Последние посты

HUDA SOFT
12 сент., 08:25
4 ኪታቦች በ 1አፕ ይህ መተግበሪያ ኪታቦችን በድምጽ፣ በፒዲኤፍ (PDF) እና በፈተናዎች መልክ ይዟል።የተካተቱ ኪታቦች: - ኪታብ ተውሒድ - ኡሱል ሠላሳ (ሦስቱ መሰረቶች) - አልቃዋዒዱል አርበዕ (አራቱ ህጎች) - ሹሩጡ ሷላት ወአርካኑሃ ወዋጅባቱሃየትምህርቶቹ አቅራቢ፡ ወንድም አብዱል ቃዲር ሁሴን አደምhttps://play.google.com/store/apps/details?id=com.alburhan.hudasoft.appGoogle Play4 ኪታቦች-በኡስታዝ አብዱል ቃዲር ሁሴን - Apps on Google Play4 ወሳኝ ኪታቦች በ 1አፕ
HUDA SOFT
12 сент., 08:09

HUDA SOFT
16 июл., 13:38
ـ﷽⸦የሶላት መማሪያ አፕ⸧ሶላት የዲናችን ምሰሶ፣ የውስጥ ሰላማችን መገኛና በቀጥተኛው መንገድ ላይ ለመፅናት ከአላህ የተሰጠን ታላቅ ስጦታ ነው። ይህንን ታላቅ አምልኮ ደግሞ ነቢያችን (ﷺ) ባስተማሩንና በተገበሩት መንገድ መፈፀም ግዴታችን ነው። ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "አሰጋገዴን አይታችሁ ስገዱ…" (ቡኻሪ ዘግበውታል)ይህን ታላቅ መመሪያ በተግባር ለማዋልና የሶላት አፈጻጸማችንን ከነቢዩ (ﷺ) ሱና ጋር ፍጹም የተጣጣመ ለማድረግ የሚረዳ አጋዥ አፕ ይዘንላችሁ ቀርበናል!ይህ መተግበሪያ ሶላትን ገና ከጅማሬው (ከአስገዳጅ ቅድመ-ሁኔታዎችና ከውዱእ) ጀምሮ እስከ ማጠቃለያው (እስከ ዚክርና ዱዓዎች) ድረስ ያለውን ሙሉ ሂደት እጅግ በቀላልና ግልጽ በሆነ መንገድ ያስተምራል። ጀማሪም ይሁን የሶላት አፈጻጸሙን ይበልጥ ማስተካከል ለፈለገ አካል፣ ይህ አፕ ተስማሚ ነው።𑁍 የአፑ ዋና ዋና ጠቃሚ ባህሪያት፦ ⌕ ደረጃ በደረጃ መመሪያ፡ እያንዳንዱን የሶላት እንቅስቃሴ (ሩኩዕ፣ ሱጁድ፣ ቂያም) ከትክክለኛ አቀማመጥ መግለጫዎች በምስል እና በድምፅ ከፅሁፍ ጋር ያብራራል። ⌕ የውዱእ አደራረግ ሥርዓት: ሶላት ከመጀመሩ በፊት የሚደረገውን የውዱእ አደራረግ በዝርዝር ያሳያል። ⌕ እያንዳንዱ ሂደት በነቢዩ (ﷺ) አስተማማኝ ሀዲሶች ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ ነው። ⌕ በየርዕሶቹ በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዋች እና መልሶቻቸው፣ በተጨማሪም የአጫጭር ሱራዋች ማብራሪያ። ⌕ ለማንበብ የሚስብ፣ ፈጣንና ቀለል ባለ ዲዛይን የተዋቀረ።𑁍 ለምን "የሶላት መመሪያ" ያስፈልገናል?
HUDA SOFT
9 июл., 13:43
በአላህ ፍቃድ በቅርብ ቀን… @Hudasoft


HUDA SOFT
1 июл., 13:54
ማስታወሻ ለመያዝ


HUDA SOFT
30 июн., 14:08
ደርሶቹ አልወርድ ላላችሁ ተስተካክሏል!
HUDA SOFT
30 июн., 12:17
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽንይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች። እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው።አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦• ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር። • ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት። • በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚያስችል ጥሩ ማስታወሻ መያዣ ያለው። • የደርሶች ማውጫ በየዘርፉ በጥራት የተከፋፈለበት። • የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ መልሰው ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል። • ከቅጅዎቹ መካከል የመረጡትን ለሌሎች ማጋራት (Share) የሚያስችል አማራጭ። • አፑን ለአጠቃቀም አመቺ የሚያደርጉት ማስተካከያዎች ያሉት። • ደርሱን አቋርጠው በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ቢፈልጉ በትክክል ካቆሙበት ሰከንድ የሚጀምር።የአፕሊኬሽን አዘጋጅ፦ HUDASOFT https://t.me/hudasoft


HUDA SOFT
27 мая, 06:46
🌸 ዒድ ሙባረክ🌼 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عام وانتم بخير 🌙 عيد مبارك 🌙𝓔𝓲𝓭 𝓶𝓾𝓫𝓪𝓻𝓮𝓴


HUDA SOFT
10 авг. 2025 г., 06:52
ዒልም ፈላጊ አፕ 2.0.1 በዚህ update ᪥ ማስታወሻ መያዣ ᪥ ድምፅ ማፍጠኛ አካቷል ᪥ Bug Fixhttps://play.google.com/store/apps/details?id=com.aj.islamic_online_learning
HUDA SOFT
9 июл. 2025 г., 02:50
переслано из @elmfelagi
🌟 አስደሳች ዜና!🌟 በየትኛውም ጊዜ እና ከየትኛውም ቦታ የእስልምና ትምህርት ማግኘት እንዲችሉ የተሰራው፣ በቀላሉ ደርሶችን የሚያገኙበት ድረ-ገጻችን IlmFelagi.com ስራ ጀምሯል ! 🎉📱 ከስልካችሁ፣ 💻 ኮምፒውተር፣ ወይም ከሌላ መሣሪያ በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ።ይጎብኙ 👉 www.ilmfelagi.com


HUDA SOFT
22 мая 2025 г., 17:54
ከዚህ በፊት የተሰሩ አፖች በድጋሚ ከአሁን ጀምሮ ከፕለይስቶር መጫን ትችላላችሁ———————————— 🔗ሊንክ https://play.google.com/store/apps/dev?id=4724292856353409051


HUDA SOFT
4 мая 2025 г., 10:52

HUDA SOFT
25 окт. 2024 г., 16:06
ዒልም ፈላጊ አፕ v 1.0.1


HUDA SOFT
24 авг. 2024 г., 03:05

HUDA SOFT
24 авг. 2024 г., 03:05изменён
https://t.me/hudasoft/169?single

HUDA SOFT pinned Deleted message
8 авг. 2024 г., 03:25

HUDA SOFT
8 авг. 2024 г., 03:19
"አር-ረሒቁል መኽቱም" በሸይኽ ሶፊዩ አር-ረሕማን አል-ሙባረክፋሪ የተዘጋጀው የነብዩ ﷺ ሕይወት ታሪክ መፅሐፍ አሁን በአዲስ አፕሊኬሽን መልክ ይገኛል!🎧 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም (ሐፊዘሁሏህ) አስደናቂ የድምፅ ማብራሪያ!📚 ከክፍል 001 እስከ 108 ድረስ ያለውን /ሙሉ ክፍል📲 በአፕሊኬሽኑ የተካተቱ፦• 🎧 የድምፅ ማብራሪያ - የነብዩ ﷺ የሕይወት ታሪክ • 📄 የPDF ቅጂ - ለማንበብ እና ለማጥናት • 📝 ማስታወሻ መያዣ - አስፈላጊ ነጥቦችን ለመመዝገብ • እና ሌሎችም...𑁍አሁኑኑ ያውርዱ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተቋዳች ይሁኑ! 𑁍 https://t.me/Hudasoft
HUDA SOFT
7 авг. 2024 г., 04:43
በሸይኽ ያሲን ሙሳ
HUDA SOFT
4 авг. 2024 г., 12:02
ከዑለሞች ንግግር.apk
HUDA SOFT
4 авг. 2024 г., 11:56
