትዳር፣ የተከበረ ምንኩስና እና የተከበረ ክህነት ናቸው!" አባ ገብረኪዳን
    3,660106151Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    14 сент., 07:32

    переслано из @fresenbett

    + የደካማው ጸሎት +ጌታ ሆይ፥ አንተ ሁሉን በመሃል እጅህ ይዘህ ሳለ ለእኛ ሕይወት ታስባለህ። ከሞቃቷ ፀሐይ ይልቅ ሙቀቷ የሚያቃኝለው ደካማ ፍጥረት፥ ከመሬቱ ይልቅ ወደ መሬት ገብቶ ከአፈር የሚዋሐደው የሰው ልጅ ጉዳይ ትኩረትህ መሆኑን ማሰብ እጅን በአፍ ያስጭናል።በዚህ አድካሚ ዓለም ስንኖር፥ አንተ እንደምትወደን ከማሰብ በላይ የሚያጽናና ነገር የለም። ለክብር ተፈጥረን በመዋረድ፥ ለንጽሕና ተፈጥረን በማደፍ ሕይወታችን እንዳይደመደም በጸጋህ ጠብቀን። ሰውን ወዳጅ እና ይቅር ባይ የሆንክ አምላካችን ሆይ፥ የዓለም ጨው መሆን እንዳቃተን አይተህ፥ ድንጋይ ናቸው ብለህ አትጣለን፥ ታገሰን እንጂ። የዓለም ብርሃን መሆን እንዳልቻልን አይተህ፥ ከዕንቅብ በታች አታስቀምጠን፥ እስክናበራ ጠብቀን እንጂ።🖋 Fresenbet G.Y Adhanom ---------- የፌስቡክ ገጽ: https://www.facebook.com/fre.asalib ቴሌግራም: https://t.me/fresenbett ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/in/fresenbet-g-y-adhanom
    Иллюстрация к посту канала የአባቶች ምክርИллюстрация к посту канала የአባቶች ምክር
    4,090511341Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    14 сент., 05:32изменён

    ሰላም የአንድ ሰሞን ዝግጅት አይደለም። ነገር ግ ን በፍትሕ የሚጀመር፣ በእውነት የሚጸና፣ በክብር የሚያድግ እና በማስተዋል የሚጠበቅ ሥራ ነው።ሰላም ሁሉም በልዩነታቸው ውስጥ እኩል ሰው እንደሆኑ መቀበልን ይጠይቃል።ሰላም በሌላው ሽንፈት ውስጥ አይገኝም፡፡ሰላም በጋራ ሰውነት፣ በሕግ፣ በተመጣጠነ ኑሮ እና በሕሊና ድፍረት የሚመጣ ነው፡፡ዮናስ ዘውዴ እንደፃፈው
  • የአባቶች ምክር

    12 сент., 08:43

    "Many events carry God's voice to us... and it is for us to listen, and to understand, and to benefit"+ Pope Shenouda + "ብዙ ክስተቶች የእግዚአብሔርን ድምፅ ወደ እኛ ያደርሳሉ፤ እኛም ልናዳምጥ፣ ልንረዳና ተጠቃሚ ልንሆን ይገባል።"+ ፓትርያርክ ሼኑዳ +
    Иллюстрация к посту канала የአባቶች ምክርИллюстрация к посту канала የአባቶች ምክር
  • የአባቶች ምክር

    11 сент., 18:32

    Иллюстрация к посту канала የአባቶች ምክርИллюстрация к посту канала የአባቶች ምክር
    4,70059232Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    11 сент., 03:41изменён

    «ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ሆይ! ያለፈውን ዓመት ውጣ ውረድ፣ ጭንቀት፣ ውድቀትና በደል ሁሉ በቸርነትህ አልፈን ለዚህ አዲስ ዓመት አንደኛው ቀን ስለ አደረስከን ስምህ የተባረከ ይሁን። ዛሬ በባዶ እጃችን፣ ነገር ግን በትልቅ ተስፋ በፊትህ እንቆማለን። አዲሱን ዘመን ስንጀምር የወደፊቱ መንገድ🍃 ቢሰወርብንም፣ አዲሱን ቀን የምትመራው አንተ ሁሉን የምትችል አምላካችን እንደሆንክ እናምናለን። አማኑኤል ሆይ! በዚህ በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ቀን በፊትህ እንለምናለን፦ የነፍሳችን የቅርብ ሐኪም ሆይ! አዲሱን🍃 ዘመን ከእኛ ጋር ጀምር፣ ከእኛ ጋር ተመላለስ፣ እስከ መጨረሻውም አብረኸን ሁን። አሜን!🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼 🌻መስከረም 1/2019 ዓመተ ምሕረት🌻
    5,89064201Открыть в Telegram
  • የአባቶች ምክር

    11 сент., 03:40

    «ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ሆይ! ያለፈውን ዓመት ውጣ ውረድ፣ ጭንቀት፣ ውድቀትና በደል ሁሉ በቸርነትህ አልፈን ለዚህ አዲስ ዓመት አንደኛው ቀን ስለ አደረስከን ስምህ የተባረከ ይሁን። ዛሬ በባዶ እጃችን፣ ነገር ግን በትልቅ ተስፋ በፊጥህ እንቆማለን። አዲሱን ዘመን ስንጀምር የወደፊቱ መንገድ ቢሰወርብንም፣ @Father_advice ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ መልካም አዲስ ዓመት መስከረም 1/2019 ዓመተ ምሕረት