gram news
Аватар канала አቡ ዓኢሻ العلم نور

አቡ ዓኢሻ العلم نور

@hussenhas

የዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!! የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር

ПроектыENРелигия

7,226подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    25 февр., 20:57

    переслано из @gondarbarmsjidhijra

    ገባ ገባ በሉአያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇 https://t.me/GondarbarmsjidHijra
    Telegramየሀራ ጎንደር በር የሂጅራ መስጂድ ሰለፍዮች የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ...።የሀራ ጎንደር በር የሰለፍዮች የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነዉ...። ~ የአካውት ተጠሪዎች ስም ዝርዝር የሚከተለው ሲሆን በትኩረት ይመልከቱ 1.ሙሀመድ ሰኢድ ሙሀመድ 2.አህመድ እንድሪስ ከማል 3.ሠይድ ሙሀመድ አሊ የአካውንት ቁጥር👌 ↪️የኢትጵያ ንግድ ባንክ ➮1000724970404 ↪️ሂጅራ ባንክ ➮1011020040001 ↪️አቢሲኒያ ባንክ ➮240234165 ↪️ዳሽን ባንክ ➡️29327919356
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    25 февр., 14:27

    ➲ኡመር ቢን ኸጣብ رضي الله عنه እንዲህ ይል ነበር◄لا تشغلوا أنفسكم بذكر الناس فإنه بلاء ، وعليكم بذكر الله فإنه رحمةሰዎች በማውሳት ነፍሳችሁን አትጥመዷት እሱ በላ ነው አደራቹን አላህን በማውሳት እሱ ራህመት ነውባማይጠቅምህ ነገር ጊዜህን አታባክን በቀልድ ያሳለፍከው ጊዜ መመለስ አችልም አሁኑኑ በኸይር ነገር በማሳለፈ ተጠቀምበት➷➴➷➴➷ https://t.me/hussenhas
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    25 февр., 06:07изменён

    💫ረመዳን ክፍል ሰባት (7)◉ ርዕስ"✅ ነቢዩን {ﷺ} መከተል!! جعلت الذرة والصغار على من خالف أمر محمد صلى ال➮ድነል ኢስላም ለኛ የሚጠቅመነን መልካምን ነገር ሁሉ ሳይነግረን ሳያስተምረን ያለፈው ነገር የለም➢የሚጎዳነን የማይጠቅመነን ነገር ነገር ሁሉ ሰያስጠነቅቀ አላለፈም➢ባለባበስም ባበላልም በአጠጣጥም ባቆራረጥም በሰርግም በሞትን ሱናን የተቃረነ መሆን የለበም ሱናን መላበስ አለብንረመዳን ምክር ስምንት (8)🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት {ሀፊዘሁሏህ}🕌መስጅደ አል-ፉርቃን ሀራ ውላጋ ላይ🗓የካቲት ቀን/18/06/2018/ማክሰኞ ደማቅ ምሽት
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    24 февр., 08:30изменён

    💫ረመዳን ክፍል ስድስት (6)📚ቁርአን ተፍሲር📖ሱረቱ አል ሂጅር (25)🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት {ሀፊዘሁሏህ}👉ጀነት የተዘጋጀችው አላህን ትክክለኛውን ፍራችያን ለሚፍሩ ሰዎች ነው↪️ፈቅደውና ወደው በፈገግታ ያዳምጡት ይጠቀሙበታል🕌 መስጅደ አል-ፉርቃን ሀራ ውላጋ ላይ🗓የካቲት ቀን/17/06/2018/ሰኞ ደማቅ ምሽት ⤵️⤵️ https://t.me/hussenhas
    1,290файл11Открыть в Telegram
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    23 февр., 07:51

    переслано из @mistre_ahbashe

    ➾ በፆመኞች ጨፌ ክፍል ①في رياض الصائمين [الحلقة الثانية من عجائب قدرة الباري خلق الإنسان]📝 ከፈጣሪያችን ገራሚ ችሎታ ውስጥ የሰው ልጅን መፍጠሩ ነው!🎙🎙 ዶክተር ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስ’ሲልጢይ አላህ ይጠብቃቸው👂በደምብ ይደመጥالقناة الرسمية التابعة والمعتمدة للشيخ حسين السلطي حفظه الله https://t.me/HussinAssilty🔭 ◉◈⇣⇣▼ ⚙ ◉◈⇣⇣▼ ╰ⓢⓗⓐⓡⓔ. ╰🅢🅗🅐🅡🅔➥ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ᴄʜᴀииєℓ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ጆይን ለማለት ➘ http://t.me/mistre_ahbashe
    1,180голосовое22Открыть в Telegram
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    23 февр., 06:55изменён

    💫ረመዳን ክፍል አምስት (5)ርዕስ"✅ حول إتباع القرآن العظيم والسنة المطهرةوحول الإخوان والمميعة የኢኽዋኖች አካሄድ ፕለቲካ እንጅ ኢስላማውይ አካሄድ አይደለችም በል እንደውም የሱና ሰዎችን በማሳደድ በመጨቆን ለሙስሊሙ ኡማ ቁመናል ይሉናል ኢዋኖችና የሙመይዖች ተደምረው ፍላጎታቸውና አላማቸው ምን እንደሆነ በውስጡ ተዳሶበታል ተወስቷል!🎙በኡስታዝ ዳውድ-አቡ ሱለይማን {ሀፊዘሁሏህ}💫ረመዳር ምክር ስድስት (6)🕌መስጅደ አል-ፉርቃን ሀራ ውላጋ ላይ🗓የካቲት ቀን/16/06/2018/እሁድ ደማቅ ምሽት ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/hussenhas
    1,330файл2Открыть в Telegram
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    23 февр., 02:34

    переслано из @abuimranaselefy

    ረመዷንን የሚመለከቱ ፈትዋዎች 💡💡💡💡💡 𝙥𝙖𝙧𝙩 1⁉️ ጥያቄ፦ (አንድ ሰው) ፈጅሩ መውጣቱን ቢጠራጠር መብላት መጠጣት ይችላል?✅ መልስ፦ ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣ https://t.me/AbuImranAselefy/8386ረመዷንን የሚመለከቱ ፈትዋዎች 💡💡💡💡💡 𝙥𝙖𝙧𝙩 2⁉️ ጥያቄ፦ ጥርስን ማውለቅ እና ከሰውነታችን ደም በመርፌ መውሰድ ያስፈጥራልን?✅ መልስ፦ ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣ https://t.me/AbuImranAselefy/8389ረመዷንን የሚመለከቱ ፈትዋዎች 💡💡💡💡💡 𝙥𝙖𝙧𝙩 3⁉️ ጥያቄ፦ ከረመዷን አንድ ቀን ለግማሽ ሰዓት ያክል ከሚስቴ ጋር ስጫዎት ቆየሁ፤ እርሷን እንደተለየሁ ከብልቴ የወጣ ትንሽ ጠብታ ሱሪየን ነክቶት ተመለከትሁ፤ እንዲህ አይነቱ ለሁለተኛ ጊዜ ነው የተደጋገመው፤ በእኔ ላይ (ለሐጢያት መሰረዣ) ከፋራ ይኖርብኝ ይሆን?
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    22 февр., 17:46

    🔴ተጀመረ ሸህ ሙሀመድ ሀያት🔴https://t.me/GondarbarmsjidHijra
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    22 февр., 06:47изменён

    💫 ረመዳን ክፍል አምስት (5)ርዕስ"✅ ተውሂድና ረመዳን ምን ይመስላል፦➛ሽርክ ጨለማ ነው ➛ተውሂድ ብርሀን ነው ➛ተውሂዳችነን የሚፈርሱ የሽርክያት የቢዳዓ ➛አይነቶችን መራቅና መጠንቀቅ አለብን➢የሱፍዮችና የሰለፍዮች ልዩነት ቅርንጫፍና የፊቅህ ሳይሆን መሰረታውይ የአቂዳ ልዩነት አለና ነው⚙በውስጡ የተውሂድ አስፈላጊነት የሽርክና የቢዳዓ አስከፊነት ተወስቶበታል🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት {ሀፊዘሁሏህ}🕌መስጅደ አል ፉርቃን ሀራ ውላጋ ላይ🗓የካቲት ቀን/15/06/2018/ቅዳሜ ደማቅ ምሽት ⤵️⤵️
    1,720файл1Открыть в Telegram
  • Live stream finished (1 hour)

    21 февр., 19:21

  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    21 февр., 19:20

    አልሀምዱሊላህ ለዛሬ አልቋል ተጠናቋል
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    21 февр., 18:38

    የደስታችን ምንጭና ምክኒያት ስለሆናችሁ እንኳንም ደስ ያለን እንኳን ደስ አላችሁከትንሽ ልፋት ቦኋላ ብዙ ውጤት
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    21 февр., 18:19

    ➮ሸይኻችን ጨርሷል ቀጣይ ወደ ሶላታችንበቀጣይ መድረክ የምንገናኝ ይሆናል ቢኢዝኒላህረመዳን ክፍል አምስት (6) ይቀጥላል ...
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    21 февр., 17:49

  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    21 февр., 17:41

    ይሰማል?
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    21 февр., 17:41изменён

    ♦️ተጀምሯል‼️♦️በጥሞና ተከታተሉ‼️💫ረመዳን ክፍል አምስት (5)ርዕስ"✅ ተውሂድና ረመዳን ምን ይመስላል🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት {ሀፊዘሁሏህ}🌱🔖👇👇🔖🌱 ➥ ​ ለመከታተያ ይፋዊ ሊንክ ​ ⬇️⬇️⬇️https://t.me/hussenhas
    Telegramአቡ ዓኢሻ العلم نورየዚህ ቻናል ዋና አላማ ሱናን ማንገስ ሽርክን ማርከስ ነው!! የሱና መሻይኮችና የሱና ዳዒዎች የሚላክበት የዳዕዋ የደርስ ሴንተር ቻናል ነው ሐሳብ አስተያትን ያለምንም ጥበት እንቀበላለን ቅድሚያ ለተውሂድ በተግባር
  • Live stream started

    21 февр., 17:37

  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    21 февр., 12:10изменён

    👉አድስና ትኩስ የረመዳን ምክርርዕስ"✅ የረመዳን ወር የቁርአን ወር ነው➮በረበዳን ወር ውስጥ የሚገኘው ምንዳና ደረጃ ከፍና ከሌላው ለየት ያለ ስለሆነ የተባረከ ወር ነው ቀኑን በመፆም ለይሉን በመቆም በዱዓ በዚክር ልንጠቀምበት ይገባል፣يَا ايُهَا الَذِيْنَ أمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الَصَّيَامُ كَمَا كُتِبِ عَلى الَذِيْنَ مِن قَبْلِيْكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَقُونْእናንተ ያመናችሁ ሆይ ፆም በነዚያ ከናተ በፊት በነበሩት (ሕዝቦች)ላይ እደተ ፆፈ በእናንተም ላይ ተፆፈ (ተደነባ) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና) #አል_በቀራህ_183🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ}https://t.me/hussenh
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    21 февр., 09:46изменён

    ​ታላቁ የሱና ሸይኽ፣ ሸይኽ ሀሰን ገላው(ሀፊዘሁሏሁ ወረዓሁ) በቅዳሜ ምሽት የፈታዋ ፕሮግራማቸው ላይ ለቀረቡ ጥያቄዎች በቂ፣ ግልፅና አርኪ ምላሾችን ሰጥተውበታል። ​🎧 የሪከርዱ ይዘት፦ ​በቁርአንና በሀዲስ መረጃዎች የተደገፉ አስተማማኝ ምላሾች። ​የልብን የሚያክሙና ለተግባራዊ ህይወት የሚረዱ ማብራሪያዎች። ​📥 እነሆ የሪከርዱ ፋይል! ፈታዋ ቁጥር 3 ​ያመለጣችሁ እንድትከታተሉት፣ የሰማችሁት ደግሞ ድጋሚ በማድመጥ እውቀታችሁን እንድታድሱ ተጋብዛችኋል። ​"እውቀትን ለሌሎች ማካፈል ትልቅ ሰደቃ ነው!" > ይህን የኸይር ስራ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas
  • አቡ ዓኢሻ العلم نور

    21 февр., 08:54изменён

    💫ረመዳን ክፍል አራት (4)ጥያቄና መልስ ⁉️1. ተራህውይህን 8 እረከአ ጀመአ ከሰገድኩ ውትሩን ከቤቴ መስገድ እቺላለሁን? 2. ከቁኑት ዱዓ ቦኋላ ፊቱን በዕጁ ማበስ ይቻላል ወይሰ? 3.አንድን ልጅ ለባልነት መርጨው ነበር አባቴ ከለከለኝ እሱን ካገባሽ ልጄ አደለሺም አለኝ ምን ይብቃኝ? 4. የተበላሸን ጥርስ በሰው ሰራሽ ጥረስ ወይም በብርና በወርቅ መቀየር እንደት ይታያል? 5. ሴት ልጅ ወንድን ማስገድ ይቻላል ወይስ? 6.አድት,እህታችን,አባቷ,ክርስቲያን,ነበረ,,ከዛም,በ40.ቀኗ,አስጠመቃት,ከዛ..በ3ትወሯ,,እናትና,አባቷ,ተለያዩ,,ከዛ,እናቷጋ,ሙስሊም,ሁና,አደገች,,አሁን,ታዳ,ሻሀዳመያዝ,አለባት? 7. በረመዷን ቀን ምግብ ቤት መክፈትና ለኪሪስቲያስን ምግብ ማቅረብ እንደት ይታያል? 8 . አንድ ሰው ሲሞት ሶደቃ እየተባለ ቲንፊያ ሰባት እያሉ የሚሶደቅ ሶደቃ እንደት ይታያል? 9.በረመዳንም ይሁን ከረመዳን ውጭ ከመስጅድ ድምፅን ከፍ አድርጎ ቁርዓን መቅራት እንደት ይታያል? 10.ሀይድ ላይ ያለች ሴት መስጂድ መገባት ትችላለች ወይስ አትችልም ?🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት [ሀፊዘሁሏህ]🕌መስጅደ አል ፉርቃን ሀራ ውላጋ
Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота