Последние посты

ʜᴀʟᴀʟ
22 сент., 19:20
ማንኛውንም አይነት ሎጎ እና Thumbnail እንሰራለን 🔥ለድርጅታቹ ፣ ለግል ቢዝነሳቹ ፣ ለማህበራዊ ገፆቻቹ እንዲሁም ለተለያዩLogo Social Media banner Business Card እና Post Card Video editingእንዲሁም ለዩቱባችሁ Thumbnail ማሰራት ከፈለጋችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን➡️ ለማሰራት👇 https://t.me/+onnqW9IpvMgzMWZk https://t.me/+onnqW9IpvMgzMWZk
ʜᴀʟᴀʟ
22 сент., 15:43
ከኢስላም ውስጥ የተሻለው ተግባር የቱ ነው?ከአብደላህ ቢን ዐምሩ (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ፡﴿أنَّ رَجُلًا سَأَلَ النبيَّ 🤍: أيُّ الإسْلامِ خَيْرٌ؟ قالَ: تُطْعِمُ الطَّعامَ، وتَقْرَأُ السَّلامَ على مَن عَرَفْتَ ومَن لَمْ تَعْرِفْ﴾“አንድ ሰው የአላህ መልዕክተኛን (🤍) እንዲህ በማለት ጠየቃቸው። ከኢስላም ውስጥ የተሻለው ተግባር (በላጭ) የቱ ነው? አሉት፦ ምግብን ልትመግብና ለምታቀውም ለማታቀውም ሰላምታን ልታቀርብ ነው።”📖 ቡኻሪ (12) ሙስሊም (39) ዘግበውታል
ʜᴀʟᴀʟ
22 сент., 10:58
ለፈገግታ ~ ከወሎ ወደ አዲስ አበባ የመጣች ሙስሊም ናት። ክርስቲያን ዘመዶቿ ልጃቸው ትምህርት ጨርሶ ተመርቆ ኖሮ ድል ያለ ድግስ አዘጋጅተዋል። እቤታቸው እንደገባች ግድግዳ ላይ የተሰቀለ "የእየሱስን" ምስል ተመለከተች። "ይሄ ነው የተመረቀው ልጃችሁ?" ብላ ጠየቀቻቸው። እሷ እንዴት ብላ የ"ፈጣሪያቸውን" ምስል ይሰቅላሉ ብላ ታስብ?እውነተኛ ገጠመኝ ነው። ©TelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
ʜᴀʟᴀʟ
21 сент., 20:35
የቱንም ቢሆን መልካም ስራን አትናቅ!ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦﴿لقَدْ رَأَيْتُ رَجُلًا يَتَقَلَّبُ في الجَنَّةِ، في شَجَرَةٍ قَطَعَها مِن ظَهْرِ الطَّرِيقِ، كانَتْ تُؤْذِي النّاسَ﴾“አንድን ሰው በመንገድ ላይ ሰዎችን ያስቸግር የነበረን ዛፍ ቆርጦ በማስወገዱ ምክንያት በጀነት ውስጥ ሲጣቀም አየሁት።”ሙስሊም ዘግበውታል: 1914
ʜᴀʟᴀʟ
21 сент., 18:19
እሺ ምን ይሻለኝ
ʜᴀʟᴀʟ
21 сент., 17:31
part 6 ሳልነግራቹ የረሳሁት ትሬዛ የምትባል አብራኝ የምትማር የአክስቴ ልጅ ነበረች። አንድ ቀን ቦርሳዋን ስከፍተው በውስጡ የተለያዩ የእስልምና መጽሀፍቶችን አየሁኝ፤ ተገረምኩኝ አውጥቼም አንድ በአንድ ማገላበጥ ጀመርኩኝ። ልክ ወደ ክፍል ስትገባ መጽሀፉን እጄ ላይ ስታይ ተደናግጣ "ጌታ ምስክሬ ነው እነዚ የኔ መጽሀፍ አይደሉም" ማለት ጀመረች እኔም አታስቢ እኔምኮ ልክ እንዳንቺው ነኝ በማለት ታሪኬን
ʜᴀʟᴀʟ
20 сент., 17:50изменён
አጂብኮ ነው ¡ እንዲም አይነት አለ ለካ😭
ʜᴀʟᴀʟ
20 сент., 17:31
ραrt 5 ፈተና እንደጨረስን ወደ ገዳም ተመለስን።እዛ ሌላ አለም ነበር የነበረው፤ገበሬዎች ናቸው።አትክልት ፍራፍሬ እንዲሁም የተለያዩ ነገሮችን ያመርታሉ።የወጣቶች ገዳም ይሰኛል።መነኩሴያትም ሲመነኩሱ በነጭ ጨርቅ ከፈን ተጠቅልለው መሬት ላይ ይዘረጋሉ ከዛም የሞት ፍትሀት ይደረግላቸዋል።እዛ አሰቃቂ ቅጣት መቅጫ ቦታዎች አሉ። እስልምናን ሊቀበሉ ያሉና የተቀበሉ ህጻናት በደህንነት አካላት ተይዘው መጥተው ይታረዳሉ
ʜᴀʟᴀʟ
20 сент., 16:35
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌
ʜᴀʟᴀʟ
20 сент., 16:26
رؤية والديك يشيخان أمامك... وجع صامت لايحكى، ولا يدرى كيف يحتوى
ʜᴀʟᴀʟ
20 сент., 13:09
🧎♀ከነቢያዊ ዱዓዎች ውስጥ!ከአብደላህ ቢን ዑመር (▫️) ተይዞ: ነቢዩ (🤲) እንዲህ ብለው ዱዓ ያደርጉ ነበር፦﴿اللَّهُمَّ إنِّي أَعُوذُ بكَ مِن زَوالِ نِعْمَتِكَ، وَتَحَوُّلِ عافِيَتِكَ، وَفُجاءَةِ نِقْمَتِكَ، وَجَمِيعِ سَخَطِكَ﴾“አላህ ሆይ! ከፀጋህ መወገድ፣ ከለገስከኝ ጤንነት እጦት፣ ከድንገተኛ ብቀላህ፣ ከቁጣህ ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ።”ሙስሊም ዘግበውታል: 2739
ʜᴀʟᴀʟ
20 сент., 10:12изменён
« ልብስን ማሳጠር ለወንዶች ፣ ማርዘም ደሞ ለሴቶች ነው፤ ሚናዎችን አናዛባ… »ወንድ ልጅ የነብዩን (ﷺ) መንገድ ተከትሎ ልብሱን ሲያሳጥር፣ ሴት ልጅ ደግሞ እፍረቷን ጠብቃ ሙሉ በሙሉ ስትሸፈን የኡማው ውበት ይጎላል።©AAU6Kilojemea
ʜᴀʟᴀʟ
19 сент., 16:13
💲 ሰደቃ ከገንዘብ ላይ አታጎድልም!አላህ (▫️) እንዲህ ይላል፦قُلْ إِنَّ رَبِّي يَبْسُطُ الرِّزْقَ لِمَن يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ وَيَقْدِرُ لَهُ ۚ وَمَا أَنفَقْتُم مِّن شَيْءٍ فَهُوَ يُخْلِفُهُ ۖ وَهُوَ خَيْرُ الرَّازِقِينَ“ጌታዬ ሲሳይን ከባሮቹ ለሚሻው ሰው ያሰፋል፡፡ ለእርሱም ያጠብባል፡፡ ከማንኛውም ነገር የምትለግሱትን እርሱ ይተካዋል፡፡ እርሱም ከሲሳይ ሰጪዎች ሁሉ በላጭ ነው” በላቸው፡፡📖 ምዕራፍ ሰበእ: 39ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦﴿ما نقصت صدقةٌ من مالٍ، وما زاد اللهُ عبدًا بعفوٍ إلا عزًّا، وما تواضع عبدٌ إلا رفعه اللهُ﴾“ሰደቃ (ምፅዋት) ከገንዘብ ላይ አታጎድልም። አንድ ባሪያ ይቅር አይልም አላህ የበላይነትን ቢጨምርለት እንጂ። አንድ ባሪያ ለአላህ ብሎ አይተናነስም አላህ ከፍ የሚያደርገው ቢሆን እንጂ።”📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2588
ʜᴀʟᴀʟ
18 сент., 18:30
ραrt 5 ፈተና እንደጨረስን ወደ ገዳም ተመለስን።እዛ ሌላ አለም ነበር የነበረው፤ገበሬዎች ናቸው።አትክልት ፍራፍሬ እንዲሁም የተለያዩ ነገሮችን ያመርታሉ።የወጣቶች ገዳም ይሰኛል።መነኩሴያትም ሲመነኩሱ በነጭ ጨርቅ ከፈን ተጠቅልለው መሬት ላይ ይዘረጋሉ ከዛም የሞት ፍትሀት ይደረግላቸዋል።እዛ አሰቃቂ ቅጣት መቅጫ ቦታዎች አሉ። እስልምናን ሊቀበሉ ያሉና የተቀበሉ ህጻናት በደህንነት አካላት ተይዘው መጥተው ይታረዳሉ
ʜᴀʟᴀʟ
18 сент., 18:28изменён
part 4 ሁለተኛ አመት ጨረስኩኝ። እሁድ እሁድ ወደ ቤተክርስትያን እሄዳለው።ነገር ግን ቀድሞ የሚሰማኝ ደስታ ቀረ።ቁርባን የሚባለው ወይኑ ወደ እየሱስ ደም ዳቦው ደሞ ወደ ስጋ ይቀየራል የሚሉትን ነገር መጠርጠር ጀመርኩኝ። አንድ ቀን መነኩሴውን አባታችን እንዴት ወይኑ ወደ ደም ስጋው ደሞ ወደ ዳቦ ይቀየራል አልኩት።እሱም እየሱስ ስለሚወርድበት ነው አንቺ ብቻ እመኚ አለኝ። አንድ ቀን ቤተክርስቲያን ድራማ
ʜᴀʟᴀʟ
18 сент., 11:39
በ2 ደቂቃ ብቻ እስቲ ፌቨር ስሩልኝ! ሱሀይል Please vote for me https://dala.gebeya.com/cannex-vote/a88f6b03-9474-4ba5-b15c-5cfa2f13b19c?utm_source=copy_link&utm_medium=social&utm_campaign=cannex_vote&ref=entry_share ሰላም ሰላም Dala studio × Cannex ባአጋጁት የAI ቪድዮ፣ ጌምና፣ የድምፅ
ʜᴀʟᴀʟ
18 сент., 11:38
переслано из @nexusshm
በ2 ደቂቃ ብቻ እስቲ ፌቨር ስሩልኝ! ሱሀይል Please vote for mehttps://dala.gebeya.com/cannex-vote/a88f6b03-9474-4ba5-b15c-5cfa2f13b19c?utm_source=copy_link&utm_medium=social&utm_campaign=cannex_vote&ref=entry_shareሰላም ሰላም Dala studio × Cannex ባአጋጁት የAI ቪድዮ፣ ጌምና፣ የድምፅ ቅንብር ውድድር ላይ #እጩ ሆኜ ቀርቤያለው። ለማሸነፍ የናንተ #ቮት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው።ከላይ ባስቀመጥኩት ሊንክ እየገባችሁ ማየትና #ድምፃቹን መስጠት ትችላላችሁ።ለጓደኞቻችሁም ሼር አድርጉት!
ʜᴀʟᴀʟ
18 сент., 08:45
🌴ከዛፍ ላይ ቅጠል እንደሚረግፈው…ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦۔إِنَّ سبحانَ اللهِ، والحمدُ للهِ، ولا إلهَ إِلّا اللهُ، واللهُ أكبرُ، تَنْفُضُ الخَطايا كما تَنْفُضُ الشجرَةُ ورَقَها﴾“ሱብሃንአላህ ወልሀምዱሊላህ ወላአኢላአሃ ኢለላህ ወላሁ አክበር የሚሉት ንግግሮች ወንጀሎችን ያራግፋል ቅጠል ከዛፍ ላይ እንደሚረግፈው።”📖 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 3168
ʜᴀʟᴀʟ
17 сент., 19:41
part 4 ሁለተኛ አመት ጨረስኩኝ። እሁድ እሁድ ወደ ቤተክርስትያን እሄዳለው።ነገር ግን ቀድሞ የሚሰማኝ ደስታ ቀረ።ቁርባን የሚባለው ወይኑ ወደ እየሱስ ደም ዳቦው ደሞ ወደ ስጋ ይቀየራል የሚሉትን ነገር መጠርጠር ጀመርኩኝ። አንድ ቀን መነኩሴውን አባታችን እንዴት ወይኑ ወደ ደም ስጋው ደሞ ወደ ዳቦ ይቀየራል አልኩት።እሱም እየሱስ ስለሚወርድበት ነው አንቺ ብቻ እመኚ አለኝ። አንድ ቀን ቤተክርስቲያን ድራማ
ʜᴀʟᴀʟ
16 сент., 19:58
አላህን ስታስቡ ምንድን ነው ቀድሞ ጭንቅላታቹ ላይ ሚመጣው?
