Последние посты

ጋብቻ እና ልባም ሴት
10 сент., 09:48
በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። መዝሙረ ዳዊት 65:11


ጋብቻ እና ልባም ሴት
10 сент., 05:55
👉 አንዲት ታዋቂ ሴት በገንዘብ አጠቃቀም ጉዳይ ስለ ትዳሯ የተናገረችው ነው ። አንብባችሁ እንደ እግዚአብሔር ቃል አስተያየት ስጡ።በትዳር ላይ የእኔ ገንዘብ የእኔ ነው የእሱ ገንዘብ ግን የጋራ ገንዘብ ነው። እኔ ሰርቼ ያመጣሁትን ገንዘብ ለራሴ እጠቀማለሁ እሱ ሰርቶ ያመጣውን ግን ለቤታችን፣ ለልጆቻችን ት/ቤት ክፍያ፣ ለህክምና እና ለሌሎችም እንጠቀምበታለን ወንድ ወጥቶ ወርዶ ቤተሰብን ማስተዳደር አለበት ወንድ ፕሮቫይደር ነው ። እኔ ሰርቼ ብዙ ገንዘብ እንኳን ባገኝ የእኔ ገንዘብ እሱን አይመለከተውም ።📢 አስተያየት ስጡበት።❓ ❓
ጋብቻ እና ልባም ሴት
9 сент., 16:07изменён
💍 ወድ ለንጉሱ ሴት ልጆች (ላላገባችሁ)እግዚአብሔርን ለማይወድ ፥ አምልኮ ፀሎት ለማይወድ ሰው ልብሽን አትስጭ።ጥያቄ ?አሁን በጀመርሽው relationship ፀሎትሽ አምልኮ መንፈሳዊ ህይወትሽ ጨመረ ቀነሰ ?የቀረብሽው ሰው እምነትሽን ያከብራል ? ወደ አምልኮ ፀሎት ይገፋፋሻል? በስራሽ በትምህርትሽ ያበራታታሻል? ራዕይሽን ለመሆን ያሰብሽውን ይደግፋል ?ሰላምሽ ጨመረ ወይስ ጠፋ? #የኔ_እህት ሰላምሽን ከሚነሳ relationship ብቻሽን በሰላም ብትሆኝ ይሻላል ። ጎመን በጤና😂 ብቸኝነትን አትፍሪ።የእግዚአብሔር ፈቃድ ያለበት relation የመጀመሪያው መታወቂያው "ሰላም " ነው። የአዕምሮ እና የልብ ሰላም ። ምክንያቱም ኢየሱስ የሰላም አምላክ ነው። "ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ " የዮሐንስ ወንጌል 14:27 ሰላም ከሌለ ኢየሱስ የለም። የእርሱም መልካም ፈቃድ የለም።Telegramጋብቻ እና ልባም ሴት"ሚስት ያገኘ ፥ በረከትን አገኘ ፥ ከእግዚአብሄር ዘንድ ፥ ሞገስን ይቀበላል ። ምሳ 18:22
ጋብቻ እና ልባም ሴት
9 сент., 04:50
⁉️ወድ የእግዚአብሔር ልጆች ማግባት የለብኝም የምትሉት ምን አይነት ሰው ነው?💎 ለእናንተ የማይሆን የተሳሳተ የትዳር ጓደኛ ስታገቡ ለበዛ ትዳር ውስጥ ችግሮች ይገጥማቸዋል።‼️ አንዳንዶች ተቃራኒያቸውን ነው የሚያገቡት ። ካገቡ ጀምሮ ህይወታቸው ያሰቡት አይነት አልሆነም።🌀 አንዳንዶች መልካቸውን ፥ ሰውነታቸውን ፥ ሀብታቸውን ፥ ጤናቸውን ፥ ፋይናንሳቸውን ፥ ንግድ ፥ ስራቸውን ፥ መንፈሳዊ ህይወታቸውን አንዳንዶች ደግሞ በሚያሳዝን ሁኔታ ህይወታቸውን አጥተዋል ። ስለዚህ የሚበጃችሁን ለማግባት እግዚአብሔር በዚህ አቅጣጫ እንዲረዳችሁ ፀልዩ ። ይህንን የምታደርጉ ከሆነ በጋብቻ ውስጥ የሚገጥማቸውን ችግሮች ትቀንሳላችሁ።⁉️ ታዲያ የማይበጅ ሰው ምን አይነት ነው ?1. የማይወድሽን አታግቢ ፦ የማይወድሽ ለስሜት ስለማይጠነቀቅ ብሎም ትኩረት ስለማይሰጥ ይሳደባል ፥ ያናድዳል ፥ ይደበድባል።2.በተለያዩ የህይወት ዘርፍ ከአንቺ ጋር የማይስማማ ከሆነ ጥሩ የትዳር ሰው ሊሆን አይችልም።በእምነት(ሀይማኖት )፥ በአላማ ፥ በባህሪ ፥በስብዕና ፥በአስተሳሰብ ፥ በህልም የማይስማማ ሰው ማግባት የለብሽም።“በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይስማሙ በአንድነት ይሄዳሉን?” — አሞጽ 3፥3Telegramጋብቻ እና ልባም ሴት"ሚስት ያገኘ ፥ በረከትን አገኘ ፥ ከእግዚአብሄር ዘንድ ፥ ሞገስን ይቀበላል ። ምሳ 18:22
ጋብቻ እና ልባም ሴት
9 сент., 04:50
👇👇👇


ጋብቻ እና ልባም ሴት
8 сент., 17:13
እግዚአብሔር አምላክም ከአዳም የወሰዳትን አጥንት ሴት አድርጎ ሠራት፤ ወደ አዳምም አመጣት። — ኦሪት ዘፍጥረት 2:22 (አማርኛ 1954)


ጋብቻ እና ልባም ሴት
8 сент., 06:37
📖“አቤቱ፥ ለአፌ ጠባቂ አኑር፥ የከንፈሮቼንም መዝጊያ ጠብቅ።” — መዝሙር 141፥3
ጋብቻ እና ልባም ሴት
6 сент., 13:43изменён
⁉️ ለ" ነፃነት " ትዳር ይፈርሳል ?📢 "ለነፃነት" ብላችሁ ትዳራችሁን ለመተው ያሰባችሁ ለእናንተ ነው።💢 "ነፃነቴን እፈልጋለሁ " በሚል ሀሳብ ትዳርን መተው ሰላም ደስታ ያመጣል?💢 እውነታው ግን ትዳርን መተው ባል የሰጠሽን ፍቅርና ሰላም አውጥቶ መጣል ከባድ ዋጋ ያስከፍላል ።#ወድ_ሴቶች "ነፃነት " ብቸኛ ነው የሚያደርግሽ ። ትዳር "እስር ቤት ፥ አሰልቺ ነው ፥ የባል ፍቅር እንደ ቁጥጥር ፥ እንክብካቤው ደረቅ ልማድ ነው ብለሽ ጥለሽ መውጣት ውጤቱ ለብቻ መመገብ ፥ ለብቻ መኖር ፥ ሀሳብሽን እንኳ ልታካፍይ ሰው አጥተሽ ድብርት ህይወት እንድትገፊ ያደርጋል።😭 ልጆችሽ ያለ አባት ፍቅር እንዲያድጉ እና እንዲሰቃዩ ምክንያት ትሆኛለሽ ። የአባት ፍቅር የማያውቁ ያልተረጋጉ በጥያቄ ውስጥ የሚኖሩ ልጆች ይሆናሉ።😭 "አባት ግዢልኝ" ለሚል ህፃን መልስሽ ምንድነው ? "አባቴ ጋ ውሰጂኝ " መች ነው የሚመጣው ጓደኞቼ አባት አላቸው የኔ አባትስ ? ለሚሉ መቆሚያ የሌለው ጥያቄዎች ምን ይሆን መልስሽ ?🌀 አንቺስ "በኔ ስህተት ልጆቼን ያለ አባት አሳጣው " እንዲህ ቢሆን እንዲህ ይሆን ነበር እያልሽ የህሊና ወቀሳ ፥ ሙግት ፀፀት ይገጥምሻል።🌀 Online ላይ በየዕለቱ እንቅልፍ አጥተሽ የምትከታተያቸው single mam ነን "ነፃ ሰው ነኝ " የሚሉ ተረቶች ከፀፀት አያስጥሉም። ላንቺ ፀፀት ግድ የላቸውም። Tik tok ላይ ለሊቱን ሙሉ ፀረ ወንድ(ትዳር) ጥላቻ የሚነዙ ፥ ፍቺ ነፃነት ነው የሚሉ ፌሚኒስት ሴቶች ከብቸኝነት አያድኑሽም።Telegramጋብቻ እና ልባም ሴት"ሚስት ያገኘ ፥ በረከትን አገኘ ፥ ከእግዚአብሄር ዘንድ ፥ ሞገስን ይቀበላል ። ምሳ 18:22
ጋብቻ እና ልባም ሴት
6 сент., 04:58
ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም። — መዝሙረ ዳዊት 91:10
ጋብቻ እና ልባም ሴት
5 сент., 13:36



ጋብቻ እና ልባም ሴት
5 сент., 07:53
♨️ ሴተኛ አዳሪ ሴት ማግባት ምን ችግሮች አሉት? መፅሐፍ ቅዱሳዊ ዕይታ እነሆ፦✍️ የሴተኛ አዳሪነትን ሕይወት የኖረችን ሴት ማግባት በመጽሐፍ ቅዱስ እይታ እና በሰዋዊው የኑሮ እውነታ ውስጥ የራሱ የሆኑ ፈተናዎችና ጥልቅ መንፈሳዊ ትምህርቶች አሉት። ይህንን ርዕስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርሆችን እና ሊያጋጥሙ የሚችሉ ተግባራዊ ችግሮችን መሠረት በዚህ መልክ ተቀምጧል ።1. መጽሐፍ ቅዱሳዊው እይታ (The Biblical Perspective)መጽሐፍ ቅዱስ የሰውን ልጅ ያለፈ ታሪክ ሳይሆን የአሁኑን የልብ ንስሐና ለውጥ ላይ ያተኩራል። በዚህ ረገድ ሁለት ታላላቅ ምሳሌዎችን ማንሳት ይቻላል፡የነቢዩ ሆሴዕ እና የጎሜር ታሪክ (ሆሴዕ 1)፦እግዚአብሔር ነቢዩ ሆሴዕን አመንዝራይቱን ጎሜርን እንዲያገባ አዞታል። ይህ የሆነው እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ ያለውን ጥልቅ፣ ይቅር ባይና የማይለወጥ ፍቅር ለማሳየት ነው። ታሪኩ የሚያስተምረው እግዚአብሔር ሰዎችን ከኃጢአት ጭቃ ውስጥ አንስቶ የማደስ ኃይል እንዳለው ነው።የጋለሞታይቱ ረዓብ ታሪክ (ኢያሱ 2)፦ረዓብ የኢያሪኮ ሴተኛ አዳሪ ነበረች። ነገር ግን በእግዚአብሔር አምና የእስራኤልን ሰላዮች በመደበቋ ሕይወቷ ተረፈ። በኃላም የናሆም ሚስት ሆና፣ በቤተልሔም ክብርን አግኝታ፣ የታላቁ ንጉሥ የዳዊትና የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሐረግ (ማቴዎስ 1:5) ውስጥ ለመካተት በቅታለች። ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፣ አዲስ ሆኖአል። 2 ቆሮንቶስ 5:172. ሊያጋጥሙ የሚችሉ ማኅበራዊና ሥነ-ልቦናዊ ችግሮችTelegramጋብቻ እና ልባም ሴት"ሚስት ያገኘ ፥ በረከትን አገኘ ፥ ከእግዚአብሄር ዘንድ ፥ ሞገስን ይቀበላል ። ምሳ 18:22
ጋብቻ እና ልባም ሴት
5 сент., 07:47
🕊 የጐመን ወጥ በፍቅር መብላት የሰባ ፍሪዳን ጥል ባለበት ዘንድ ከመብላት ይሻላል። — መጽሐፈ ምሳሌ 15:17
ጋብቻ እና ልባም ሴት
4 сент., 16:43изменён
📌 የሞቱ ሰዎች በህይወት ካሉ ሰዎች ጋር መነጋገር ይችላሉ ?ሙታን ከሕያዋን ጋር መገናኘት ይችላሉ? በዚህ ጉዳይ መፅሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ?🏮 መፅሀፍ ቅዱስ አማኞች ከሙታን ጋር ተገናኝተው መልዕክት ወይንም መንፈሳዊ ትምህርት እንዳይቀበሉ ያስጠነቅቃል ።1. እግዚአብሔር ሙታንን መጠየቅን ይከለክላል።"አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ። ዘዳግም 18:11❌ መሪ ጌታ ፥ ደብተራ መናፍስት ጠሪ ፥ ደጋሚዎች መተተኞች የባህል መድኃኒት አዋቂ ነን የሚሉ ደጋሚዎች ስራቸው በእግዚአብሔር አምላክ ፊት አስፀያፊ ነው። ቃሉ፦ "ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ዘዳግም 18:122. ሙታን ወደ ዚህ ዓለም ተመልሰው ከህያዋን ጋር አይገናኙም ። 💤“ሙታን ምንም አያውቁም።” መክብብ 9:5Telegramጋብቻ እና ልባም ሴት"ሚስት ያገኘ ፥ በረከትን አገኘ ፥ ከእግዚአብሄር ዘንድ ፥ ሞገስን ይቀበላል ። ምሳ 18:22
ጋብቻ እና ልባም ሴት
4 сент., 15:29
👇👇👇
1,050Открыть в Telegram
ጋብቻ እና ልባም ሴት
4 сент., 07:38изменён
ጥያቄ ❓❓ከፍቺ በኋላ ክርስቲያን ዳግመኛ ማግባት ይችላል ?መልሱን በዝርዝር እመልስበታለው ✈️
ጋብቻ እና ልባም ሴት
4 сент., 01:18
ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤ — ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25
ጋብቻ እና ልባም ሴት
3 сент., 16:43
переслано из @httpstme8rjldnzsnim4yme02015
የስልክ ጥሪ ነው ተጠቀሙት እኔ የምጠቀመው ሞገስ ያለው ጥሪ ነው።
ጋብቻ እና ልባም ሴት
3 сент., 16:40
переслано из @asterabebechannel

ጋብቻ እና ልባም ሴት
3 сент., 16:39
переслано из @asterabebechannel

ጋብቻ እና ልባም ሴት
3 сент., 10:31
