gram news
Аватар канала ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

@fkr_eske_jenet

ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶች ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሟልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ አልሀናኒ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot

ПроектыARЭзотерика

29,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    21 сент., 15:21

    የሰዎችን ጥፋት እንደ ጌታ ሆናቹ የራሳችሁን ጥፋት እንደ ባርያ ሆናቹ አትመልከቱ በወንጀል የተፈተኑ ሰዎችን ስታዩ እዘኑላቸው። አሏህ ከዛ ስለጠበቃችሁም አመስግኑት !!!ኢማሙ ማሊክ📡 t.me/FKR_ESKE_JENET
    Иллюстрация к посту канала ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒИллюстрация к посту канала ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
    2,320352966Открыть в Telegram
  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    21 сент., 15:21

  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    20 сент., 12:44

    ካለፈበጊዜው ነዉ እንጂ ይቅርታ እሚጠግን ፣ በወቅቱ ነዉ እንጂ መፀፀት የሚያድን ። በዚያዉ ቅፅበት እንጂ ፀፀት ያለው ጉልበት፣ እንኳንም ይቅርታ መድኃኒት መርዝ ነዉ ጊዜው ካለፈበት ።╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- = t.me/FKR_ESKE_JENET
    Иллюстрация к посту канала ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒИллюстрация к посту канала ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
    3,410312411Открыть в Telegram
  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    20 сент., 12:44

  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    20 сент., 09:27изменён

    ምርጥ መልዕክት ከቁርአን 📖: "ولا تمشِ في الأرض مرحا"➡️"በምድር ላይ እየተንቦጣረርክ አትሂድ" ብሎ አካሄዳችንን ስርአት አስያዘ: "واغضض من صوتك"➡️ድምፅህን ዝቅ አድርግ ብሎም አነጋገራችንን ስርአት አስያዘ"ولا تمدنَّ عينيك"➡️ ዱንያ ላይ ጊዜያው መጣቀሚያ የተሰጣቸውን ሰዎች እያየህ አትተክዝ (አትድከም) ብሎ እይታችን ስርአት አስያዘ: "ولاتجسسوا"➡️አትፈላፈሉ ብሎ አሰማማችንንም
    Telegramፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶች ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሟልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ አልሀናኒ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @Ramas_Alhanani_bot
    3,13022161Открыть в Telegram
  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    20 сент., 09:27

  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    20 сент., 08:49

    የፍቺ ጉዳይ ~ በኢስላም የፍቺ ጉዳይ ልቅና ገደብ የለሽ አይደለም። ሶስት ፍቺ የፈፀመ ሰው ዳግም ሚስቱን ለመመለስ ነገሩ ከባድ ነው። ባጭሩ ሸርጡን ባሟላ ኒካሕ ሌላ ሰው አግብታ የተፈታች ከሆነ ነው የመጀመሪያው መመለስ የሚችለው። አንድ ሰው ለመጀመሪያው ባል ሐላል ለማድረግ አስቦ ቢያገባት ራሱ ድርጊቱ ከባድ ወንጀል ከመሆኑም ጋር ለመጀመሪያውም ባል ሐላል ማድረግ አይችልም፡፡እንዲህ አይነት ጣጣ እንዳይገጥም ፍቺ ውስጥ ከመግባት በፊት ቀድሞ ደግሞ ደጋግሞ ማሰብ ይገባል። እለታዊ ግጭቶች ያልፋሉ። ነገሮች ሲበርዱ ቁጭት ሊከተል ይችላል። ፍቺ ቀላል ነገር አይደለም። የሚከተሉት ውሳኔዎች ይኖራሉ። በተለይ ልጆች ሲኖሩ ተፅእኖው ከባድ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ፍቺን እለታዊ ግጭትን ሰበብ በማድረግ ሳይሆን በጥልቀት ካሰቡ በኋላ መፈፀም ይሻላል። በችኮላ ኒካሕ አውርደው ከዚያ መውጫ ቀዳዳ ፍለጋ የሚባዝኑ፣ ተጨንቀው የሚያስጨንቁ ብዙ ሰዎች አሉ። "ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ፣ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ" ይሆናል ነገሩ።በነገራችን ላይ ፍቺን ዑለማኦች ለሁለት ይከፍሉታል፣ ሱናዊ የሆነ እና ቢድዐዊ በመሆኑ የተወገዘ ብለው። እውነታው ይህ ከሆነ ሱናውን የጠበቀ የፍቺ ስርዓትን መለየት ያስፈልጋል ማለት ነው። ይህም ሴቷ ከወር አበባ ንፁህ በሆነችበት ወቅት ላይ፣ ግንኙነት ሳይፈፀም በፊት የሚፈፀም ፍቺ ነው። ሁለት መስፈርቶች አሉት ማለት ነው።1ኛ:- ሚስት ከወር አበባ ንፁህ መሆን አለባት። በወር አበባ ወቅት ላይ ፍቺ መፈፀም ጥፋት ነው። 2ኛ፦ በንፅህናዋ ወቅትም ቢሆን ግንኙነት ሳይፈፀም በፊት
    TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    20 сент., 08:48

  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    19 сент., 20:06изменён

    ባልና ሚስት አብሮ ጀነት ከመግባት በላይ ምን ደስታ አለ?እውነተኛ ፍቅር እና ስኬት ማለት በዱንያ ላይ ተዋዶ እና ተከባብሮ መኖር ብቻ ሳይሆን ይህን አላፊ ህይወት አላህን በመታዘዝ አሳልፎ የዘላለም መኖሪያ በሆነችው ጀነት ውስጥ በአንድነት መገናኘት ነው።ادْخُلُوا الْجَنَّةَ أَنتُمْ وَأَزْوَاجُكُمْ تُحْبَرُونَ«ገነትን ግቡ እናንተም ሚስቶቻችሁም ትደሰታላችሁ ትከበሩም አላችሁ» የሚለው የቁርኣን አንቀጽ የሚያበስረን በዱንያ ላይ የዲን መንገድን ተከትለው በችግርም ሆነ በደስታ ተደጋግፈው እርስ በርስ ወደ ኸይር እየተመካከሩ ለኖሩ ባልና ሚስቶች የተዘጋጀውን ወደር የለሽ የክብር ሽልማት ነው። ከፈተና እና ከሀዘን በፀዳችው ፀጋዋ በማያልቀው እና ውበቷ በማይነጥፈው ጀነት ውስጥ የዱንያን የህይወት አጋር ይዞ በክብር መግባት እንዲሁም በዚያች ውብ አገር ላይ ማለቂያ የሌለውን ደስታ አብሮ ማጣጣም ከምንም ነገር በላይ የሆነ ትልቁ የፍቅር ጫፍ ነው። የትዳር ዋና አላማችን ይህንን የአላህ ጥሪ ሰምቶ ጀነትን በጋራ ለመውረስ እርስ በርስ መተጋገዝ ሊሆን ይገባል። አላህ ከእነዚህ የተከበሩና በጀነት ከሚደሰቱ ባልና ሚስቶች መካከል ያድርገን!╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- = t.me/FKR_ESKE_JENET
    Иллюстрация к посту канала ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒИллюстрация к посту канала ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
    3,030591393Открыть в Telegram
  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    19 сент., 20:06

  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    19 сент., 17:32изменён

    #ብልህ ሴትየአላህ መልዕክተኛ { ﷺ } እንዲህ ብለዋል፦«መልካም ሴት #ባለቤቷ ወደ እሷ ሲመለከታት #የምታስደስተው ናት!»ብለዋል።ዛሬ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚዋቡት ለሠርግ አሊያም ለፕሮግራም ጭራሽ ደግሞ አንዳንዶች መንገድ ላይ እንዲሁም በየሱቁ ላሉ ወንዶች ለመታየት ይዋባሉ።እንዲህ አይነቶቹ ደግሞ ለባሎቻቸው መዋብን በቤት ውስጥ ፍፁም የዘነጉ ናቸው ።ሷሊህ የሆነች ሴት የትና መቼ መዋብ እንዳለበት ታውቃለች።= t.me/FKR_ESKE_JENET
    Telegramፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶች ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሟልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ አልሀናኒ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @Ramas_Alhanani_bot
  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    19 сент., 17:32

  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    19 сент., 14:48изменён

    አንዳንድ ወንድምና እህቶች መልዕክት ልካችሁ ከኛ ምላሽ ያልደረሳችሁ አላችሁ። የድሮ ቦት በከፊል እየሰራ ስላልነበር መልዕክታችሁ አልደረሰንም ። ከዚህ በኋላ መልዕክት ወይም አስተያየት ሲኖር ከታች ያለውን ቦት ተጠቀሙ ።👇@Ramas_Alhanani_bot👆
  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    19 сент., 14:48

  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    18 сент., 16:14

    በውድድሩ ያስተዋልኳቸው ሁለት ተቃራኒ እውነታዎች ልበ ቀናነት እና ራስ ወዳድነት !በዚህ የኸይር ውድድር ሂደት ውስጥ በግልፅ የታዘብኳቸው እና ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት የሚሰጡ ሁለት ፍፁም ተቃራኒ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች አሉ። በአንዱ በኩል ልብን በደስታ የሚሞላ የእውነተኛ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ማሳያ ሲኖር በሌላ በኩል ደግሞ እጅግ የሚያሳዝን የራስ ወዳድነት በሽታ ተመልክተናል።1⃣ የሚያስደስተው እውነታ፦ ራስን ትቶ ሌላውን ማሳደግ (الإيثار ኢሳር)በዚህ ፕሮግራም እጅግ ያስገረመኝ እና ልቤን የነካው ትልቁ ነገር የእህቶቻችን ፍፁም ልበ ቀናነት ነው። ራሳቸው ተወዳዳሪ ሆነው ሳለ የራሳቸውን ማሸነፍ ወደ ጎን በመተው አንዷ ለሌላዋ ተወዳዳሪ እህቷ በራሷ ቻናል ላይ ጭምር ድምፅ ስጧት ብላ ስታስተዋውቅ ማየት በእውነትም አስደናቂ ነው።ይህ ድርጊት ከፍተኛ አስተዋይነትን ዲንን በሚገባ መረዳትን እና ከምቀኝነት የፀዳ ንፁህ ልብ እንዳላቸው ያረጋግጣል። ይህ ባህሪ በኢስላም ( ኢሳር) ራስን ጥቅም ትቶ ለሌላው ቅድሚያ መስጠት ይባላል። አላህ እነዚህን መሰል ንፁህ ልብ ያላቸውን ባሮች በቁርዓን እንዲህ ሲል ያወድሳቸዋል፦وَيُؤْثِرُونَ عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ وَلَوْ كَانَ بِهِمْ خَصَاصَةٌ ۚ وَمَن يُوقَ شُحَّ نَفْسِهِ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَበእነርሱ ላይ ችግር (ፍላጎት) ቢኖርባቸውም እንኳ በነፍሶቻቸው ላይ
    Telegramፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶች ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሟልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ አልሀናኒ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @Ramas_Alhanani_bot
  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    18 сент., 16:14

  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    18 сент., 14:30

    ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ።ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይንበወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ቤት t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
    Иллюстрация к посту канала ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒИллюстрация к посту канала ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    18 сент., 14:30

  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    18 сент., 11:29изменён

    እስኪ በዚህ ፕሮግራም ዙሪያ የተሰማችሁን ነገር ግለፁልን መስተካከል የነበረበት ወይም ቢቀጥል ጥሩ የምትሉት ሀሳብ ከታች ባለችው ቦት አሳውቁኝ ። ብዙ ግዜ እኛ ጥሩ ብለን ያሰብንበት ቦታ ስህተት አይጠፋውም እና ኢንሻአላህ ምከሩኝ እታረማለሁ !!ሌላው በጣም ያስገረማችሁ ነገር እና የታዘባችሁት ተግባር ይኖራል እስኪ አጋሩን በሁሉም አቅጣጫ ያያችሁትን ነገር ።👇@fkr_eske_Jenet_Bot🔼
  • ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ

    18 сент., 11:26