gram news
Аватар канала Hakim

Hakim

@hakimethio

Ethiopian blend of Medicine, History and Humor.

ПроектыENЗдоровье

63,100подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Hakim

    23 сент., 16:18

    The care you deserve is here!@HakimEthio
    2,140видео411Открыть в Telegram
  • Hakim

    23 сент., 14:15

    🚨⏳ ONLY 2 DAYS LEFT FOR LOCAL REGISTRATION! ⏳🚨The countdown to WACEM 2026 – World Academic Congress of Emergency Medicine is on! 🌍🚑📢 LOCAL REGISTRATION CLOSES IN JUST 2 DAYS!Join emergency medicine and critical care professionals, researchers, educators, and healthcare leaders for WACEM 2026 in Addis Ababa.🎟️ SPECIAL REGISTRATION DISCOUNTS ARE AVAILABLE FOR: 1️⃣ Residents 👩‍⚕️👨‍⚕️ 2️⃣ ESEP Members 🤝 📞 To access your discount, please call: 0999 343 536 / 0938 940 635📚 EARN CEU POINTS!Participants will receive CEU points based on the seminars they attend, providing an additional opportunity to support your professional development.📅 Pre-Congress: 25–26 October 2026 📅 Main Congress: 27–29 October 2026 📍 Adwa Victory Memorial Museum, Addis Ababa, Ethiopia🔥 ONLY 2 DAYS LEFT!Don’t miss your chance to CONNECT with experts, LEARN from global leaders, SHARE best practices, and TRANSFORM emergency care.🌐 Register now: www.wacem2026.org/registrationESEP CALLS FOR PARTNERS TO COLLABORATE!!!@HakimEthio
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
  • Hakim

    23 сент., 13:22

    በግል ክሊኒኩ የሚሰራ የ50 ዓመት ጎልማሳ ነው። የግፊት ህመም እንዳለበት ካወቀ 5 ዓመታት ቢያልፉም መድኃኒት መውሰድ አልፈለገም። ከወትሮው የተለየ ራስምታትና የእይታ ብዥታ ተሰምቶት ሆስፒታል መጣ፤ ግፊቱ ሲለካ 180/116 mmHg ሲሆን፣ ከዚህ በፊትም እንደዚህ ከፍ ብሎብህ ያውቃል? ስለው "ይህችማ ምን አላት?፣ ይህ ለእኔ ኖርማል ነው፣ 200/120 ሆኖም ያውቃል" አለኝ።በውኑ "ለእኔ" የሚባል ግፊት አለን❓ትክክለኛ የደም ግፊት መጠንና የግፊት ህመም ደረጃዎችስ የትኞቹ ናቸው?4 የደም ግፊት አይነቶች አሉ፤1. ትክክለኛ የደም ግፊት(Normal Blood Pressure): <120/80(ከ 120 በ 80 በታች)2. ከፍ ያለ የደም ግፊት(Elevated Blood Pressure): 120-129/<80( ከ120 እስከ 129 እና ከ80 በታች)3. ደረጃ 1 የግፊት ህመም(Stage 1 Hypertension): 130-139/80-89(ሁለቱ ወይም አንደኛው ብቻ)4. ደረጃ 2 የግፊት ህመም(Stage 2 Hypertension): >/=140/90mmHg(140 በ 90 እና ከዛ በላይ)✳ እነዚህ ክፍፍሎች እንዲሁ ቁጥር ብቻ ሳይሆኑ የግፊት ታማሚ ጤና ጠቋሚ ናቸው። ከህመሙ ጋር ተያይዘው የሚመጡ የልብና የደምስሮች ህመም፣ የኩላሊት ህመም፣ ስትሮክና የመርሳት በሽታ(Vascular Dementia) ትክክለኛ ግፊት ካለው ይልቅ ከፍ ያለ ግፊት ባለው ፣ ከፍ ካለው ይልቅ አንደኛ ደረጃ ግፊት ባለውና ከአንደኛ ይልቅ ሁለተኛ ደረጃ ግፊት ባለው ሰው ላይ የመከሰት እድል ከፍ ያለ ነው።✳የደም ግፊት ደረጃዎች የሚተረጎሙት በትክክል (Standard Blood Pressure Measurement) ከተለካ በኋላ ሲሆን ይህም የሚቻለው በትክክለኛ የግፊት መለኪያ መሣሪያ፣ በትክክለኛ ቦታና፣ ግፊቱን የሚለካው ሰው ትክክለኛ ዝግጅት ካደረገ በኋላ ሲሆን ነው።✳ግፊት መታከም(በአመጋገብ፣በአኗኗርና በመድኀኒት) ብቻውን በቂ አይደለም፤ ግብ ማስቀመጥና ያን ግብ(Blood Pressure Goal) ማግኘት ያስፈልጋል።ይህም ግብ በተጓዳኝ ህመም ምክንያት በሐኪም ካልታዘዘ በስተቀር ለአብዛኛው ሰው ከ130/80 በታች ሲሆን ቢቻል ከ120/80 በታች ለማድረግም መሞከር ይመከራል።የሚፈለግ የግፊት ደረጃ(BP Goal) ለማግኘት የአመጋገብ(በዋናነት ጨው መቀነስ)፣ የአኗኗር (አዘውትሮ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግና ወፍራም ከሆኑ ደግሞ ክብደት መቀነስ) እና አንድ ወይም ከአንድ በላይ መድኀኒቶችን መጠቀም ሊያስፈልግ ይችላል።አንዴ የተጀመረ የግፊት መድኀኒት ለዘውትር የሚሆን አይደለም፤ በየጊዜው የህመሙ ደረጃና ሌሎች የጤና ሁኔታዎች እየታዩ ባለበት ማስቀጠል፣ መቀየር ወይም መጨመር ሊያስፈልግ ይችላል።✳ምንም የህመም ስሜት አልተሰማኝም ብለው ዝምተኛው ገዳይ(Silent Killer) በሆነው የግፊት ህመም (Hypertension) አይሙቱ ፣ አካልዎን አይጉደሉ።References:-2025 AHA/ACC Guideline for the Prevention, Detection, Evaluation, and Management of High Blood Pressure in Adults.- Harrison's Principles of Internal Medicine, 22nd Edition.Dr. Esayas Sada: Internist Bele General Hospital@HakimEthio
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
  • Hakim

    23 сент., 10:33

    የተፈጥሮአዊ ውርጃ 10 ዋና ዋና ምክንያቶችውርጃ ማለት ፅንስ 28 ሳምንት ከመሆኑ በፊት በተለያየ ምክንያት መቋረጥ ማለት ነው። በሚገርም ሁኔታ ከ50-70% የሚሆነው እርግዝና እርግዝና መሆናቸው ሳይታወቅ ይቋረጣሉ። ውርጃ በሁለት አይነት መንገድ ይከሰታል። የመጀመሪያው ምንም አይነት የህክምና ጣልቃ ገብነት ሳይኖር በራሱ የሚከሰት(spontaneous Abortion) ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በሴቲቱ ፍላጎት በመድሀኒት/በመሳሪያ የሚደረግ(Induced abortion) ነው።ብዙ የተጠበቀው እርግዝና በራሱ ሲቋረጥ በተለይም ተደጋጋሚ ሲሆን ጥንዶችን ጭንቀት ውስጥ ይከታል። 80% የሚሆነው በተፈጥሮአዊ መንገድ የሚከሰት (spontaneuos abortion) ከ12 ሳምንት በፊት ወይም ከ3 ወር በፊት የሚከሰት ነው። ውርጃ እጅግ በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩትም ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው።1. የዘረ መል ችግር (chromosomal abnormality) የትኛውም ፅንስ ሲፈጠር ከሴት 23 ከወንድ 23 በመውረስ 46 chromosome ይዞ ይፈጠራል። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ይህ ሂደት ሊበላሽ ወይም ሊዛባ ይችላል። አንዳንዱ 45, አንዳንዱ 47 አልፎ አልፎ ደግሞ 69 ክሮሞዞም ይዞ ይፈጠራል። ይህም ፅንሱ እድገት እንዳይኖረው እና በውርጃ መልክ እንዲወጣ አስተዋፅኦ ያደርጋል። Down syndrome, edward syndrome, patau syndrome የተባሉ የክሮሞዞም ችግሮች ለዚህ ተጠቃሽ ምሳሌ ናቸው።2.የስኳርና የታይሮይድ ችግር የስኳር ህመም በፅንስ እድገት ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ያደርጋል። በተለይም የስኳር መጠናቸውን ባልተቆጣጠሩ ሴቶች ላይ ተደጋጋሚ ውርጃ እንዲሁም የአፈጣጠር ችግር ሊኖር ይችላል።3. የማህፀን ግድግዳ እርስ በርስ መጣበቅ (Asherman syndrome) የማህፀን ግድግዳ በኢንፌክሽን ፣ በተደጋጋሚ ውርጃ (induced aborttion)፣ በሰርጀሪ እንዲሁም በተፈጥሮአዊ መንገድ ሲጣበቅ የተፈጠረው ፅንስ ማህፀን ውስጥ እንዳይጣበቅና እንዳያድግ ይሆናል።4.የማህፀን ግድግዳ አፈጣጠር ችግር (Uterine Anomalies) ብዙ አይነት የማህፀን አፈጣጠር ችግር ያሉ ሲሆን አንዳንዶቹ ሁለት ክፍል ያለው (Septated) ፤ አንዳንዱ ሁለት ራስ (bicornuate) ፤ አንዳንዱ ሁለት የተለያየ ማህፀን (didelphes) ሆነው ሊፈጠሩ ይችላሉ። አብዛኛውን ጊዜ ከተደጋጋሚ ውርጃ ጋር የሚገናኘው ሁለት የተለያየ ክፍል ያለው የማህፀን ግድግዳ (septated uterus) ነው።5. ሞኝ የማህፀን ግድግዳ እጢ (leiomyoma) ይህ እጢ ምንም ምልክት ሳያሳይ ብዙ ሴቶች ላይ የሚገኝ ሲሆን ጥቂት ሴቶች ላይ የመካንነት ወይም ተደጋጋሚ ውርጃ ሊያስከትል ይችላል።6. ኢንፌክሽን የባክቴሪያና የቫይረስ ኢንፌክሽኖች እንደ CMV, TOXOPLASMA, CHLAMYDIA, MYCOPLASMA ለውርጃ ሊዳርጉ ይችላሉ።7. የደም መርጋት በሽታ (Thrombophilia) በሰውነት ደም ስር ውስጥ ደም በተለያዪ ምክንያቶች ሊረጋና ደም ስር ሊዘጋ ይችላል። SLE ,APAS እንዲሁም የተለያዩ የዘረ መል አፈጣጠር ችግሮች ደም እንዲረጋና ወደ ፅንሱ የሚወስደውን የደም ስር በመዝጋት እድገት እንዳይኖረውና በውርጃ መልክ እንዲወጣ ሊያደርጉ ይችላሉ።8. አልኮልና ሲጋራ አልኮልና ሲጋራ በየትኛውም የእርግዝና ጊዜ መወሰድ የሌለባቸው ሲሆን ከተወሰዱ ግን ውርጃ የመከሰት እድሉን ከፍ ያደርጉታል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ የካፌይን መጠን ያላቸው (እንደ ቡና እና ሻይ) አብዝቶ መጠቀም ውርጃን ሊያስከትሉ ይችላሉ።9. ጨረርና የኬሞቴራፒ መድሀኒቶች ጨረርና ኬሞቴራፒ በከፍተኛ ሁኔታ ውርጃ ሊያስከትሉ ይችላሉ። የትኛዋም ነፍሰ ጡር እናት ቀጨረር የመጋለጥ እድሏን መቀነስ አለባት።10. የማህፀን ጫፍ መድከም (cervical insufficiency) በተለይም ደግሞ በሁለተኛው የእርግዝና ወቅት (2nd Trimester) የሚኖር የእርግዝና መቋረጥ ምክንያቱ የማህፀን ጫፍ መስነፍ/መድከም ሊሆን ይችላል።
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
  • Hakim

    23 сент., 09:20

    The Oromia Health Bureau has not yet released our nursing license certificates.Our friends from other regions have already received their licenses and are now moving forward with their careers. Some of them have even been employed, while we are still waiting.Unfortunately, although we have completed our online license applications, they have not yet been approved.We kindly ask you to raise this issue on your media platform and help us bring attention to our situation so that the Oromia Health Bureau can take action and release our license certificates as soon as possible.Gemechis Aschenaki@HakimEthio
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
  • Hakim

    23 сент., 08:30

    አልፎ አልፎ ህይወት በጣም ከባድ ፈተና ትሰጠናለች ፤ ነገር ግን ከዚያ ፈተና በኋላ የሚመጣው ድል የበለጠ ያምራል። 🙏❤️ከከባድ የህመም ጊዜ በኋላ ዛሬ ወደ ስራዬ ለመመለስ በመቻሌ እጅግ ደስተኛ ነኝ። ጤንነቴና ጥንካሬዬም እየተመለሰ ይገኛል።እ/ሔር ይመስገን። 💪​በዚህ ፈታኝ ጊዜ በጸሎት፣ በፍቅርና በጥያቄ ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ምስጋናዬ ወሰን የለውም። ❤️​ለህክምና ባለሙያው ለዶክተር ሳምሶን (Neurosurgeon) እና ቡድናቸው፣ ለውዷ ባለቤቴ እና ለቤተሰቦቻችን፣ እንዲሁም ለCBE እና ለስራ ባልደረቦቼ ላደረጋችሁልኝ ታላቅ እንክብካቤ ከልብ አመሰግናለሁ! 🙏#አዲስጥንካሬ ፣ #አዲስተስፋ ፣ #ኣዲስጉዞ ! 🙏❤️💪Credit: Alem Tadese@HakimEthio
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
  • Hakim

    23 сент., 06:28

    🟩 Lancet Beherawi Dialysis Center🩺Expert Kidney Care. Compassionate Support.✨️When your kidneys need support, you deserve more than treatment you deserve compassionate, professional care.💙 Our Dialysis ServiceHemodialysis is a treatment that helps remove waste products and excess fluid from the blood when the kidneys are no longer able to do so adequately.🏨 At Lancet Beherawi, we provide:🩺 Modern Dialysis Care Safe, reliable dialysis treatment with attention to patient safety and quality.👨‍⚕️👩‍⚕️ Experienced Healthcare Team Professional medical and nursing support throughout your treatment.🛋️ Comfortable Environment A clean, calm, and patient-centered setting designed for your comfort.🧭 Ongoing Kidney Care & Education Guidance and support to help patients better understand and manage their kidney health.📍 Convenient Location Goma Kuteba, next to the Ministry of Health🔺Your kidneys matter. Your care matters.👉Choose compassionate care for every dialysis session.✨ Health with Heart.🏨 Lancet Beherawi Medical & Surgical Center☎️ 9905 📱 +251 907 177 717 | 011 557 6329📲 Follow us: TikTok | Facebook | Telegram | LinkedIn
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
    3,810632Открыть в Telegram
  • Hakim

    23 сент., 05:25

    የስኳር በሽታና እና የአይን ጤናየስኳር በሽታ ትናንሽ የደም ስሮችን ከሚያጠቃባቸው ዋንኛ የሰውነት አካሎቻችን አንዱና ዋንኛው አይናችን ነው። በዚህ ፅሁፍ የስኳር በሽታ እንዴት የአይን ጤናን እንደሚያናጋ (በዋናነት የስኳር ሬቲና በሽታን (Diabetic retinopathy))፣ እነማና የበለጠ ተጋላጭ ናቸው፣ ስንት አይነት የስኳር ሬቲና በሽታ አለ፣ምልክቶቹ እና መፍትሄውስ እሚለውን እንመለከታለን።የስኳር በሽታ እንዴት የአይን ጤናን ያናጋል?የደም የስኳር መጠን ከተለመደውና መሆን ካለበት መጠን በላይ ሆኖ ለረጅም ጊዜያት በሚቆይበት ጊዜ ለእይታ የሚያገለግለን የውስጠኛው የአይናችን ክፍል ላይ የሚገኙ ጥቃቅን የደም ሰሮች ህዋሳትን በመጉዳት፣ በመግደል፣ ህብርነታቸውን በማሳጣት በዉስጣቸው የሚያለፍው ደም ከደም ቧንቧ ሾልኮ በመውጣት ሬቲና እሚባለው የአይናችን ክፍል ላይ እንዲረጭ ያደርጋል። ከዚህም ባስ ሲል የውስጠኛውን የአይን የደም ስር በማጥበብ እሚፈሰውን የደም መጠንና የኦክስጅን አቅርቦት በማሳነስ አዳዲስ ደካማ፣ ደም ወደ ውጪ እንዲፈስና ሬቲና እንዲያብጥ የሚያደርጉ የደም ስሮች እንዲፈጠሩ ምክንያት ይሆናል።ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪነት የስኳር በሽታ የሌንስን ጥራት በማሳጣት የአይን ሞራ እንዲከሰት ያደርጋል።እነማና የበለጠ ለስኳር የሬቲና በሽታ (Diabetic retinopathy) ተጋላጭ ናቸው?ደካማ የሆን የስኳር መጠን ቁጥጥር ያላቸው ታካሚዎች ለረጅም አመታት ከስኳር በሽታ ጋር የቆዩ ታካሚዎች በተጨማሪነት የደም ግፊት በሽታ ያላቸው (75% ያህል በሚሆኑት ይህ በሽታ ይከሰትባቸዋል) ከፍተኛ የሆነ የኮሌስትሮል መጠን ያላቸው እንዲሁም (50% ያህል በሚሆኑት ይህ በሽታ ይከሰትባቸዋል) ሲጃራ ማጤስ የበለጠ ተጋላጭነትን ይጨምራል።ስንት አይነት የስኳር ሬቲና በሽታ አለ?በዋንኛነት ሁለት አይነት የስኳር ሬቲና በሽታዎች አሉ 1. የደም ስር ያላበቀለ (Non prolifrative diabetic retinopahty)፦ በዚህኛው ስር የሬቲና ደም ስሮች ህዋሳት ተጎድተው፣ ህብርነታቸውን አጥተው፣ አንዳንድ ቦተዎች ላይ ወደ ውጪ አብጠው (Microaneurysms) ባስ ሲልም ደም እረጭተው የሚገኝበት ነው። ነገር ግን በዚህኛው አይነት ስር ምንም አይነት አዳዲስ የደም ስሮች በቅለው አናገኝም።2. የደም ስር ያበቀለ (prolifrative diabetic retinopahty)፦ በዚህኛው ስር በዋናነት አዳዲስ የደም ስሮች በቅለው የሚገኝበት ነው።ምልክቶቹ ምንድን ናቸው?90% እሚሆኑ የዚህ በሽታ ተጠቂዎች የበሽታው ምልክት እማያጋጥማቸው ሲሆን ሲከሰት ግን የእይታ ብዠ ማለት ቀለማትን ለመለየት መቸገር የእይታ መቀነስና ማጣት የአይን ግፊትን በመጨመርና ግላኮማን በማምጣት የአይን ውስጥ ህመም መፈጠር አይናችን ውስጥ እንደፀጉር ያለ ውር ውር እሚሉ ነገሮችን መመልከትን ያጠቃልላልመፍትሄውስ?መከላከሉንና መፍትሄውን ስንመለከት አራት አይነት ስትራቴጂዎች ይኖሩናልሀ. አጠቃላይ ህክምና ታካሚዎች የደም ስኳርን፣ HbA1cን፣ የደም ግፊታቸውንና የኮሌስትሮል መጠናቸውን በየጊዜው መለካትና ማወቅ
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
  • Hakim

    22 сент., 15:25

    Best of luck to CII students of Madda Walabu University who have started their qualification exam yesterday.@HakimEthio
  • Hakim

    22 сент., 14:34

    Addis Cardiac and Internal Medicine Center Seminar HighlightTitle: In-Stent Restenosis (ISR)Presenter: Dr. Tewodros Fikremariam (MD | Internist, Interventional Cardiologist & Medical Director)✅Addis Cardiac and Internal Medicine Center, in collaboration with Medtronic, successfully hosted a specialized cardiology seminar focusing on In-Stent Restenosis (ISR)—one of the most critical topics in modern interventional cardiology.❇️ During the session, Dr. Tewodros Fikremariam delivered an insightful presentation on advanced diagnostic modalities, current PCI intervention strategies, and evidence-based management protocols for ISR. Participating healthcare professionals gained valuable clinical perspectives on optimizing patient outcomes and adopting modern interventional techniques.Key Topics Covered:✅Advanced Diagnostic Techniques: Accurate assessment and imaging tools for
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
    3,850721Открыть в Telegram
  • Hakim

    22 сент., 12:55

    Key Mnemonics in MedicineIn the field of medicine, mnemonics are invaluable tools that help healthcare professionals memorize complex information efficiently.This compilation covers essential mnemonics used across multiple specialties, providing quick reference points for diagnosis, treatment, and decision-making in clinical practice.More than 120 key mnemonics are included on the book systematically. Here are a few examples1. Causes of ring-enhancing lesion on brain CT scan (MAGIC DR): · Metastasis · Abscess · Glioblastoma · Infarct (subacute phase) · Contusion · Demyelinating disease · Radiation necrosis or resolving haematoma2. 20–30–40 rule: Predict impending respiratory failure in GBS/Myasthenia Gravis: · Forced vital capacity (FVC) < 20 mL/kg · Maximum inspiratory pressure (MIP)/Negative Inspiratory Force (NIF) < 30 cm H2O
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
    3,6101382Открыть в Telegram
  • Hakim

    22 сент., 08:04

    ሰላም ውድ የዚህ ገፅ ቤተሠቦች! ዛሬ ለአንድ ጉዳይ በስራ ውጥረት መካከል በተገኘች ክፍተት ተገኝቻለሁኝእንግዲህ በኔ እይታ ጉዳዩ ቀላል ነው ብዬ አላስብም : ይኽውም ምንድነው? ከቅርብ ጊዜ ወዴህ በትንሿ የእስቲም ቡና ማፍያ መፈንዳት ምክንያት በበሰዎች ላይ በተደጋጋሚ በአንገት: በመንጋጋ: በአፍና አፍንጫ እንዲሁም በአይን ላይ እየደረሰ ያለውን ከቀላል የአካል ጉዳት እስከ ከባድ እና ቋሚ ሊተካ/ሊጠገን የማይችል ጉዳቶችን እየተመለከትን እንገኛለን::ይህ የቡና ማፍያ ማሽን በታችኛው ክፍሉ የታመቀውን እንፋሎት ሲበዛ የሚያስተነፍስ ቀዳዳ (ቫልቭ) ያለው ሲሆን በአብዛኛው ግን ወይ አጠቃቀሙን ባለመረዳት ወይም ደግሞ በትክክል ቀዳዳውን በቡናው ዱቄት አልያም በቆሻሻ እንዳይዘጋ ባለማድረግ ምክንያት ፍንዳታው ይከሰታል::አደጋውም ከላይ በጥቂቱ ለመጠቆም እንደሞከርኩት ከፍተኛ የሚባል ሆኖ አጊንቼዋለሁኝ:: በቅርብ ከሰራናቸው እንኳን ለማስወስ ያክል ሙሉ ለሙሉ የአይን መጥፋትን እና የላይኛው የመንጋጋ አጥንት; የአፍንጫ አጥንት ሙሉ በሙሉ የአይን አቃፊ አጥንት እና የላይኛውን የመንጋጋ አጥንት ከ አይን እና ከጭንቅላታችን ጋር የሚያገናኘው አጥንት ስብራት (Communited fracture of all mentioned bones) እንዲሁም የፊት ላይ ቆዳን ጡንቻ የደምስሮችን እና የነርቭ አካሎችን ይቆራርጣል ከስራ ውጪም ያደርጋል እና እንደ አንድ ባለሙያ ጥንቃቄ ቢደረግ ባይ ነኝ ለህብረተሠቡ አድርሱልኝ::አመሠግናለሁኝ ክበሩልኝ!ዶ/ር ግሩም ሰሎሞን: በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በOral and
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
    3,9402131Открыть в Telegram
  • Hakim

    22 сент., 04:03

    “መቼ ነው መማር የምታቆመው?” ስትል ጠየቀችኝ።“አፈር የገባሁ ዕለት።” ስል መለስኩላት።“ከአሁን በኋላ የምትማረውስ ምን ሊያደርግልህ ነው?”“ብዙ። ለማህበረሰብ ትልቅ ችግር ለሆኑ የጤና ችግሮች የመፍትሔው አካል ሆኜ ለመገኘት፤ እና ‘ሳላውቅ በስህተት ነው’ የምለውን ሀጢያቴን minimize ለማድረግ።”Three weeks ago, I found myself in a lab coat not as a physician, and certainly not as a professor, but as a student in a research laboratory at Erasmus Medical Center, being trained in molecular diagnostic techniques.Why am I doing this?In one of our research studies, I came across a disease ‘mycetoma’ that is crippling a community. In one hospital in the endemic region, it accounted for 21% of orthopedic amputations, yet the specific etiology in this setting remains unknown.There are also important questions about its possible association with Prosopis juliflora, an invasive plant.Once we documented and disseminated the magnitude of the burden, we were faced with surprisingly
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
    4,57065137Открыть в Telegram
  • Hakim

    21 сент., 16:45

    𝐖𝐄 𝐀𝐑𝐄 𝐇𝐈𝐑𝐈𝐍𝐆 | 𝐂𝐔𝐒𝐓𝐎𝐌𝐄𝐑 𝐒𝐄𝐑𝐕𝐈𝐂𝐄 𝐌𝐀𝐍𝐀𝐆𝐄𝐑𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐓𝐞𝐛𝐢𝐛 𝐇𝐨𝐬𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥 is looking for an experienced 𝐂𝐮𝐬𝐭𝐨𝐦𝐞𝐫 𝐒𝐞𝐫𝐯𝐢𝐜𝐞 𝐌𝐚𝐧𝐚𝐠𝐞𝐫 to lead and strengthen our Customer Service and Patient Experience function.This is a 𝐥𝐞𝐚𝐝𝐞𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩 𝐚𝐧𝐝 𝐬𝐲𝐬𝐭𝐞𝐦-𝐝𝐞𝐯𝐞𝐥𝐨𝐩𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐫𝐨𝐥𝐞, focused on improving the patient journey, strengthening the customer service team, developing service standards and SOPs, improving patient flow and queues, and introducing effective customer service systems and performance monitoring.𝐐𝐮𝐚𝐥𝐢𝐟𝐢𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐬 & 𝐄𝐱𝐩𝐞𝐫𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞: • Medical Doctor / GP background preferred• Minimum 𝟐 𝐲𝐞𝐚𝐫𝐬 𝐨𝐟 𝐫𝐞𝐥𝐞𝐯𝐚𝐧𝐭 𝐩𝐫𝐨𝐟𝐞𝐬𝐬𝐢𝐨𝐧𝐚𝐥 𝐞𝐱𝐩𝐞𝐫𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 in supervisory role• Experience in hospital operations, customer service, patient experience, healthcare
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
  • Hakim

    21 сент., 16:42

    Life has a funny way of bringing things full circleLast week, I had the privilege of interviewing applicants for the 2026/27 academic year at the same medical school where I began my own journey.13 years ago, I remember so vividly sitting on the other side of the table as a young man with big hopes, dreams, and no idea where the journey would take me.Moments like this remind me that sometimes we are living through answered prayers, without even realizing it.#PraiseGod #keepdreamingDr. Muse Freneh, MD, FCS(ECSA) Pediatric General Surgeon and Laparoscopic Surgeon MCM Comprehensive Specialized Hospital - Korean Hospital@HakimEthio
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
  • Hakim

    21 сент., 15:04

    White coat ceremony of Wallaga University, 2026.@HakimEthio
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
    4,4902531Открыть в Telegram
  • Hakim

    21 сент., 14:15

    🚨⏳ ONLY 4 DAYS LEFT FOR LOCAL REGISTRATION! ⏳🚨The countdown to WACEM 2026 – World Academic Congress of Emergency Medicine is on! 🌍🚑📢 LOCAL REGISTRATION CLOSES IN JUST 4 DAYS!Join emergency medicine and critical care professionals, researchers, educators, and healthcare leaders for WACEM 2026 in Addis Ababa.🎟️ SPECIAL REGISTRATION DISCOUNTS ARE AVAILABLE FOR: 1️⃣ Residents 👩‍⚕️👨‍⚕️ 2️⃣ ESEP Members 🤝 📞 To access your discount, please call: 0999 343 536 / 0938 940 635📚 EARN CEU POINTS!Participants will receive CEU points based on the seminars they attend, providing an additional opportunity to support your professional development.📅 Pre-Congress: 25–26 October 2026 📅 Main Congress: 27–29 October 2026
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
  • Hakim

    21 сент., 12:41

    𝐒𝐮𝐜𝐜𝐞𝐬𝐬𝐟𝐮𝐥 𝐋𝐚𝐩𝐚𝐫𝐨𝐬𝐜𝐨𝐩𝐢𝐜 𝐀𝐝𝐫𝐞𝐧𝐚𝐥𝐞𝐜𝐭𝐨𝐦𝐲 𝐟𝐨𝐫 𝐏𝐫𝐢𝐦𝐚𝐫𝐲 𝐇𝐲𝐩𝐞𝐫𝐚𝐥𝐝𝐨𝐬𝐭𝐞𝐫𝐨𝐧𝐢𝐬𝐦A 27yrs old patient presented with a 𝐟𝐢𝐯𝐞-𝐦𝐨𝐧𝐭𝐡 𝐡𝐢𝐬𝐭𝐨𝐫𝐲 𝐨𝐟 𝐝𝐢𝐳𝐳𝐢𝐧𝐞𝐬𝐬, 𝐩𝐚𝐥𝐩𝐢𝐭𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐬, 𝐟𝐚𝐭𝐢𝐠𝐮𝐞, 𝐢𝐧𝐭𝐞𝐫𝐦𝐢𝐭𝐭𝐞𝐧𝐭 𝐠𝐞𝐧𝐞𝐫𝐚𝐥𝐢𝐳𝐞𝐝 𝐰𝐞𝐚𝐤𝐧𝐞𝐬𝐬, 𝐚𝐧𝐝 𝐡𝐞𝐚𝐝𝐚𝐜𝐡𝐞𝐬, 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐚 𝐫𝐞𝐜𝐞𝐧𝐭 𝐝𝐢𝐚𝐠𝐧𝐨𝐬𝐢𝐬 𝐨𝐟 𝐡𝐲𝐩𝐞𝐫𝐭𝐞𝐧𝐬𝐢𝐨𝐧. The patient also had persistent hypokalemia refractory to potassium replacement, associated with hypomagnesemia.Given the combination of hypertension and persistent hypokalemia, 𝐬𝐞𝐜𝐨𝐧𝐝𝐚𝐫𝐲 𝐡𝐲𝐩𝐞𝐫𝐭𝐞𝐧𝐬𝐢𝐨𝐧 𝐝𝐮𝐞 𝐭𝐨 𝐩𝐫𝐢𝐦𝐚𝐫𝐲 𝐡𝐲𝐩𝐞𝐫𝐚𝐥𝐝𝐨𝐬𝐭𝐞𝐫𝐨𝐧𝐢𝐬𝐦 was suspected. 𝐀𝐛𝐝𝐨𝐦𝐢𝐧𝐚𝐥 𝐮𝐥𝐭𝐫𝐚𝐬𝐨𝐮𝐧𝐝 identified a 𝐫𝐢𝐠𝐡𝐭 𝐚𝐝𝐫𝐞𝐧𝐚𝐥 𝐧𝐨𝐝𝐮𝐥𝐞, and 𝐚𝐝𝐫𝐞𝐧𝐚𝐥-𝐩𝐫𝐨𝐭𝐨𝐜𝐨𝐥 𝐂𝐓 demonstrated a lipid-rich right adrenal lesion consistent with an 𝐚𝐝𝐫𝐞𝐧𝐚𝐥 𝐚𝐝𝐞𝐧𝐨𝐦𝐚. Biochemical evaluation supported the
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
  • Hakim

    21 сент., 11:01

    የግል ህክምና በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታልበግል ህክምና የሚሰጡ አገልግሎቶች ፦🔹የቀዶ ህክምና አገልግሎት በስፔሻሊሰት እና ሰብ-ስፔሻሊሰት ሃኪሞች 🔹የአጥንት ቀዶ ህክምና አገልግሎት 🔹የጭንቅላት እና ህብረ-ሰረሰር ቀዶ ህክምና አገልግሎት 🔹የደም ስር (ቫስኩላር) ቀዶ ህክምና አገልግሎት 🔹የህፃናት ቀዶ ህክምና አገልግሎት 🔹የፕላስቲክ እና ሪኮንስትራክቲቭ ህክምና አገልግሎት 🔹የውስጥ ደዌ ህክምና አገልግሎት 🔹የልብ ህክምና (ካትላብ)አገልግሎት 🔹የማህፀን እና ፅንስ ክትትል ህክምና አገልግሎት 🔹የስነ-ልቦና እና ማማከር ህክምና አገልግሎት 🔹የጥርስ ህክምና አገልግሎት 🔹ከአንገት በላይ ህክምና አገልግሎት 🔹የቆዳ ህክምና አገልግሎት 🔹የፊዚዮቴራፒ ህክምና አገልግሎት 🔹የራጅ (X-ray) ፣ የአልትራሳውንድ ፣ የሲቲ ስካን (CT-scan) ፣ የኤም.አር.አይ (MRI) ፣ የፓቶሎጂ እና የተለያዩ የላብራቶሪ ምርመራዎች አገልግሎት 🔹ስፒች ቴራፒ
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim
    4,3901021Открыть в Telegram
  • Hakim

    21 сент., 08:58

    Would I Recommend Medicine?Lately, students from my former school and even some of my cousins have been asking me, “What department should I choose?”And honestly, medicine puts me in a weird position.I’m happy with where I am today. I’ve learned a lot, met amazing people and I still value the path I chose. But I also know what it took to get here.Medicine is years of studying, exams, hospital rotations, sleepless nights and sacrifices. Around 7 years here is a serious commitment, and sometimes I wonder whether the lifestyle medicine demands still fits this generation.The funny part? I joined medicine because of passion. What a joke. 😂I started with around 150 students in 2014 E.C. Less than 100 remain today. I’ve watched friends drop out, fall behind and struggle in ways you can’t always see.So when a bright student asks me, “Should I choose medicine?” I genuinely don’t
    Иллюстрация к посту канала HakimИллюстрация к посту канала Hakim