gram news
Аватар канала Goh Betoch Bank

Goh Betoch Bank

@gohbetochbank

The First Private Mortgage Bank in Ethiopia. Website: https://www.gohbetbank.com/ Facebook: https://bit.ly/3VaVTRw Twitter: https://bit.ly/3tIBMhW YouTube: https://bit.ly/3gkqlKr Linkedi

9,208подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Goh Betoch Bank

    21 сент., 06:56

    የጥንቃቄ መልዕክት! ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    17 сент., 06:34

    ጎሕ ቤቶች ባንክ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በሁሉም ቅርንጫፎቹ ከደንበኞቹ ጋር ሲያከብር የነበረውን የምስጋና መርሃ-ግብር በስኬት ያጠናቀቀ ሲሆን፤ አዲሱ ዓመት ያሰቡት የሚሳካበት፣ ፍቅር፣ ሰላምና ጤና የተሞላበት ዓመት እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል::መልካም የስራ ዘመን!ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ !💜💛
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
    2,1901311Открыть в Telegram
  • Goh Betoch Bank

    15 сент., 08:01

    ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከደንበኞቹ ጋር የምስጋና መርሃ-ግብር በቅርንጫፎቹ እያካሄደ ነው፡፡ ባንካችን ጎሕ ቤቶች ባንክ በሀገራችን የባንክ ዘርፍ ላይ መደበኛ እና የሞርጌጅ ባንክ አገልግሎቶችን አጣምሮ እየሰጠ የሚገኝ ባንክ ሲሆን በ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትም ለደንበኞቹ ምቹና ተመራጭ ባንክ ሆኖ ለማገልገል የሚያስችለውን የምስጋና መርሃ ግብር የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በሁሉም ቅርንጫፎች እያካሄደ ይገኛል፡፡ይህ መርሃ ግብር ደንበኞቹ ከባንኩ ጋር ያላቸውን መልካም የስራ ግንኙነትና ትስስር ለማጠናከርና ለማመስገን ያለመ መሆኑንና ወደፊትም ባንኩ ከደንበኞቹ ጋር በቅርበት ለመስራት ዝግጁ መሆኑን በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ገልፀዋል፡፡መልካም አዲስ ዓመት !ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ !
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    11 сент., 17:28изменён

    ውድ የጎሕ ቤቶች ባንክ ቤተሰቦች፡ እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የደስታ፣ የመተሳሰብና የአብሮነት ዓመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡ መልካም አዲስ ዓመት ! Happy Ethiopian New Year!ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    10 сент., 12:53

    መልካም አዲስ ዓመት !ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ
    2,570видео821Открыть в Telegram
  • Goh Betoch Bank

    7 сент., 06:11

    ጠቀም ያለ ወለድ ከሚያስገኙ ልዩ ልዩ የቁጠባ አማራጮች ጋር እንጠብቅዎታለን! ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    3 сент., 06:55

    የጥንቃቄ መልዕክት! ዉድ ደንበኛችን ስልክዎ፣ ሲም ካርድዎ ወይም ከባንክ አገልግሎት ጋር ግንኙነት ያለዉ መገልገያዎ ቢጠፋ አልያም ቢሰረቅ ለደህንነትዎ ሲባል በአቅራቢያዎ ለሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ያሳዉቁ!ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    2 сент., 13:08

    በጎሕ ሞባይል መተግበሪያ ክፍያዎትን ያዘምኑ ! ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.comጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #mobilebanking #gohmobileapp #gohbank #gohbetochbank #mobileapp #GohCard #CardBanking
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    27 авг., 06:11

    የጥንቃቄ መልዕክት! ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    25 авг., 05:09

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንልዎ እንመኛለን::መልካም በዓል !ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
    3,980952Открыть в Telegram
  • Goh Betoch Bank

    21 авг., 07:31

    ጁሙዓ ሙባረክ 💜 Jummá Mubarak 💛ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.comጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #Mobilebanking #DigitalBanking #GohMobileAPP #gohbetochbank #homeownership #mortgagebank #jummamubarak
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    20 авг., 07:16

    የጥንቃቄ መልዕክት! ዉድ ደንበኛችን ስልክዎ፣ ሲም ካርድዎ ወይም ከባንክ አገልግሎት ጋር ግንኙነት ያለዉ መገልገያዎ ቢጠፋ አልያም ቢሰረቅ ለደህንነትዎ ሲባል በአቅራቢያዎ ለሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ያሳዉቁ!ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    17 авг., 06:51изменён

    አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ ሥራ ጀመረ! ተደራሽነቱን ይበልጥ እያሰፋ ወደ እርስዎ እየቀረበ የሚገኘው ጎሕ ቤቶች ባንክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ከተማ አዲስ ቅርንጫፍ ከፍቶ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡እርስዎም ወደ ቅርንጫፋችን ጎራ ብለው በተለመደው የቅርንጫፍ ሰራተኞቻችን ቀልጣፋ አገልግሎት ደስታ እና ትህትና በተሞላው መስተንግዶ ይገልገሉልን፡፡ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.comጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #mobilebanking #gohmobileapp #gohbank #gohbetochbank #mobileapp
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
    3,9201374Открыть в Telegram
  • Goh Betoch Bank

    15 авг., 07:18

    ወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ ሥራ ጀመረ! ተደራሽነቱን ይበልጥ እያሰፋ ወደ እርስዎ እየቀረበ የሚገኘው ጎሕ ቤቶች ባንክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ አዲስ ቅርንጫፍ ከፍቶ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ሲገልፅ በደስታ ነው፡፡እርስዎም ወደ ቅርንጫፋችን ጎራ ብለው በተለመደው የቅርንጫፍ ሰራተኞቻችን ቀልጣፋ አገልግሎት ደስታ እና ትህትና በተሞላው መስተንግዶ ይገልገሉልን፡፡ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.comጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #mobilebanking #gohmobileapp #gohbank #gohbetochbank #mobileapp
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
    3,54019822Открыть в Telegram
  • Goh Betoch Bank

    14 авг., 06:15

    ጁሙዓ ሙባረክ 💜 Jummá Mubarak 💛ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.comጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #Mobilebanking #DigitalBanking #GohMobileAPP #gohbetochbank #homeownership #mortgagebank #jummamubarak
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    10 авг., 07:55

    ጠቀም ያለ ወለድ ከሚያስገኙ ልዩ ልዩ የቁጠባ አማራጮች ጋር እንጠብቅዎታለን! ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    7 авг., 08:27

    ጁሙዓ ሙባረክ 💜 Jummá Mubarak 💛 ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ: https://www.gohbetbank.comጎሕ ቤቶች ባንክ ! የትውልዱ ባንክ ! #EthiopianBanking #EthiopianBusiness #Ethiopia #BanksinEthiopia #gohbetochbank #AddisAbaba #homeownership #Mobilebanking #DigitalBanking #GohMobileAPP #gohbetochbank #homeownership #mortgagebank #jummamubarak
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    5 авг., 06:58

    የጥንቃቄ መልዕክት! ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    3 авг., 07:20

    ጠቀም ያለ ወለድ ከሚያስገኙ ልዩ ልዩ የቁጠባ አማራጮች ጋር እንጠብቅዎታለን! ጎሕ ቤቶች ባንክ የትውልዱ ባንክ! #gohbetochbank #homeownership #mortgagebankinethiopia #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration #commercialbanking #digitalbanking
    Иллюстрация к посту канала Goh Betoch BankИллюстрация к посту канала Goh Betoch Bank
  • Goh Betoch Bank

    31 июл., 06:16