Последние посты

𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
24 сент., 11:50
ሁሌም ቢሆን በእያንዳንዱ ጉዳያችን ላይ አላህን እንያዝ፣ እናስቀድም አትጠራጠሩ ያኔ ነው ስኬት ወደኛ ሚቀርበው።✨
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
24 сент., 11:13
The power of "ለ ኸይር ነው" 🫀❤️🩹
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
24 сент., 08:56изменён
ለماንኛوም ተزወجو አجارቹኮ😁🙌
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
24 сент., 06:11
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋: ✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 309❵ #hadith309 "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ወ.ወ) እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል። "የሰው ልጅ እያንዳንዱ የአጥንት መገጣጠሚያ ምፅዋት (ሰደቃ) ጸንቶበታል። በእያንዳንዱ ፀሀይ በምትወጣበት ቀን ፣ በሁለት ሰዎች መካከል ፍትህ ማስፈን ፣ አንድን ሰው ከመጓጓዣው ላይ እንዲወጣ መርዳትህና ጓዙን
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
24 сент., 03:17
እንደ ዮሱፍ ቆንጆ 🥰 እንደ ኻሊድ ጀግና 💪 እንደ አዮብ ትእግስተኛ 🥹 እንደ ሱለይማን ጥበበኛ😇 እንደኡስማን አይናፍር የሆነውን😌ጀባ ይበልሽ 🙌
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
24 сент., 03:00
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❸❾⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™ || SHARE 😊
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
23 сент., 20:59
ወጣትነት እንደ እንግዳ ነው በፍጥነት ይመጣል በፍጥነትም ይሄዳል።⏰ሰው እያለበት ሳለ ዋጋውን አያውቅም ከሄደ በኋላ ግን በጣም ይናፍቀዋል።ለዚህም ነው ነብዩ ﷺ "አምስት ነገሮችን ከአምስት በፊት አስቀድም" ሲሉ ከመጀመሪያው "ወጣትነትህን ከእርጅናህ በፊት" ብለው የተናገሩት።
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
23 сент., 20:39
ለሆነሰው ስንል የሰበርነው ህግ አለ አይደልታዳ ያሰው የታለ ..... እ? አንድ ቀን እውነቱ ሲገባን ትንሹዋን ኩሬ ለማይሻገርልን ሰው ውቅያኖስ ማቋረጣችንን እናቆማለን
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
22 сент., 19:59
✋😯ቆይ ከመተኛታችሁ በፊት ሁላችሁም❗️🔰 በተለያዩ ነገሮች ቆሽሾ የዋለውን ቀልባችንን ለማጥራት አጭር ቁርዓን ተጋበዙልኝ😇🤗✯ ወላሂ ሀቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ ✯


𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
22 сент., 18:30
የበረሃው እንባክፍል 19ፀሐፊ፦ Zoyaኦርሳም ፋይሉን እንደታቀፈ በዝናብ በራሰው መንገድ ላይ መሮጥ ጀመረ እግሩ ላይ ያለው ቁስልና የቆየው ድካም ቢቆረቁረውም በአእምሮው የሚመላለሰው ግን የአልጋው ጠርዝ ላይ ተቀምጦ "እዚህ ትተኸኝ ልትሄድ ነው?" የሚለው የኢዘዲን ድምፅ ነበር ለማዘጋጃ ቤቱ የተሰጠው ሰዓት ሊያበቃ ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ነበሩት።በመጨረሻም በከፍተኛ ፍጥነት እየሮጠ ማዘጋጃ ቤት ደረሰ ሰነዱን በሰዓቱ አስረክቦ ማህተም ሲያስመታ ከገላው የሚወርደው ዝናብና ላብ ተደባልቆ ወለሉን አጠቆረው የጥበቃ ሰራተኞቹ በንቀት ቢያዩትም እሱ ግን ቢያንስ የዛሬውን ደሞዙንና ስራውን ማዳኑን አውቆ ረጅም ትንፋሽ ተነፈሰ።ወደ ቢያንቺ ቢሮ ሲመለስ ሰውየው በቅንጡ ወንበራቸው ላይ ተቀምጠው ቡናቸውን እየጠጡ ነበር ኦርሳም ደረሰኙን ጠረጴዛው ላይ አስቀመጠ። "አድርሻለሁ " አለ ድምፁ እየተንቀጠቀጠ።ቢያንቺ ቀና ብለው እንኳ አላዩትም "ጥሩ አሁን ሂድና መኪናዋን እጠበው ከሰዓት በኋላ ትልቅ ስብሰባ ስላለኝ እንድታብረቀርቅ እፈልጋለሁ" አሉት።ኦርሳም ምንም አልተቃወመም ወደ ውጭ ወጥቶ በዚያ ቅዝቃዜ መኪናዋን ማጠብ ጀመረ እጆቹ በበረዶው ውሃ ደንዝዘዋል በዚህ መሃል ግን አንድ ያልተጠበቀ ነገር ተከሰተ የ ቢያንቺ ሴት ልጅ ክላውዲያ ከመኪናዋ ወርዳ ወደ ህንጻው ስትገባ ኦርሳምን አየችው ክላውዲያ እንደ አባቷ ጨካኝ አልነበረችም።"አንተ አዲሱ ሰራተኛ ነህ?" አለችው በጣሊያንኛ አይኖቿ ውስጥ የርህራሄ ምልክት ይታያል "አዎ እመቤቴ" አለ ኦርሳም ጎንበስ ብሎ "በዚህ ዝናብ መኪና ማጠብ
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
22 сент., 18:10
🐫የበረሃው እንባ🐫 #ክፍል 19 ይቀጥላል💫ሞቅ ሞቅ አድርጉት 3:30 ይለቀቃል 🫶
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
22 сент., 18:04
1 ቀን ሲመሽ ከእድሜዬ ላይ 1 ቀን እየተቀነሰ ለሞት 1 ርምጃ እየቀረብኩ መሆኑን ማሰብ ጌታዬን ባግባቡ ለመገዛት በቂ ነበር ሆኖም ደነዘዝኩ 🥺ያረብ እንደ እዝነትህ 🤲
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
22 сент., 17:21
Day33 ጌታችንን እናስታውስ። أَسْتَغْفِرُ اللهَ وَأَتُوبُ إِلَيْه(33)
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
22 сент., 16:41изменён
ኢላሒ...እማፀንሀለሁ... እጆቼን አንስቼ፣ እጠይቅሀለሁ... ሱጁድ ተደፍቼ።እንደምታሳካው... ልመናዬን ሰምተህ፣ እሺ እንደምትለኝ... እምባዎቼን ቆጥረህ፣ እንደምታዝንልኝ... መጨነቄን አይተህ፣ እርግጠኛ እኮ ነኝ... እኔ ምስኪን_ባርያህ።እናማ አላህዬዋ... ፈረጃውን አምጣው፣ ያ እንደገራልኝ... ይህንንም አግራው።©𝐟𝐫𝐝𝐨𝐬🤲😔
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
22 сент., 14:51
.💔ቢላል ድምፁ ጠፋ ጎለውበት እርሶ አንደበቱን ዘጋው ሀዘን ውስጡ ነግሶ🥺ሲቃ ተናነቀው እንባ ሞላ አይኑ አዛን እንዴት ያውጣ ሳይኖሩ ከጎኑ🥹🫶
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
22 сент., 14:17
ፈገግታ።🙂አንዱ ስለ ጀነት ኒዕማ ስለ ሑረልዐይን ይነገረዋል አሉ“ውበታቸው የጉድ ነው አንዷ ስትስምህ 70 አመት ፌንት ታረጋለህ” 🫠ይለዋል“አሁንም ብትስመኝስ?”🥹 ይለዋል“አሁንም 70 አመት ፌንት” 🫠“እዛው ብትደግመኝስ” 😍“እዛው 70 አመት ትወድቃለህ” 🫠“210 አመት ፌንት😟? ታድያ ምኑን ጀነት ገባሁ😕?”አለ አሉ 🤲😁
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
22 сент., 12:16
🎾ሰዉን ስትፈራዉ ትርቀዋለህ🎾አላህን ስትፈራ ግን ትቀርበዋለህFact 🙌
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
22 сент., 12:09изменён
ችግርን እና ህመምን መደበቅ የብልሆች መገለጫ ነውኢብኑል ቀይም


𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
22 сент., 06:34
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋: ✨ᴅᴀɪʟʏ ʜᴀᴅɪᴛʜ✨ ❴Part 307❵ #hadith307 "አቡዘር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉ ሰዎች መልዕክተኛውን (ሶ.ዐ.ወ)፦ «የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ሀብታሞች ምንዳውን ሁሉ አግበሰበሱት እኛ እንደምንሰግደው ይሰግዳሉ፣ እኛ እንደምንፆመው ይፆማሉ፣ በተጨማሪም በትርፍ ገንዘባቸው ምፅዋት በመለገስ (እኛ ልንፈጽመው ያልታደልነውን) ሰናይ ተግባር ይፈፅማሉ።» አሏቸው።
𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭
22 сент., 03:03
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር📖🎧 #ቁርኣን || PART ❸❸❼⭐️ 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™ || SHARE 😊
