Последние посты

Hamdu Dawed ❷
22 сент., 06:33
🖍አዲስ ተከታታይ ትምህርት 📔📚የኪታቡ ስም፦ الْأَربَعُونَ النَّوَوِيَّة #አል-አርበዑነ_አን-ነወውያ 📚للإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي🤎📆 ክፍል 3️⃣ 🫥ሐዲስ ቁጥር ✨✨✨✨✨✨✨✨✨ የኪታቡን 😬 መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ⚙ ↓↓↓ https://t.me/hamdudawedi/55 〰
Hamdu Dawed ❷
22 сент., 06:28

Hamdu Dawed ❷
21 сент., 16:20изменён
🎙 ሃዲስ ቁ :- 6️⃣ 100 ሃዲሶች ١٠٠ حديث للحفظ ▶️ ያለፈውን ወንጀል ሁሉ የሚያስምር ታላቅ ዒባዳLive stream finished (42 minutes)
20 сент., 16:32
Live stream started
20 сент., 15:50

Hamdu Dawed ❷
20 сент., 15:49изменён
🎙 በአማርኛ ኹጥባ ማድረግ የኹጥባ አላማ የገባ ሰው ይሄን ሊል አይችልም። ነብዩ በዓረብኛ ያደረጉት ዓረብኛ ለሚረዱ ሰወች ስላደረጉት ነውLive stream finished (40 minutes)
19 сент., 16:34
Live stream started
19 сент., 15:53

Hamdu Dawed ❷
18 сент., 18:54
переслано из @hamdudawedi
የኡስታዝ ሀምዱ ዳውድ የደርስ ሪከርድ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው ተቀላቀሉ📥📌🎴https://t.me/hamdudawedi 🎴https://t.me/hamdudawedi
Hamdu Dawed ❷
18 сент., 17:36
🌱አዲስ ተከታታይ ትምህርት 📔📚የኪታቡ ስም፦ الْأَربَعُونَ النَّوَوِيَّة #አል-አርበዑነ_አን-ነወውያ 📚للإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي🤎💐የመጀመሪያ ክፍል 2⃣ 💡 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨ የኪታቡን 😬 መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓ https://t.me/hamdudin_dawedi/11735⬅️ 〰
Hamdu Dawed ❷
18 сент., 06:08изменён
🤩https://youtu.be/QHIVdq9QKOQ?si=9lbDmupWqFaXbqZQYouTubeኹጥባን ህዝቦች በሚረዱት ቋንቋ ማድረግEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
Hamdu Dawed ❷
17 сент., 09:26
переслано из @ibnumunewor
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
Hamdu Dawed ❷
16 сент., 03:18изменён
🪶አዲስ ተከታታይ ትምህርት 📔📚የኪታቡ ስም፦ الْأَربَعُونَ النَّوَوِيَّة #አል-አርበዑነ_አን-ነወውያ 📚للإمام أبي زكريا يحيى بن شرف النووي🤎💐የመጀመሪያ ክፍል 1️⃣ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨ የኪታቡን 😬 መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ ↓↓↓ https://t.me/hamdudin_dawedi/11735 ⬅️ 〰〰
Hamdu Dawed ❷
15 сент., 12:40изменён
ወገናችን አደም ለአዲሱ አመት እንኳን አደረሳችሁ ማለት ምን ችግር አለው አለ?comment :- ሙዚቃ ሃላል ነው ያለው ሰውዬ አይደል !?ስለዚህ ሰወች ማንነቱን ተረድተዋል ብዙም መልስ አያስፈልገውም


Hamdu Dawed ❷
15 сент., 07:14изменён
🎙 በአማርኛ ኹጥባ ማድረግየኹጥባ አላማ የገባ ሰው ይሄን ሊል አይችልም። ነብዩ በዓረብኛ ያደረጉት ዓረብኛ ለሚረዱ ሰወች ስላደረጉት ነው
Hamdu Dawed ❷
15 сент., 04:18изменён
🎙️ ኡሙ ሀፍሳ የሴቶች የኦንላይን የቁርአን ማእከል ግሩፕ በይፋ ተከፍቷል!📚 🤩ሴቶችን በሴት ኡስታዝ! ቁርአንን በቤትዎ ሆኖ በሰላም እና በብቃት መማር ለሚፈልጉ እህቶቻችን ሁሉ በሮች ክፍት ናቸው። አሁኑኑ በመመዝገብ ከብቁ እህቶች ጋር 📖 ቁርአንን መቅራት ይጀምሩ። 📃የመመዝገቢያ መስፈርቶች 1⃣- ተማሪዎች ሴቶች ብቻ የሚሆኑበት እና ትምህርቱ በሴት ኡስታዝ የሚሰጥ 2⃣- ወርሃዊ የትምህርት
Hamdu Dawed ❷
14 сент., 15:19изменён
🎙️ ኡሙ ሀፍሳ የሴቶች የኦንላይን የቁርአን ማእከል ግሩፕ በይፋ ተከፍቷል!📚🤩ሴቶችን በሴት ኡስታዝ! ቁርአንን በቤትዎ ሆኖ በሰላም እና በብቃት መማር ለሚፈልጉ እህቶቻችን ሁሉ በሮች ክፍት ናቸው። አሁኑኑ በመመዝገብ ከብቁ እህቶች ጋር 📖 ቁርአንን መቅራት ይጀምሩ።📃የመመዝገቢያ መስፈርቶች1⃣- ተማሪዎች ሴቶች ብቻ የሚሆኑበት እና ትምህርቱ በሴት ኡስታዝ የሚሰጥ2⃣- ወርሃዊ የትምህርት ክፍያ 500 ብር መክፈል የሚችል3⃣- ለትምህርት ሰዓት ተገዢ እና ቁርአንን በትጋት ለመቅራት ቁርጠኛ የሆነ🖊እንዴት ይመዝገቡ?በማእከላችን ተቀላቅሎ መማር የሚፈልጉ እህቶች ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ቦታቸውን መያዝ ይችላሉ። ⬇️♦️ https://t.me/+eXKxmU0Dh-U0MmQ0 👈ይህንን መልእክት ለሌሎች እህቶች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ !


Hamdu Dawed ❷
14 сент., 08:05
ለባህር ዳር አል- አቅሷ መስጅድ ግንባታ የተደረገ የኸይር ጥሪበአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር ውስጥ በግንባታ ላይ የሚገኘውን ታላቁን አል አቅሷ መስጅድ እውን ለማድረግ መላው የእስልምና ማህበረሰብ የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ጥሪ ቀርቧል።መስጅድ መገንባት ማለት ለወደፊት ህይወታችን ዘላቂ ምንዳ (ሰደቀቱል ጃሪያ) የሚያስገኝ እና በጀነት ውስጥ ቤት የሚያሰራ ታላቅ የኸይር ስራ ነው።ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) «ለአላህ ብሎ መስጅድን የገነባ አላህ በጀነት ቤት ይገነባለታል» መልዕክቱን ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራትና (ሼር በማድረግ) የበኩርዎን ማበርከት ይችላሉ።▶ የሒሳቡ ባለቤት: አቅሷ መስጅድሂጅራ ባንክ : 1000051800001 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000894888777 ዳሽን ባንክ: 2951491057211 አባይ ባንክ: 0087412438544018 አቢሲኒያ ባንክ: 444444808አላህ (ሱ.ወ) ያወጠችሁትን ገንዘብ ይባርክላችሁ
Hamdu Dawed ❷
14 сент., 07:37изменён
🎙 ሱና የኑህ መርከብ ናት !
Hamdu Dawed ❷
13 сент., 16:25изменён
😬
