gram news
Аватар канала Fellowship with God

Fellowship with God

@fellowship_with_god

ይህ Cannel ልባቸው ለእግዚአብሔር (YAWH) የሚቃጠል🔥 የናዝሬቱን እየሱስን በሀይል የሚወዱና 😭ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ህብረት ያላቸው ሰዎች እ/ርን በሀይል የሚፈልጉበት 2ኛ ቆሮ 13፥14

ПроектыENРелигия

14,500подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Fellowship with God

    21 сент., 18:58

    переслано из @grow_to_god

    📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹየምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
  • Fellowship with God

    13 сент., 18:00

    переслано из @hopeofjesuschannel

    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹበዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለንየፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
  • Fellowship with God

    8 сент., 18:33

    переслано из @mercy_ena_berua

    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹበዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለንየፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
  • Fellowship with God

    6 сент., 18:41

    😱በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @free_wave1
  • Fellowship with God

    6 сент., 18:40

    🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
  • Fellowship with God pinned Deleted message

    21 июл., 08:43

  • Fellowship with God pinned Deleted message

    17 июл., 10:55

  • Fellowship with God

    4 авг. 2024 г., 15:01

    #አምኜ_አልሔድም ያልሔድክበትአንተ እልፍ ሰው አጅቦኝ #ልቤ_ይፈራል_ያላንተ #ደፍሬ_አልቆም ያልቆምክበት #አንተ ምንም ነገር ቢደግፈኝ ልቤ አይፀናም ያላን#እረኛዬ ለምጃለው መሰማራት ባንተ እረኝነት ጠባቂዬ #አዎ_ፈሪ_ነኝ ያለ ህልውናህ ርቆ ለመሔድየግድ #መንፈስቅዱስ ያስፈልገናል@Fellowship_with_God
    25,2004516886Открыть в Telegram
  • Fellowship with God

    17 июл. 2024 г., 08:16

    🛑#የፀሎት_ሰውየፀሎት ሰው ማለት #ብዙ_ሰአት_መፀለይ_የሚችል ወይም የሚፀልይ ሰው ማለት #አደለም የፀሎት ሰው ማለት #መልስ_የሌለው_ፀሎት የሚፀልይ ማለት ነው#የፀሎት_ሰው መሆናቹ የሚታወቀው #መልስ_የሌለው_ፀሎት መፀለይ ስትችሉ ነው ከ man of God aklilu#SHARE💯#share💯ይቀላቀሉን #join👇#here@Fellowship_with_God @Fellowship_with_God
    19,5001594Открыть в Telegram
  • Fellowship with God

    14 июл. 2024 г., 19:00

    🛑ለዚህ መዝሙር ቃላት አጣሁለትለኔ #ስኬት ልምላሜ #ካንተ_አንፃር ነው ሚወሰነው ሰማዩ እንኳን #ሚናፍቀኝ #አንተ በዚያ ስላለ ነውመንፈስ_ቅዱስ😭@Fellowship_with_God
    12,4005410553Открыть в Telegram
  • Fellowship with God

    6 июл. 2024 г., 17:54

    ³⁷ ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ። ³⁸ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ማቴዎስ 22 @Fellowship_with_God
    12,6002175Открыть в Telegram
  • Fellowship with God

    3 июл. 2024 г., 15:40

    🛑በአዳማ እና በአዳማ ዙሪያ ያላቹ ወጣቶች #ሁላቹም_ተጋብዛችኋል መቅረት አይቻልም📌ከ man of God #alazar_dunamis ጋር REVIVAL DAY🔥 #join👇#here @Dunmis_REViVAL
    Иллюстрация к посту канала Fellowship with GodИллюстрация к посту канала Fellowship with God
    11,40095111Открыть в Telegram
  • Fellowship with God

    30 июн. 2024 г., 05:33

    ዘማሪ ዳዊት ጌታቸውሼር💯 #join👇#here @Fellowship_with_God
    12,000файл15211Открыть в Telegram
  • Fellowship with God

    22 июн. 2024 г., 19:03

    ዘማሪ በረከት ለማሼር💯 #join👇#here @Fellowship_with_God
    16,900файл163221Открыть в Telegram
  • Fellowship with God

    22 июн. 2024 г., 04:59

    #እየሱስእየሱስ ላንዳንዱ የዮሴፍ ልጅ ነውእየሱስ ላንዳንዱ ከቀደሙት ነቢያት አንዱ ነውእየሱስ ላንዳንዱ ወጣት አገልጋይ ነውእየሱስ ላንዳንዱ የሀጢያት መሰዋት ነውእየሱስ ላንዳንዱ አምላክ ነውእየሱስ ላንዳንዱ የገቢ ምንጭ ነውእየሱስ ለይሁዳ 30 ዲናር ማግኛ ነውእየሱስ ላንዳንዱ ነብይ ነውእየሱስ ላንዳንዱ የአዲስ ሀይማኖት ጀማሪ ነው
    13,700216211Открыть в Telegram
  • Fellowship with God pinned «መከራቹን ውደዱት ✅አንዳን ጊዜ በሂወታቹ የሚገጥማቹን መከራ ውደዱት ምክንያቱም እግዚአብሔርን ምን ያክል እንደ ምቶዱት እና ለእርሱ ያላቹን ፍቅር ያሳያቹሀል አንድን ሰው ምን ያክል እንደምቶዱት ምታቁት ከናንተ የሚለይ የመሰላቹ ሰአት ምክንያቱም ከዛ ሰው ጋር ባላቹ ህብረት ልባቹ ለዛ ሰው ቦታ እየሰጠው ስለሚመጣ ነው 🚨ከእግዚአብሔር ጋር ያላቹ ህብረት ብዙ እየሆነ በሄደ ቁጥር ሳታቁት ልባቹ ውስጥ…»

    12 июн. 2024 г., 18:22

  • Fellowship with God

    12 июн. 2024 г., 14:43изменён

    መከራቹን ውደዱት✅አንዳን ጊዜ በሂወታቹ የሚገጥማቹን መከራ ውደዱት ምክንያቱም እግዚአብሔርን ምን ያክል እንደ ምቶዱት እና ለእርሱ ያላቹን ፍቅር ያሳያቹሀልአንድን ሰው ምን ያክል እንደምቶዱት ምታቁት ከናንተ የሚለይ የመሰላቹ ሰአት ምክንያቱም ከዛ ሰው ጋር ባላቹ ህብረት ልባቹ ለዛ ሰው ቦታ እየሰጠው ስለሚመጣ ነው🚨ከእግዚአብሔር ጋር ያላቹ ህብረት ብዙ እየሆነ በሄደ ቁጥር ሳታቁት ልባቹ ውስጥ ለእግዚአብሔር ትልቅ ስፍራ መስጠት ትጀምራላቹ ምን ያክል እነደምቶዱት እንኳን ሳታቁትግን እግዚአብሔርን ምን ያክል እንደምቶዱት ምታቁት መች መሰላቹ በሂወታቹ ትልቅ የምትሉት እና በጣም የምትፈልጉት ነገር ወደ ሂወታቹ ይመጣል እና ከ እግዚአብሔር ጋር ያላቹን ህብረት ማቆም እንዳለባቹ ይነግራቹሀል የዛን ጊዜ ልባቹ ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር ፍቅር ክብደት ይሰማቹሀል እግዚአብሔርን ምን ያክል ልባችሁ ዉስጥ ትልቅ ስፍራ እንዳለው ትረዳላቹ 🛑ከዛን ጊዜ በኋላ ለእግዚአብሔር ፍቅር ብዙ መከራ ትቀበላላቹበፍጹም ከልባቹ ማውጣት እንደማትችሉ ታቃላቹ ብዙ ነገሮችን ለሱ ስትሉ መተው ትጀምራላቹ የምፈልጉትን ሳይሆን የሚፈልገውን መኖር ትጀምራላቹ📌አንዳን መከራቹን ውደዱት ለእየሱስ ያላቹን ፍቅር ያሳያቹሀልከ man of God aklilu#SHARE💯#share💯
    10,8001288421Открыть в Telegram
  • Fellowship with God

    5 июн. 2024 г., 14:21

    ዘማሪት ህሊና ዳዊት🛑 live worshipሼር💯 #join👇#here @Fellowship_with_God
    6,570файл207Открыть в Telegram
  • Fellowship with God pinned «🛑#የወቀሰክ_ማን_ነው 🚨#ብዙ_ወጣቶች_በዚህ_ይሸወዳሉ ሰይጣን ሀጢያትን ሲሰሩ እግዚአበሔርን በድያለው ብለው ከእግአብሄር ፊትና ከእግዚአብሔር ቤት እንዲርቁ ያደርጋቸዋል በተደጋጋሚ አንድ #ሀጢያት ውስጥ ስትገቡ ደግሞ ሰይጣን እንደማትወጡና እንደማችሉ ይነግራቹኋል ሁኔታውን እያሳየ #ተስፋ ያስቆርጣችሀል #መኖር ያስጠላችኋል #ሰይጣን ሀጢያት ውስጥ ምቹ ስፍራ ያዘጋጅላቹና እዛ ጨለማ ውስጥ ተደብቃቹ…»

    1 июн. 2024 г., 07:02

  • Fellowship with God

    1 июн. 2024 г., 07:02

    🛑#የወቀሰክ_ማን_ነው🚨#ብዙ_ወጣቶች_በዚህ_ይሸወዳሉ ሰይጣን ሀጢያትን ሲሰሩ እግዚአበሔርን በድያለው ብለው ከእግአብሄር ፊትና ከእግዚአብሔር ቤት እንዲርቁ ያደርጋቸዋል በተደጋጋሚ አንድ #ሀጢያት ውስጥ ስትገቡ ደግሞ ሰይጣን እንደማትወጡና እንደማችሉ ይነግራቹኋል ሁኔታውን እያሳየ #ተስፋ ያስቆርጣችሀል #መኖር ያስጠላችኋል#ሰይጣን ሀጢያት ውስጥ ምቹ ስፍራ ያዘጋጅላቹና እዛ ጨለማ ውስጥ ተደብቃቹ ትቀመጣላቹ እዛ ስፍራ ውስጥ በተቀመጣቹ ቁጥር የበለጠ ማንነታቹን እያጣቹት ትመጣላቹ #መውጣት_ብትፈልጉ እነኳን እስከማችሉ ድረስ በብዙ ነገር ታስራቹ እራሳቹን ታገኙታላቹሰይጣን እዛ ስፍራ ውስጥ ተስፋቹን፣እምነታቹን፣አቅማቹን፣ማንነታቹን ይበላዋል እና #ባዶ_ቀፎ ሽባ ሆናቹ እራሳቹን ታገኙታላቹ✅ምንም አይነት የሀጢያት ህይወት ውስጥ ሁኑ ግን #እዛስፍራ_ውስጥ_መቆየትን_አትለማመዱ ከእግዚአብሔር አትራቁ እንደውም ቅረቡ✅እውነተኛ #የመንፈስቅዱስ_ወቀሳ ሀጢያት ውስጥ እንድትቆዩ አያደርግም ከእግዚአብሔር እንድትርቁም አያደርጋቹም በንሰሀ ወደ እግዚአብሔር እንድትጠጉ እንጂመንፈስ ቅዱስ ይወቅሳል ማለት ወደ እግዚአብሔር በንስሀ ይመልሳል ማለት ነው🚨#የሰይጣን_ወቀሳ ግን ከ እግዚአብሔር እንድትርቁ እንድትጠፉ የሚያረጋቹ ለዛ ነው እግዚአብሔር ይቅር እንደማይላቹና እንደማይፈልጋቹ የሚነግራቹምክንያቱም #ከእግዚአብሔር_ስትርቁ ነው ህይወታቹን ማጥፋት የሚችለው ለዛ ነው መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ሚለው“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።”
    11,100151261Открыть в Telegram