Последние посты

https_asselefya1
21 сент., 18:20
" አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት አይቻልም፤ ለማብራራት ብትሞክርም ለዚያ ሰው ምክንያታዊ ላይሆንለት ይችላል፡፡=
https_asselefya1
21 сент., 08:52
переслано из @abdu_rheman_aman
ሁሉም ነገር ባለበት ይቀጥላል ብለህ አታስብ… የወጣ ሁሉ ይወርዳል … የኖረ ሁሉ ይሞታል… የማይነጋ ጨለማም አይኖርም… የሆነ ቀን ፀሃይ ራሱ ህጉን ጥሶ፣ ፍፃሜን ለመግለፅ ከምዕራብ የሚወጣበት ጊዜ አለ። የሰዎች ህይወትና የግንኙነት ሂደት ባልታሰበ ሁኔታ ሊለወጥ ይችላል። በጣም የወደደህ በመጨረሻ በጣም ይጠላህ ይሆናል። በጣም የጠላህ ደግሞ በጣም ይወድህ ይሆናል። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman
https_asselefya1
19 сент., 12:27
переслано из @qudwatii1
- በእርግጥም ወላጆቻችን ከአሏህ የተሰጡን እዝነትና ፍቅር ናቸው..!!اللَّهُمَّ جَازِهِمْ عَنَّا خَيرَ الجَزَاء.!♛... https://t.me/Qudwatii11,750Открыть в Telegram
https_asselefya1
11 сент., 04:21
«ሰዎች እኔን የሚያውቁኝ በጻፍኩት ነገር ነው፤ እኔ ግን ራሴን የማውቀው ልጽፈው እየቻልኩ ሆን ብዬ ከመጻፍ በተቆጠብኩት ነገር ነው።~ ዋናው ሐሳብ ሰዎች እኛን የሚያውቁት በምንጽፈው ነገር ሲሆን፣ እኛ ግን ራሳችንን የምናውቀው መጻፍ እየቻልን ሆን ብለን በተውነው ነገር ነው።=4,040Открыть в Telegram
https_asselefya1
11 сент., 04:17
" ምስኪን ነው… ራሱን እየታገለ እንዳለ ያሳምነዋል፤ ወንጀል ለመሥራት እድል ሲያገኝ ግን ሁልጊዜ በእሱ ውስጥ ይወድቃል❗️=3,690Открыть в Telegram
https_asselefya1
11 сент., 04:12изменён
" ጌታዬ ሆይ! ከእንቅልፌ ስነቃ፣ እፎይታን፣ ደስታንና የልብ ሰፊነትን አጎናፅፈኝ። ከምንም ጭንቀት በኋላ እፎይታን፣ ከማንኛውም ሀዘን በኋላ ደስታን ስጠኝ።=3,610Открыть в Telegram
https_asselefya1
10 сент., 20:47
« ከስደት መልስ ቤተሰብን ከማስከፋት እንጠንቀቅ! አንዳንድ እህቶች አላችሁ ሀቂቃ ቤተሰብን እንደ ተራ ሰዉ የምታመናጭቁ የምታስከፎ በንግግራችሁ በተግባራችሁ! ቤተሰብ ከሚረግማችሁ ቢመርቃችሁ ይሻላል የቤተሰብ ምርቃት የስኬት መሰረት ነዉ። ንግግርን አስተካክሉ ተግባርንም! ቤተሰብ የሚላችሁን ስሙ አልሰማ ካላችሁ እነሱን በትእግስት ለማስረዳት ሞክሩ ቶሎ በንደት አታስከፏቸዉ! አይዘኑባችሁ በናንተ ሰበብ የነሱ እንባ አይፍሰስ!! ዛሬ ላይ ትዝ ባይላችሁ የሆነ ቀን እናንተም ወልዳችሁ ስቀምሱት ይገባችኋል! እና ጥንቃቄ እናድርግ ለማለት ያክል ነዉ!= t.me/https_Asselefya13,820Открыть в Telegram
https_asselefya1
10 сент., 20:33изменён
" ለብዙ አመታት ከቤተሰብ ተለያይቶ ኖሮ በሠላም ሙሉ ቤተሰብ ጋር መገናኘት ዳግም በመካከላቸዉ ቁጭ ብሎ ከነሱ ጋር አብሮ መብላት መጠጣት መጫወት ትልቅ የአላህ ፀጋ ነዉ አልሃምዱሊላህ ። በጣም ደስ የሚል! አላህ የሞቱባችሁን ስብሩ ይስጣችሁ በሂወት ያሏችሁን በሰላም ያገናኛችሁ! ልባዊ ዲዓዬ ነዉ። የኔማ ህልም እየመሰለኝ ይሄዉ ከቤተሰቤ ተቀልቅዬ ጥሩ ጊዜ እያሳለፍኩ ነዉ እላችኋለሁ ብርቅዬ የቻናሌ ቤተሰቦቸ ሆይ።✍Bint aragaw =3,170Открыть в Telegram
https_asselefya1
10 сент., 20:23изменён
ጥቆማ 2 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ኡሰይሚን ቢንት አራጋው 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ http://t.me/https_Asselefya1 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/135153,040Открыть в Telegram
https_asselefya1
10 сент., 19:44
« መስመር ላይ ስንሆን ብቻ ትዝ የምንላችሁ ወዳጆች ሆይ እባካችሁ ስንጠፋ ትዝ ያላልናችሁን መስመር ስንገባ አትጠይቁን! ደህና ስለሆን ነዉ መስመር የገባን! "እሺ ይሄ ሲኖሩ ማሽቃበጥ ሲጠፉ መርሳት የሚባል ነገር ይቅር! ይህ አያጠቃቅመንም ያጎዳዳናል ያራርቀናል።=3,120Открыть в Telegram
https_asselefya1
10 сент., 19:22изменён
" ሴት ሆይ፣ የተሰበረ ልብ የደካማነት ምልክት አይደለም፤ እንደገና ተነስተሽ መቆምሽ ጥንካሬሽ ነው። ሰዎች ቢተዉሽም፣ አላህ አይተውሽም። ስለዚህ አትፍሪ፣ አትሰበሪ፤ በአላህ ተማምነሽ ቀጥይ።= t.me/https_Asselefya12,990Открыть в Telegram
https_asselefya1
10 сент., 19:11изменён
√ ዩሱፍ (ዐ.ሰ.) 11 ወንድሞች ነበሩት፤ እነርሱ ግን በርካሽ ዋጋ ሸጡት።√ ሙሳ (ዐ.ሰ.) አንድ ወንድም ብቻ ነበረው፤ እርሱ ግን አብሮት ቆመ፣ ደገፈውም።ትምህርቱ፦ ሰዎችህ ብዙ መሆናቸው አይደለም ዋጋው፤ በመከራ ጊዜ ከጎንህ የሚቆም አንድ ታማኝ ሰው መኖሩ ነው።= t.me/https_Asselefya12,550Открыть в Telegram
https_asselefya1
10 сент., 19:04изменён
«ከልብ የሚወጣው ዱዓ….🤲🏻 ልብህ ሲሰበር፣ ዓይንህ በእንባ ሲሞላ፣ ከዱኒያ እና ከሰዎች ሁሉ ተስፋ ስትቆርጥ ወደ አላህ ብቻ ትመለሳለህ።እርሱ ሁኔታህን ያውቃል፣ የልብህን ስብራትም ያያል። «ሰዎች ሲያጡህ፣ አላህ አያጣህም። »= t.me/https_Asselefya12,440Открыть в Telegram
https_asselefya1
10 сент., 17:28изменён
﴿قَالَ يَا بُنَيَّ لَا تَقْصُصْ رُؤْيَاكَ عَلَىٰ إِخْوَتِكَ فَيَكِيدُوا لَكَ كَيْدًا﴾« ልጄ ሆይ! ራእይህን ለወንድሞችህ አትንገራቸው፤ በአንተ ላይ ሴራ እንዳይሴሩብህ።»« አንዳንድ ጊዜ የምታያቸው መልካም ሕልሞችና ራእዮች እንኳ ቀናተኞች ሊኖሯቸው ይችላል። ስለዚህ አላህ የሰጠህን ፀጋ፣ የተመኘኸውን ሕልም ወይም ያየኸውን መልካም ራእይ ለሁሉም ሰው ማውራት አያስፈልግም። አንዳንድ ነገሮች በዝምታ ሲጠበቁ ይሻላሉ። የምታምነውንና ለአንተ መልካምን የሚመኝልህን ሰው ብቻ ምረጥ።= t.me/https_Asselefya12,680Открыть в Telegram
https_asselefya1
10 сент., 17:22изменён
« በውስጥህ ያለውን፦ “ይህ ሐላል ነው፤ ይህ ደግሞ ሐራም ነው” ብሎ የሚያስጠነቅቅህን ያን የሕሊና ድምፅ ጠብቀው፤ እንዳታጣውም ተጠንቀቅ! ያ ድምፅ በአላህ ፈቃድ ከክፉ ነገር የሚያርቅህና ወደ በጎ ነገር የሚመራህ የእምነትህ ማስጠንቀቂያ ነው።»= t.me/https_Asselefya12,580Открыть в Telegram
https_asselefya1
10 сент., 14:09изменён
« ያማረ ሒወት መኖር የምትፈልግ ከሆነ መልካም ስራ ላይ በርታ ....!»= t.me/https_Asselefya1
https_asselefya1
10 сент., 09:02
ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል"በየቀኑ እምትሰራቸው ትንንሽ ጥፋቶች የሆነ ቀን ጎርፍ ሆኖ እንደሚወስድህ አትጠራጠር ።=2,730Открыть в Telegram
https_asselefya1
9 сент., 22:17
« አስተንትኑ… 🌿" ሰዎች ስለ እገሌ ወንጀል ድብቅ ይንሾካሾካሉ፤ እርሱ ግን በስውር ከአላህ ጋር ተዉበት ያደርጋል። እነሱ የእርሱን ኃጢአት በማውራታቸው የወንጀሉን ሸክም ተሸከሙ፤ እርሱ ግን ወደ አላህ በመመለሱ ምንዳውን አገኘ። እነሱ በሰው ወንጀል ላይ ተጠመዱ፤ እርሱ ግን ከአላህ ጋር ባደረገው ተዉበት ወደ እዝነቱ ተቃረበ።= t.me/https_Asselefya13,260Открыть в Telegram
https_asselefya1
9 сент., 20:29изменён
" የአላህ ቀደር ያስደንቃል ለብዙ አመታት በስልክ የምንደዋወል የትምህርት ቤት ጓዴ በአካል ተገናኚተን የሆድ የሆዳችንን ለመጨዋወት በቃን ብቻ አልሀምዱሊላህ 🌸🌺 ክፎ አይንካሽ የጥንቷ ጓዴ አንች መልካም እህት ነሽ🌸=3,180Открыть в Telegram
https_asselefya1
9 сент., 20:24
"ደስተኛ ሰው ማለት በትናንሽ ነገሮች፣ በእለት ተእለት ቀላል ደስታዎች እና በተለመዱ ሁነቶች መደሰት የሚችል ሰው ነው።"منقول =3,350Открыть в Telegram
