gram news
Аватар канала ሒጃብ ነው ውበቴ

ሒጃብ ነው ውበቴ

@hijabnewwebta

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ @Khewlibot አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join t.me/HijabNewWebta

ПроектыARРазное

11,600подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    14 сент., 07:02

    ✨ ልዩ ውበት ከላቀ ጥራት ጋር ከ በድር ጅልባብ! ✨السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌸 🛍️ አዳዲስ ምርቶች ገብተዋል!🤎 አባያ በስትረች – ከሳይዝ 52 እስከ 60 📐 ሙሉ ጅልባብ – የተለያዩ ዲዛይንና ሳይዝ🖤 ኒቃብ ታሳሪ – ከ90 ሴ.ሜ እስከ 1.50 ሜትር🖤 ባለ ኮፍያ ኒቃብ – ከ1.15 ሜትር እስከ 1.50 ሜትር (በላስቲክ )🖤 ባለ ኪማር ኒቃብ – በሁሉም ሳይዝ🧦 ጥራት ያላቸው ካልሲዎችና ጓንቶች💎 ጥራት ያለው ጨርቅ፣ ውብ ዲዛይንና ጥሩ ፊኒሽንግ! ከ በድር ጅልባብ📦 በችርቻሮም በጅምላም እንሸጣለን። 🚚 ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን እናደርሳለን!
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    14 сент., 07:02

  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    5 сент., 13:01

    ኒካህ በሴት ልጅ ቢሆን ኖሮ➢ በሀይድ ወቅት የመፈታት እድልህ 50% ➢ በእርግዝና ወቅት የመፈታት እድልህ 90% ➢ በምጥ ወቅት የመፈታት እድልህ 95%➢ በሀብት የምትበልጥህ ከሆ ደሞ ስትልክህ መልስ የምትሰጣት ከሆነ የመፈታት እድልህ 100% ነበር የሚሆነውዝም ብለህ አመስግን 🙌
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    3 сент., 17:47

    ነስር የቁርአን ሒፍዝና ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከልልጅዎን በቁርአን ብርሃን ለማነጽ፣ የሸሪዐ እውቀቶችን ለማስጨበጥ እና ከቴክኖሎጂ እውቀት ጋር የሚራመድ መልካም ትውልድ አድርገው ለማሳደግ አስበዋል?​ነስር የቁርአን ሒፍዝና ኢስላማዊ ተርቢያ ማዕከል ልምድ ባላቸው ኡስታዞች የአዳሪ ሒፍዝ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ተማሪዎችን በመመዝገብ ላይ ይገኛል​📌 ​የሚሰጡ ትምህርቶች • የቁርኣን ሒፍዝ እና ተጅዊድ • የአቂዳ፣ የሐዲስ፣ የፊቅህ እና የተርቢያህ ደርሶች • የኮምፒውተር መሰረታዊ ስልጠና​📌 የመግቢያ መስፈርቶች • እድሜው ከ14 – 20 አመት የሆነ • ቁርዓንን አስተካክሎ ማንበብ የሚችል • ከ3 ጁዝ በላይ ቁርአን የሐፈዘ • ​የመግቢያ ፈተናውን ማለፍ የሚችል • ​ከማንኛውም ተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነ • ሀገራዊ ምግቦችን ሳይመርጥ መመገብ የሚችል • ​ለመርከዙ ህግና ደንቦች ሙሉ በሙሉ ተገዢ የሆነ • ​ቁርአን ለመሐፈዝ ከፍተኛ ፍላጎትና ቁርጠኝነት ያለው
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    30 авг., 20:13

    переслано из @hijabnewwebta

    ሒጃብ የለበሰች ሴትና ተራቁታ እርቃኗን የምትሔድ ሴት ልዩነታቸው ልክእንደነዚህናቸው።
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    27 авг., 09:18

    ልቤ ሆይ!!ልቤ ሆይ ልብ አድርግ ለመልካሙ ትጋ ከክፋት ተገታ ምላሴ ሆይ እረፍ ጦስህ ያስፈራኛል በጧትም በማታ እጄ ሆይ ተመከር "እጄን በ’ጄ" እንዳልል በሚያስጨንቅ ቦታ እግሬ እግር አታብዛ ታዋርደኛለህ በጭንቁ ቀን ለታ አዋጅ ሰምቻለሁ እጅግ የሚያስፈራ ከሰማዩ ጌታ።(يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ) [النور 24]"በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡" [አንኑር: 24]©ኢብኑ ሙነወር T.me/HijabNewWebta
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    23 авг., 09:28

    переслано из @sle_qelbachn1

    የወንድ ድንግልና... ~ ዛሬ ላይ ስለ ትዳር ስታስብ የጭንቀት ጥላ የሚያጠልባት፣ በትላንት የጥቃት ጠባሳ ወይም በወጣትነት ስህተት ምክንያት የውስጥ ስብራት ያጋጠማት እህቴ ሆይ፤ አንቺ ለሰዎች የፍርድ ሚዛን ሳይሆን ለፈጣሪሽ ሰፊ እዝነት ቅርብ ነሽ።እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፤ "ቢክራ" (ድንግልና) የሴት ልጅ ብቻ መለያ ተደርጎ መወሰዱ የማህበረሰባችን ትልቁ የዕይታ ስህተት ነው።ወንድ ልጅም ድንግልና አለው፤ እርሱም የነፍሱ ንፅህናና ከዝሙት የራቀ ማንነቱ ነው። ልዩነቱ ግን የሴቷ ጉዳይ በሰዎች ዘንድ ግልጽ መሆኑና የወንዱ ግን በምስጢር መጋረጃ መሸፈኑ ብቻ ነው።አንድ ወንድ ሺህ ጊዜ ዝሙት ላይ ወድቆ ራሱን እንደ ንፁህ አድርጎ ሲያቀርብ፣ አንዲት ሴት ግን በትላንት ቁስሏ ምክንያት የጥፋተኝነት ስሜት ተሸክማ ስትማቅቅ ማየት የፍትህ መዛባት ነው።በተለይም በልጅነት ዕድሜያቸው ጥቃት ለደረሰባቸውና በጭካኔ መዳፍ ውስጥ አልፈው ድምፅ ላጡ እህቶች «አማራጭ የላችሁም» የሚል ማህበራዊ ጫና መፍጠር የድንቁርና ቅሪት ነው።አላህ ዘንድ በትክክለኛ ተውባ የተመለሰች ነፍስ፣ ከቶውንም ስህተት ካልሰራች ነፍስ ጋር እኩል የምትሆንበት ሰፊ የራሕመት ደጅ አለ። ነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) አግብተው የፈቱትንም ሆነ የተለያየ የታሪክ ዳራ ያላቸውን ታላላቅ እናቶቻችንን በማግባት ያስተማሩን ትልቁ ቁምነገር፤ ሴት ልጅ መመዘን ያለባት በሽፋኗ ሳይሆን በውስጥ ማንነቷ መሆኑን ነው።እህቴ ሆይ፤ አላህ አንቺን የሚመዝንበት መስፈርት ከሰዎች እይታ እጅግ የላቀ ነው። እርሱ የልብሽን ስብራት ያውቃል፣ በምስጢር የምታፈስሽውን የእንባ ዘለላ
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    19 авг., 20:12

    ሴት ልጅኮ አስቂኝ ፍጥረት ናት.... ስታለቅስ ለራሱ መስታወት ታያለች አለቃቀሷ እንደሚያምር እና እንደማያምር ለማወቅ 👀
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    17 авг., 18:16

    አስደሳች ዜና የሴቶች መርከዝ አልሙእሚናት የቁርአን ሂፍዝና የኢስላማዊ እውቀት ማዕከል ለዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሴቶች አዳሪ መርከዝ እነሆ ከመጪው ዓመት ጀምሮ በመደበኛ ፕሮግራሙ እድሜያቸው ከ14 እስከ 18 ዓመት ያሉ አዲስ ሴት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ መጀመሩን ያበስራል፡፡ ስለሆነም በዚህ ፕሮግራም መመዝገብ የምትፈልጉ መርከዙ ወደሚገኝበት ወለቴ መጥታችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ እናስታውቃለን።መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች🔘 ቁርዓንን አስተካክላ ማንበብ የምትችል 🔘እድሜዋ ከ14–18 የሆነ። 🔘ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነች። 🔘 ሀገራዊ ምግቦችን ሳትመርጥ መመገብ የምትችል ። 🔘የራሷ የሆነ ፍላጎት ያላት። 🔘የሚሰጠውን ፈተና የምታልፍ።ለበለጠ መረጃ 0904595077 0912941706
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    5 июл., 19:04

    አንተን እንድትፈራህ አታድርጋት፤ ይልቁኑ ስትፈራ ወደ አንተ እንድትጠጋና እቅፍህ ውስጥ እንድትሸሸግ አድርጋት። ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ማለት የነፍስ ሰላምና የመንፈስ መረጋጋት እንጂ የፍርሃትና የጥርጣሬ እስር ቤት አይደለም!።
    Telegramنَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْےفليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال. ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩ @Nehnu_abnau_aselefiyin_bot በዚህ ያድርሱን👆
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    16 июн., 06:51

    አሰላም አለይኩም ከነ ሙሉ እቃው መረከብ የምትፈልጉ በዚ ስልክ ደውሉ 0941445213 አድራሻ ጉሮ ገብሬል አሪፍ ቦታ ነው 4አሻንጉሊት 1 ወንበር 1 መስታወት ከላይ እንደምታዩት ሙሉ ሽፎኖች አጠቃላይ ዋጋ 300,000 ድርድር አለው
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    16 июн., 06:50

    4,150видео6Открыть в Telegram
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    7 июн., 21:02

    переслано из @hijabnewwebta

    ታድላ ብዬ የምቀናባ ሴት የለችም ምናልባት ከኔ በተሻለ መንገድ ለአላህ ባርያ በሆነች ሷሊህ ሴት ብቶን እንጂ..... አላህ ሆይ በፍቅርህ ሙላኝ በመንገድህ አፅናኝM✍
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    4 июн., 16:59

    …እንባሽ ዝም ብሎ የፈሰሰ መስሎሽ እንዳይከፋሽ፤ አንዳንዴ ነፍሳችን የከበዳትን ሸክም የምታራግፍበት የራሷ መንገድ አላት። ማልቀስ ደካማነት ሳይሆን የውስጥን ስሜት አጥቦ ለአዲስ ተስፋ መዘጋጀት ነው።እቴዋ…አንዳንዴ ማልቀስሽን አትጥሊው!
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    27 мая, 11:23

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌙 عيد أضحى مبارك 🕋🐑 تقبل الله طاعاتكم وغفر ذنوبكم وجعل أيامكم مليئة بالسعادة والبركة كل عام وأنتم بخير
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    26 мая, 10:27изменён

    በዱዐቹህ አትርሱኝ ዱዐ ላይ እንበርታ ባረከላሁ ፊኩም t.me/HijabNewWebta
    4,860видео8Открыть в Telegram
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    25 мая, 16:57

    ነገ ማክሰኞ የዓረፋ ቀን ፆም እንዳይረሳ! “የዓረፋ ቀንን መፆም ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” ረሱል (ሰዐወ) ይህንን ታላቅ ወርቃማ እድል እንዳያመልጠን፣ ለሌሎችም ሼር በማድረግ አጅሩን እንካፈል...🙌
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    22 мая, 18:20

    переслано из @tdarna_islam

    ☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣 🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤 ተ⭐️ ጀ⭐️ መ⭐️ ረ⭐️ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    17 мая, 20:20

    переслано из @hijabnewwebta

    ሴቶችን የሚመለከቱ ደርሶች pdf የተገጠመላቸው በደረጃ የተቀመጡ 🌴 1/ሀያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት 2/የሴቶች ሚና ማህበረሰቡን በማነፅ ላይ 3/ሲፋቱ_ዘውጀቲ_ሷሊሓ 4/ተውጂሀት ሊልፈታቲል_ፕ ሙስሊማህ 5/አልመፋቲሑል ዐሸራ ሊሑስኒል ዒሽራ 6/ሑቁቁን_ደዐት_ኢለይሃል_ፊጥራ 7/መውዒዞቱ_አኒሳእ 8/ተንቢሀት 9/ሪሳለቱ_ዘዋጅ 10/ሪሳለቱል_ሒጃብ 11/ተክሪሙል ኢስላሚ_ሊልመርአ 12/ውድ የሆኑ_ፕ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት 13/አዘዋጅ 14/ረካኢዙ_ተርቢየቲል_አውላድ 15/የሴቶች_ስህተቶች_በረመዳን 16/ፊቅሁ_ኒካሕ 16/አልጀውሀረቱል_መክኑናህ 17/80 ሀዲስ ስለ ሸሪኣዊ የልጅ አስተዳደግ
  • ሒጃብ ነው ውበቴ

    17 мая, 19:05изменён

    السلام عليكم وراحمة الله وبركاتهበአንዳድ ነገሮች አለመመቻቸት ጠፍቼያለሁ በውስጥ በሰላም ነው የጠፉሽው ለምትሉኝ እህት እና ወንድሞች እኔ ደና ነኝ አልሀምዱሊላ በአንዳድ ነገሮች አለመመቻቸት ነው የጠፉሁት ... የዚ ቻናል አድሚን ሁኖ ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች ዲናዊ ትምርቶች ምክሮች ደዐዋወች እንዲሁም ሌሎች ነገሮችን በመልቀቅ በቻናሉን ላይ ልታግዙኝ እንዲሁም ኸይር ነገር ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እህትና ወንድሞች ካላቹ በዚ አውሩኝ መርጬ አድሚን አደርጋለሁ @Khewlibott.me/HijabNewWebta