Последние посты

ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
9 сент., 04:33
🔷 ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ብን ሙሐመድ አስስልጢ - ሐፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- እወቅ - አሏህ ይምራህ : "የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶች የርዕዮተ አለም አራማጆቻቸውና የታላላቅ መሪዎቻቸውን የፈጠራና የሸሪዓ ጥሰቶች እንደቀላል ዝቅ አድርገው ይመለከታሉ። ታይቶ በቀላል የሚታለፍ - ማግለልን ፣ መተውን እና ከዚያ ነገር መራቅን የማያስከትል ተራ ስህተት አድርገው ይቆጥሩታል። ሰይድ ቁጥብ ከኢስላም ከሚያስወጡ የሸሪዓ ጥሰቶችና በርካታ ፈጠራዎች ላይ የወደቀ ግለሰብ ነው።
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
7 сент., 10:25изменён
👉 አዲስ pdf عنوان:- الفصل المبين في دحض شبهات وتلبيسات محمد حامي الدين. ርእስ:- ግልፅ የሆነ መለያ፣ የሙሀመድ ሃሚዲንን ብዥታና ማምታቻ በማጋለጥ ላይ… 📝 بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله 📝 አዘጋጅ፦ ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) (ዐረቢኛ የምትችሉ pdf አውርዳችሁ አንብቡት) #join ⤵️
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
7 сент., 06:50
هذه النسخة أولى من النسخة الأولى አዲስ Pdf عنوان :- الرد المبين على محمد حامي الدين في ثنائه على رئيس الإخوان وقائدهم سيد قطب وأمثاله ✍ للشيخ محمد بن حيات الولوي حفظه الله ሙሀመድ ሃሚዲን የኢኽኑ'ል ሙስሊሚን መሪ የነበረውን ሰይድቁጥብን ባወደሰበት ንግግሩ ላይ የተሰጠ ግልፅ ምላሽ https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
6 сент., 19:34
ዘመን መለወጫና ሙስሊም ————— ሙስሊሙን ማህበረሰብ በየትኛውም መንገድ ዘመን መለወጫ የሚባል ነገር አይመለከተውም!!። ለዘመን መለወጫም ሆነ ለሌሎች ለከሀዲዎች በዓላቶቻቸው እንኳን አደረሳችሁ ማለት በእስልምና ሀይማኖት የማይፈቀድ (ሀራም) ነው!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- “በ(ከሃዲያን) ሰዎች የተመሳሰለ እርሱ ከእነሱ ጋር ነው።" [አቢዳውድ 4033 ላይ ዘግበውታል።] የፈረንጆችንም ሆነ የማንንም ዘመን መለወጫ ማክበር በኢስላም3,390Открыть в Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
6 сент., 06:07
ጠያቂ:- የሙነወር ልጅ (ኢብኑ ሙነወር) ከትክክለኛው መንሀጀ'ሰለፍ የወጣበትን ነጥብ በዝርዝር ብትጠቅሱልን? መልስ:- ከሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) 🔷 ክፍል 1⃣ ➥ የሙነወር ልጅ ከጠንካራው የሠለፎች መንገድ ተዘንብሎ ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር የተካተተበትን ነጥብ ለጠየቀ ሰው የተሰጠ መልስ። እወቅ! አላህ ይዘንልህና ደጋግ ቀደምቶች ቢድዓንና ባለቤቶቹንTelegramኢብን ሽፋ - Ibn Shifaጠያቂ:- የሙነወር ልጅ (ኢብኑ ሙነወር) ከትክክለኛው መንሀጀ'ሰለፍ የወጣበትን ነጥብ በዝርዝር ብትጠቅሱልን? መልስ:- ከሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) 🔷 ክፍል 1⃣ ➥ የሙነወር ልጅ ከጠንካራው የሠለፎች መንገድ ተዘንብሎ ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር የተካተተበትን ነጥብ ለጠየቀ ሰው የተሰጠ መልስ። እወቅ! አላህ ይዘንልህና ደጋግ ቀደምቶች ቢድዓንና ባለቤቶቹን…1,740Открыть в Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
6 сент., 06:07
ጠያቂ:- የሙነወር ልጅ (ኢብኑ ሙነወር) ከትክክለኛው መንሀጀ'ሰለፍ የወጣበትን ነጥብ በዝርዝር ብትጠቅሱልን? መልስ:- ከሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) 🔷 ክፍል 1⃣ ➥ የሙነወር ልጅ ከጠንካራው የሠለፎች መንገድ ተዘንብሎ ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር የተካተተበትን ነጥብ ለጠየቀ ሰው የተሰጠ መልስ። እወቅ! አላህ ይዘንልህና ደጋግ ቀደምቶች ቢድዓንና ባለቤቶቹን በመጥላትና ከእነርሱም በመራቅ ላይ በእርግጥ ተስማምተዋል። ኢማሙ ሷቡኒይ (ረሂመሁላህ)Telegramኢብን ሽፋ - Ibn Shifaእራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን1,340Открыть в Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
14 февр., 10:32изменён
🔴🆕 የልዩ ዳዕዋ እና የፈታዋ ፕሮግራም ጥሪ 🌙✨🌟 ታላቁን የረመዷን ወር በበቂ እውቀት ለመቀበል ዝግጁ ነዎት? 🌟📖 "ረመዷን እና የፆም ህግጋት" በሚል ርዕስ ልዩ የዳእዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል!🎙 የዳዕዋው አቅራቢ፦ ታዋቂው ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) ከባህርዳር🕌 ፈታዋ ጥያቄና መልስ፦ በታላቁ የሱና ሸይኽ ሸይኽ ሐሰን ገላው (ሀፊዘሁላህ) ከባህርዳር📅 ቀን፦ ቅዳሜ ⏰ ሰዓት፦ ምሽት ከ2:30 - 4:00 🕒 📍 ቦታ፦ በአባይ ማዶ ቢላል መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ 🔗 የግሩፕ ሊንክ፦ 👉https://t.me/bilalmesji❓ ጥያቄ አለዎት? በረመዷን ጾምም ሆነ በተለያዩ ሸሪዓዊ ጉዳዮች ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄ በቦታችን ሊንክ @Fetawa_bot በኩል በማንኛውም ሰዓት አስቀድማችሁ መላክ ትችላላችሁ! 📥💬🎊 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 🎊Telegramበባህርዳር አባይ ማዶ ሰለፍያ ቢላል መስጅድ ግዥና ግንባታ ማሰባሰቢያበባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 (አባይ ማዶ) በኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር ስር ላለው ቢላል መስጅድ ግዥ እና ግንባታ ማሰባሰቢያ ንግድ ባንክ :-1000-742-45-45-45 አቢሲኒያ :- 245566778 ሂጅራ :- 100-927-373-0001 አሊ ሙሀመድ ፣ ጀማል ሙሀመድ እና አህመድ ኡስማን6,150Открыть в Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
14 февр., 04:01изменён
ልዩ የሙሃዶራ ዝግጅት በአልቾ ዊሪሮ ወረዳበቡኒ ሳቀሞ ቀበሌ አበሮ ተብሎ በሚጠራ መንደር በሚገኘው በጁመዓው መስጂድ ሜዳው ላይ ባለው🗓 ነገ እለተ እሁድ የካቲት 8/2018 🕰 ሰአት:- ከጠዋቱ 3:00 ጀመሮ🪑ተጋባዥ:- ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከሀረ ኡስታዝ አብድልሰላም ከአልቾ ኡስታዝ ነስረዲን ከቀጨሞ ኡስታዝ አህመድ ከወራቤ (ሀፊዘሁሙላህ)#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifaFollow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
7,210Открыть в Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
13 февр., 03:30изменён
አዲስ ልዩ መልእክት ለሰለፊዮች ከሸይኽ አቡ ዘር አቡ ጦልሃ ቢን ሐሰን (ሀፊዘሁላህ)ርእስ:- በየትኛውም በተጨቃጨቅንበት ነገር ወደ ቁርኣንና ሀዲስ መመለስ አለብን!!ከተዳሰሱ በርካታ ነጥቦች በከፊሉ - ሐቅ አንድ ነው… - የተለያዩ ጭቅጭቆች በሚከሰቱ ወቅት መመለሻው ቁርኣንና ሀዲስ ነው። - ለአላህ ብሎ መውደድና ለአላህ ብሎ መጥላት መቻል የመከላከል ብቃት ያለው ግድብ ነው ይባላል!! ➣ አንድ ሰው ወላእ እና በራእ የሚባለውን ነገር ካጣው መንሀጁ እንዳለ ይጠፋል ይባላል… - መልክተኛው ﷺ ከኢማን አስተማማኝ የሆኑው የማይበጠስ ሰንሰለት ማለት ለአላህ ብሎ መውደድና ለአላህ ብሎ መጥላት ነው ብለዋል፣ አስተማማኝ የሆነውን የኢማን ሰንሰለት መጨበጥ ከፈለግክ (በማስረጃ) ለአላህ ብለህ ውደድ ለአላህ ብለህ ጥላ… - ትክክለኛ ሰለፊይ የሆነ ሰው ለአላህ ብሎ መውደድ አለበት ብሄር፣ዘመድ፣ጎሳ፣ባለ እንጀራ የሚባል ነገር የለም፣ ስትወድ ለአላህ ብለህ ነው ስትጠላም አላህ ብለህ ነው። ➣ በሰለፊዮች መካከል የዐቂዳና የመንሀጅ ጉዳይ ባልሆኑ ነጥቦች ላይ የሀሳብ ልዩነት በሚከሰትበት ወቅት ሰለፊዮ በማስረጃ አንዱ የአንዱን ክብር ጠብቆ ረድ ሊደራረጉ ይችላሉ፣ ሀቁ በማስረጃ የተነገረው አካልም መመለስና መቀበል አለበት፣ ነገር ግን በጭራሽ ሆድና ጀርባ አይሆኑም!! የመንሀጅና የዐቂዳ ነጥብ እስካልሆነ እርስ በርሳችን መቻቻልና ሆደ ሰፊ መሆን አለብን!! ➣ ሶሃቦች እንኳ በመካከላቸው የሚወገዝ ተግባር ካዩ በግልፅ አንዱ በአንዱ ላይ ያወግዝ ነበር… - ዛሬ ላይ ግን አንዱ ተነስቶ በተሳሳተ ሰለፊይ ወንድሙ ላይ ረድ ቢያደርግ
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
12 февр., 14:20
💥ታላቅ የምስራች!💥ከወላይታ ሶዶ ሰለፊያ ተማሪዎች እና በአከባቢዋ ለምትገኙ ሰለፊያ ነዋሪዎች በሙሉ እነሆ የፊታችን ቅዳሜ፣ማለትም የካቲት 7/8/2018 በወ/ሶዶ ከተማ ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እናም እርሶ የዚህ መልካም ነገር ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በክብር ጠርተኖታል!!የእለቱ ብርቅዬ ተጋባዥ እንግዶቻችን:🪑 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ታጁዲን ዐብዱር-ረሕማን (ከወራቤ)🪑 ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ዒዙዲን (ከሁልባረግ)🪑 ኡስታዝ አቡ ኑሰይባ ሰይፈዲን (ከወ/ሶዶ)💥ሱና ገና ትፈካለች!💥ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የሰለፊያ ተማሪዎች ጀመዓ ዑመር አል-ፋሩቅ መድረሳ ከዩንቨርሲቲዉ ዋና በር 200M ገባ ብሎ ያገኙታል፡፡⏲ ፕሮግራሙ የሚጀምረው ከጠዋቱ 2:30 ይሆናል3,030Открыть в Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
12 февр., 14:18изменён
💥💥ODUU GAMMACHIISAA💥💥إعلان عن مـحاضـرة بعنوان:- كيف نستقبل شهر رمضانMUHAADARAA MATAA DUREE :"Ramadaana Akkamiin simanna?"🎙 الشيخ إسماعيل عمر حفظه الله🎙 Sheikh Ismaa'iil Umar - Rabbi isaan haa tiksu -۞«Sagantaa Muhaadaraa Torbanii - 24ffaa »۞🗓Guyyaa jimaataa 25/08/1447 A.L.H (06/06/2018 A.L.I)⏰ Galgala sa'atii 3:00 irraa Eegalee.አስዳሳች ዜና!
2,850Открыть в Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
12 февр., 10:36изменён
ልዩ የዐቂዳ ደርስ📚 የሚቀራው ሪሳላ ስም:- ከኢማሙ አሕመድ ኡሱሉ ሱንና የተውጣጡ አጫጭር ጠቃሚ ዐቂዳዊ ት/ቶችና መንሀጃዊ መርሆዎች… "مختصر الفوائد العقدية والقواعد المنهجية المستنبطة من أصول السنة للإمام أحمد" pdf للشيخ: أبو معاذ حسن العراقي Pdf ⤵️⤵️ https://t.me/IbnShifa/6130⏯ ክፍል ⑥🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ታጁዲን) ሀፊዘሁላህ🌐 ወራቤ: በአቢ አዩብ አል'አንሷሪይ መስጂድ🗓 ከሰኞ እስከ እሮብ፣ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ#Join ⇘⇘⇘ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
12 февр., 08:09

6,350Открыть в Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
11 февр., 04:26изменён
ልዩ የዐቂዳ ደርስ📚 የሚቀራው ሪሳላ ስም:- ከኢማሙ አሕመድ ኡሱሉ ሱንና የተውጣጡ አጫጭር ጠቃሚ ዐቂዳዊ ት/ቶችና መንሀጃዊ መርሆዎች… "مختصر الفوائد العقدية والقواعد المنهجية المستنبطة من أصول السنة للإمام أحمد" pdf للشيخ: أبو معاذ حسن العراقي Pdf ⤵️⤵️ https://t.me/IbnShifa/6130⏯ ክፍል ⑤🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ታጁዲን) ሀፊዘሁላህ🌐 ወራቤ: በአቢ አዩብ አል'አንሷሪይ መስጂድ🗓 ከሰኞ እስከ እሮብ፣ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ#Join ⇘⇘⇘ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
11 февр., 04:24изменён
አዲስ ሙሃዶራርእስ:- የወንድማማቾች ሐቆችና መብቶች🎙በኡስታዝ ታጁዲን - አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የካቲት 1/2018 የተደረገየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
11 февр., 04:21
переслано из @hussinassilty
قال الإمام الذهبي -رحمه الله-:" من علامة المغرور أنه إذا خالفه الناس ظن أنه على حق وحده ".📚ميزان الاعتدال (ج1،ص152)2,190Открыть в Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
11 февр., 04:21
переслано из @hussinassilty
قال العلامة ناصر الدين الألباني -رحمه الله-:" تعلَّم العِلم، هذا العلم سيميُّز لك الصالح من الطالح والمخطئ من المصيب ".📚سلسلة الهدى والنور شريط ٧٨٤2,530Открыть в Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
11 февр., 04:21
переслано из @hussinassilty
قل جاء الحق وزهق الباطل ✍️قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله تعالىفالحقُّ كالذهبِ الخالص ، كلما امُتحن ازداد جودةً ، والباطلُ كالمغشوش المغشي ، إذا امتحن ظهر فساده . . الجواب الصحيح [1/15]✍️2,100Открыть в Telegram
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
10 февр., 17:15
♦️| ጥርት ያለ ሰለፊይ ሁን!🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ|| የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
10 февр., 06:25изменён
عن الدنيا ما كان أصبره، وبالماضين ما كان أشبهه، أتته الدنيا فأباها، والشبه فنفاها ترجمة مختصرة للإمام أحمد - رحمه الله العلامة الشيخ د. محمد أمان الجامي رحمه الله#join_ጆይን ⤵️ ቴሌግራም https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
