Последние посты

HaTrick sport 🇪🇹
21 сент., 19:23
переслано из @omegasportwear
❤️በየትኛውም ሁኔታ በክብር ሁሌም ከፍፍፍፍፍ....... የምትሉበት❤️#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች💪🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።ለመረጃና ለትዕዛዝ 📱 +251960606099 ወይም ☎️+251462121221 ይደውሉ።ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇ፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassaቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear


HaTrick sport 🇪🇹
21 сент., 14:31изменён
“አቅም ካለን ልናሸንፍ እችላለን""እኔ ሚዲያውን አልጠራሁም ፌድሬሽኑን ጠይቁ"አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌhttps://www.hatricksport.net/national-team-news-67/HatrikSportየ40 ቀናት ዝግጅትን አቀድሞ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሱዳን እና ሴኔጋል ጋር ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ መግለጫ ሰጥተዋል።አቅም ካለን ልናሸንፍ እችላለን” “እኔ ሚዲያውን አልጠራሁም ፌድሬሽኑን ጠይቁ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የ40 ቀናት ዝግጅትን አቀድሞ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሱዳን እና ሴኔጋል ጋር ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ መግለጫ ሰጥተዋል። የቡድናቸው የታክቲክ ጉዳይ በተመለከተ ከጋዝጠኞች ጥያቄ የተነሳላቸው አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “እንደ ብሔራዊ ቡድን አላማዬ ማሸነፍ ብቻ ነው።…
HaTrick sport 🇪🇹
20 сент., 13:23
ብርጋዴል ጀነራል ኑሩ ሙዘይን አዲሱ የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በዛሬው ዕለት 8ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በማድረግ ለቀጣይ 3 አመታት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበርን የሚመሩ ሰባት የቦርድ 7 አባላትና ክለቦች ሲመርጥ የመቻል ስፖርት ክለብ ፕሬዝዳንት ብርጋዴል ጀነራል ኑሩ ሙዘይን አዲሱ የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞን በመተካት ተመረጡ።የቦርድ አባላት ዝርዝርብ/ጄ ኑሩ ሙዘይን የቦርድ ሰብሳቢ (መቻል)አቶ መንግስቱ ታደሰ ምክትል ሰብሳቢ (ኢትዮጵያ ቡና)አቶ ልዑል ፍቃዱ(ባህር ዳር ከተማ)አቶ ተስፉ ተክሌ(ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)አቶ መንግስቱ አባይነህ(ኢትዮ ኤሌክትሪክ)አቶ ታገል ጌታቸው(ሀላባ ከተማ)ወ/ሮ ከነዓን በለጠ(ሲዳማ ቡና) በመሆን ተመርጠዋል።



HaTrick sport 🇪🇹
20 сент., 09:24
የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎችን በቀጣዮቹ ቀናት ከሱዳን እና ከሴኔጋል ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ሀዋሳ ከተማ ጋር በሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ ላይ የወዳጅነት ጨዋታን አድርጎ ያለግብ ዜሮ ለ ዜሮ በሆነ ውጤት አጠናቋል።




HaTrick sport 🇪🇹
19 сент., 21:00
переслано из @omegasportwear
🔴🟡🔴እንኳን ለወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!🔴🟡🔴💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።ለመረጃና ለትዕዛዝ 📱 +251960606099 ወይም ☎️+251462121221 ይደውሉ።ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇ፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassaቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1


HaTrick sport 🇪🇹
19 сент., 18:05
ለሁለተኛ ጊዜ የወዳጅነት ጨዋታውን ከኮንጎ ኪንሻሳው ክለብ ኤ ኤስ መኒማ ዩንየን ጋር ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ለ ባዶ በሆነ ውጤት ተሸንፏል።ለመኒማ ዩናይትድ የማሸነፊያ ግቦቹን ሞአንዳ እና ኤኮፎ አስቆጥረዋል።


HaTrick sport 🇪🇹
19 сент., 17:59
ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ ውጤት🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-4 ታንዛንያ 🇹🇿31' 45+2' በሽር ኪባሊያ53' 55' ጁማ ሳሙኤልቡድናችን ወደ ግማሽ ፍጻሜ ሳያልፍ ቀርቷል




HaTrick sport 🇪🇹
19 сент., 17:25
ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ65'🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-4 ታንዛንያ 🇹🇿 31' በሽር ኪባሊያ 45+2' በሽር ኪባሊያ 53' ጁማ ሳሙኤል 55' ጁማ ሳሙኤል



HaTrick sport 🇪🇹
19 сент., 17:06
ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያየመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-2 ታንዛንያ 🇹🇿 31' በሽር ኪባሊያ 45+2' በሽር ኪባሊያ


HaTrick sport 🇪🇹
19 сент., 16:05
ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ5'|🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ታንዛንያ 🇹🇿


HaTrick sport 🇪🇹
19 сент., 15:35
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን የሚያደርግዠጉበት ኡሁሩ ስታዲየም ደርሰዋል




HaTrick sport 🇪🇹
19 сент., 15:13
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን የሚያደርግዠጉበት ኡሁሩ ስታዲየም ደርሰዋል



