Последние посты

ግዕዝ ለኵሉ
22 сент., 07:05изменён
☦️ጠዐሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ ዕወቁም✨ ልበ አምላክ ዳዊት ✨ ✈️ @geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ
21 сент., 19:25

ግዕዝ ለኵሉ
21 сент., 18:43изменён
ተረቴን መልሱ አፌንም አብሱዐብዱል' ጅሉ'


ግዕዝ ለኵሉ
21 сент., 14:37
🟥 ብፁዓን እለ ተኀድገ ሎሙ ኃጢኣቶሙ ወለእለ ኢሐሰበ ሎሙ ኵሎ ጌጋዮሙ🟥🟥መተላለፉ የቀረችለት ኃጢኣቱም የተከደነችለት ምስጉን ነው ።🟥🟢መዝ ፴፪፥፩🟢✅ @geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ
21 сент., 08:19
በአዲሱ ዓመት መዝሙረ ዳዊት ለመማር አስበዋል ? 🤔የትምህርት አይነት 🔸 መዝሙረ ዳዊት ንባብ የትምህርቱ ቀን 🔸 ሰኞ ፣ ረቡዕ እና አርብ ሰአት 🔸 ምሽት 3:30 ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው 🔸 በ telegram live ለመመዝገብ 🔸 @petros2ሥራዎችን ይሥሩ ወዲህ ደግሞ ይማሩ !!! ይቀላቀሉን ! ✈️ @geeZzlekulu

ግዕዝ ለኵሉ pinned Deleted message
21 сент., 06:10

ግዕዝ ለኵሉ
21 сент., 06:04
переслано из @booksgeez
🟥 መዝሙረ ዳዊት መምህር ለምኔ 🟥 ሌሎች መጻሕፍቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉን👇 📚@booksgeez📚 📚@booksgeez 📚
ግዕዝ ለኵሉ
20 сент., 18:32изменён
" ሕይወትየ በጊዜ ቀብጸ ውእቱ ዘመጻእኪ : በሐፂር ኀበ ሕይወትየ እንዘ ትመጽኢ አንቲ ከበበኒ ጽልመት : ሚ መጠነ ቀበጽኩኑ : ኦ ዘመጻእኪ ዕለት ቡርክት ይእቲ "" ሕይወቴ ተስፋ ባጣ ጊዜ ነው የመጣሽው...በአጭሩ ወደ ሕይወቴ ስትመጪ ጨለማ ከቦኝ ነበር ። ምን ያህል ተስፋ ቆርጬ ነበር ? ኦህ ! ወደ ሕይወቴ የመጣሽባት ዕለት የተባረከች ናት ።✈️ @geeZzlekulu


ግዕዝ ለኵሉ
20 сент., 09:48изменён
❣️ ጴጥሮስ ወአነ ከዊነነ ላዕለ ናሕሱ በመስኮት እንዘ ንኔጽሮ ሰማዮ ንረስዖ ኵሎ ሥቃየ ዘሀሎ ላዕለ ምድር ። ዝንቱ እንዘ ይከውን ጥቃየ ወይጼወን መትከፍትየ ይመስለኒ ዘሀለወት ዓለም ላዕለ ሰላም ። ከዊኖ ውስተ ዛቲ ጸባብ ክፍል ነቢብቦት በእንተ ግዕዛን ወበእንተ ሕይወትነ ዘቅድሜነ ወበእንተ ፍቅር ነዊሕ ኢፈሪሆት ውእቱ ።"ፒተርና እኔ ሰገነቱ ላይ ሆነን በመስኮት በኩል ሰማዩን ስናይ በምድር ላይ ያለውን ስቃይ ሁሉ እንረሳዋለን። እሱ አጠገቤ ሲቀመጥና ትከሻዬን ሲደገፍ፣ ዓለም በሰላም ላይ ያለች ይመስለኛል። እዚያች ጠባብ ክፍል ውስጥ ሆኖ ስለ ነፃነት፣ ስለ ወደፊት ሕይወታችንና ስለ ፍቅር ማውራት ትልቅ ድፍረት ነበር።💔✨አና ፍራንክ✨ ✈️ @geeZzlekulu


ግዕዝ ለኵሉ
20 сент., 08:46изменён
ማሰነ... ተጠፋፋነ መሰል 😎
ግዕዝ ለኵሉ
18 сент., 18:58изменён
❣️ እንዘ ትከውኑ እምዋሕድ ሰብእ ክልዔክሙ እምዘተሰምዐክሙ ሰላም ወኀሴት ነዊሕ ነገር ዝንቱ ውእቱ ፈንዉ ለሰብእ ዘይጼጉ ለክሙ ሰላመ እንዘ ትትራከቡ... ❣️🟢ከአንድ ሰው ካር ስትሆኑ ሁለታችሁም ሰላም እና ደስታ ከተሰማችሁ ትልቁ ነገር ይህ ነው ። ይህንን ስታገኙት ሰላም ለሚሰጣችሁ ሰው ላኩለት ❤️✈️ @geeZzlekulu


ግዕዝ ለኵሉ
18 сент., 18:41изменён
🔹 ኀበ ቦአ ጽእለት ይመጽእ ኀሣር አፈ የዋሃንሰ ይትሜሀር ጥበበ🔹 🔹ትዕቢት ከመጣች ውርደት ትመጣለች። የትሑታን አፍ ግን ጥበብን ትማራለች ። 🔹✨ምሳ ፲፩ ፥ ፪✨ ✈️ @geeZzlekulu
ግዕዝ ለኵሉ
18 сент., 04:52
переслано из @booksgeez
🟥 መጽሐፈ ቅዳሴ በግዕዝ እና በአማርኛ 🟥 ሌሎች መጻሕፍቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉን👇 📚@booksgeez📚 📚@booksgeez 📚
ግዕዝ ለኵሉ
18 сент., 04:39
переслано из @geezzlekulu2
✍️ወአንትሙሰ ዘክርስቶስ ወክርስቶስኒ ዘእግዚአብሔር ✍️ ✨ እናንተ ግን የክርስቶስ ናችሁ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው ። ✨🔸፩ቆሮ. ፫:፳፫🔸 ❤️@geeZzlekulu2


ግዕዝ ለኵሉ
17 сент., 15:52
🔹ብእሲ ዐብድ ወዓማፂ የሐውር ፍናወ ዘኢኮና ኅሪተ ወውእቱ ይቀጽብ በዓይን ወይቀስር በእግር ወይኤምር በቅጽበተ አፃብዕ ወዕልው በልብ ወይሔሊ እኩየ በኵሉ ጊዜ ዘከመዝሰ ብእሲ ያመጽእ ሀከከ ላዕለ ሀገር በእንቲአሁ ይመጽእ ግብተ ኀጕል ዝብጠት ወቅጥቃጤ ዘኢየሐዩ 🔹 🔸ምናምንቴ ሰው የበደለኛም ልጅ፡በጠማማ አፍ ይሄዳል፤በዓይኑ ይጠቅሳል፥ በእግሩ ይናገራል፥በጣቱ ያስተምራል፤ ጠማማነት በልቡ አለ፥ ሁልጊዜም ክፋትን
ግዕዝ ለኵሉ
16 сент., 14:20изменён
🕯እምዘኀሠስከ ከዊነ ብርሃን ኀቲዎትከ ኵርሕ ውእቱ🕯 ✨ብርሃን መሆን ከፈለግህ መንደድህ ግድ ነው✨ ✈️ @geeZzlekulu


ግዕዝ ለኵሉ
16 сент., 08:54изменён
🔹ብእሲ ዐብድ ወዓማፂ የሐውር ፍናወ ዘኢኮና ኅሪተ ወውእቱ ይቀጽብ በዓይን ወይቀስር በእግር ወይኤምር በቅጽበተ አፃብዕ ወዕልው በልብ ወይሔሊ እኩየ በኵሉ ጊዜ ዘከመዝሰ ብእሲ ያመጽእ ሀከከ ላዕለ ሀገር በእንቲአሁ ይመጽእ ግብተ ኀጕል ዝብጠት ወቅጥቃጤ ዘኢየሐዩ 🔹🔸ምናምንቴ ሰው የበደለኛም ልጅ፡በጠማማ አፍ ይሄዳል፤በዓይኑ ይጠቅሳል፥ በእግሩ ይናገራል፥በጣቱ ያስተምራል፤ ጠማማነት በልቡ አለ፥ ሁልጊዜም ክፋትን ያስባል፤ጠብንም ይዘራል። ስለዚህ ጥፋቱ ድንገት ይደርስበታል ። ድንገት ይደቅቃል፥ ፈውስም ከቶ የለውም።🔸✨ መጽሐፈ ምሳሌ ✨ ✈️ @geeZzlekuluግዕዝ ለኵሉ pinned a photo
16 сент., 05:03

ግዕዝ ለኵሉ
14 сент., 10:41
💔 አንቲ ውእቱ መጥባሕት ዘኣዐውዶ ውሳጤየ ፤ ፍቅር ብሂል ዝንቱ ውእቱ 💔✍️“አንቺ በራሴ ውስጥ የማዞረው ቢላዋ ነሽ ፤ ፍቅር ማለት ይህ ነው። ”✍️✨ፍራንዝ ካፍካ✨ ✅ @geeZzlekulu


ግዕዝ ለኵሉ
14 сент., 05:07изменён
አቤቱ አመሰግንሃለሁ ተቀብለኸኛልና ። ለጠላቴ መሳለቅያ አላደረግኸኝም ። የጠላቴ መዘባበቻም አታድርገኝ። አቤቱ! በፈቃድህ ለሕይወቴ ኃይልን ስጣት ። አቤቱ አምላኬ ! አንተን እስከ ዘለዓለም አመሰግናለሁ ። አቤቱ ! አንተን ተስፋ አደረግሁ እስከ ዘለዓለም ድረስም አላፍርም።
