Последние посты
Live stream finished (33 minutes)
11 сент., 19:36

Ifada Community P3
11 сент., 19:27
ገባ ገባ በሉ 🥰🥰የምንነግራችሁ አለን 🥰Live stream started
11 сент., 19:03
Live stream finished (22 minutes)
11 сент., 19:02
Live stream started
11 сент., 18:40

Ifada Community P3
11 сент., 08:43
#ኢፋዳ #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት

Channel photo updated
9 сент., 13:27

Ifada Community P3
8 сент., 07:40
የምስራች የፊቂህ ደርስ መቅራት ለምትሹ!ኢፋዳ የቂርዓት ማዕከል ውስጥ እየተቀሩ ካሉ የቂርዓት ዘርፎች ውስጥ አንዱ የሆነው የፊቂህ ዘርፍ ነው።የፊቂህ ዘርፍ ላይ እውቀታችሁን ማስፋት ለምትሹ የቂርዓት ማዕከላችን አቢ ሹጃእ የተሰኘ ኪታብ ከባለፈው ማክሰኞ ነሀሴ 26 ጀምሮ በማስቀራት ላይ ይገኛል።የቂርዓት ቀን እና ሰአት ማክሰኞ እና ሀሙስ ከምሽት 12:00 እስከ 2:00 የቂርዓት አይነት በአካል ወይም በኦንላይን የቂርዓት ቦታ ቤተል ሚና ሞል 2ተኛ ፎቅለበለጠ መረጃ በ 090881999 እና 0908829999 ይደውሉ። አልያም በቴሌግራም አድራሻችን @ifadaqiratcenter ላይ አናግሩን።1,850Открыть в Telegram
Ifada Community P3
6 сент., 17:33
переслано из @ifadaislamicorg1
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን💙💙 #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት




Ifada Community P3
6 сент., 17:33
переслано из @ifadaislamicorg1





Ifada Community P3
6 сент., 17:33
переслано из @ifadaislamicorg1
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት




Ifada Community P3
5 сент., 12:26
ስለመጣችሁ እናመሰግናለን #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳፌስቲቫል




Ifada Community P3
5 сент., 11:39
ፊስቲቫላችን እንዲህ ባማረ መልኩ እየቀጠለ ነው ያልመጣችሁ እየጠበቅናችሁ ነው ኑ በኢፋዳ ፌስቲቫል ፏብለን እንዋል




Ifada Community P3
5 сент., 00:30изменён
አሚሮቻችሁ አልተኙም ለሊቱን ሳይተኙ ደግሰው ጠዋት ለናንተ ያስረክባሉ:: ለራስ ድግስ አይጠራም ጠሪ እናንተ ናችሁ ቤተሰቦቻችሁን ይዛችሁ በመምጣት ምን እንደሰራችሁ በኩራት ታሳያላችሁ በዙሪያቹ ያለውን ሰው በሙሉ በመጋበዝ የሀድራችሁን ባንዲራ ከፍ ታደርጋላችሁ። አስተውሉ በሰአቱ የሚያዙ ነጥቦች ለወሩ እና ለአመቱ ምርጥነት ወሳኝ ናቸው እንዳትዘናጉ ። #ኢፋዳ #ታላቅ_ፌስቲቫል #ኢፋዳኢስላማዊድርጅት
