Последние посты

Islamic post
22 сент., 17:14
2️⃣ሶላትን ጠብቅ።🌟ሶላት ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት የምታጠናክርበት ዋና የኢባዳ መንገድ ነው።2️⃣ቁርዓን መቅራት።📖በየቀኑ ጥቂት አንቀጾችን መቅራት በትርጉምና መቅራት ትልቅ3️⃣ዝክርን ማብዛት።📿 ሱብሓነላህ፣ አልሐምዱሊላህ፣ አላሁ አክበር ማለትን አብዙ።@islamic_post17 @islamic_post17
Islamic post
22 сент., 07:48
الوقت صيف فإلم تقطعه يقطعك ጊዜ ሰይፍ ነው ቀድመህ ቁረጠው ቀድመህ ካልቆረጥከው ይቆርጥሀልና@Islamic_post17
Islamic post
22 сент., 05:05
ሸክሞቻችን ቢከብዱምመቀጠል አለብን,,,,Pick one Reaction ➕🤩
Islamic post
21 сент., 19:04
የምሽት ስንቅ 🫀 በጭንቀት የተወጠረው ጭንቅላታችን እና በወንጀል ለተሸፈነው ቀልባችን በቁርአን እናርጥበውፈጅር መነሳት ደሞ አንርሳ 2 የፈጅር ሱና ከዱንያ ያሉ ሁሉ በላጭ ነውና ።@islamic_post17
Islamic post
21 сент., 18:58
ታናሽ ወንድሜ ነዉ😊✅ሊንኩን ተጭናቹህ አበረታቱት 👇👇 https://vm.tiktok.com/ZSqwggu3E/
Islamic post
21 сент., 17:14
ሙእሚን በሁሉም ሁኔታ ውስጥ ኸይር ላይ ነው። አብሽሩ!@Islamic_post17
Islamic post
21 сент., 08:48
ለፍቶ ነበር ሆነለት ሞክሮ ነበር ተሳካለት ለመባል ያብቃችሁ[ያብቃን]አሚን@islamic_post17
Islamic post
21 сент., 05:36
የቁርአንን ፍቅር የሚያውቀው ቁርአንን የሚቀራው ሰው ብቻ ነው📖اللهم اجعل القرآن ربيع قلوبنا ونور صدورنا وجلاء أحزاننا وذهاب همومنااللهم ارزقنا حبَّ كتابك وتلاوته آناء الليل وأطراف النهار والعمل بآياته والتخلّق بأخلاقه@Islamic_post17
Islamic post
20 сент., 19:12
ስሚማ ቆንጂት አንቺን ለማግኘት ለይል ቆሞ ዱኣ ባደረገ ሰው ላይ ይጣልሽ!🤌አላሁመ አሚን@Islamic_post17
Islamic post
20 сент., 14:47
ኢብኑ ዑመር፦ "ተቅዋ ማለት ራስህን ከየትኛው ሰው የተሻልኩ ነኝ ብሎ አለማሰብ ነው።"[ተፍሲሩል በገዊ: 1/62]@Islamic_post17
Islamic post
20 сент., 11:06
ወጣቶች ሆይ! "አግቡ፣ አግቡ፣ አግቡ"ትዳርን የመሰለ ነገር የለም!@Islamic_post17
Islamic post
20 сент., 07:38
በአሁን ዘመን እኛ ወጣቶች ከመጠን በላይ እያሰብን ራሳችንን እየጎዳን ነዉ ።አላህ አላ አብሽሩ❤️ የተሻለ ሁኔታዎች ይመጣሉ,,,,@Islamic_post17☪️
Islamic post
20 сент., 04:50
переслано из @quran_post18
🧡ارح قلبك ...🎙#ǪᴜƦᴀɴ_ኑሩልቁሉብ ᴘᴀʀᴛ6..» ǫᴜʀᴀɴ🎙 °°°✅» t.me/Quran_post18
Islamic post
19 сент., 17:28
👤🌀 @Islamic_post17☪️
Islamic post
19 сент., 16:21
ለማይነገሩ ስሜቶቻችን.. በሙሉ አላህ አለልንኮ! አብሽሩ ኢንሻአላህ♡@Islamic_post17
Islamic post
19 сент., 13:57

Islamic post
19 сент., 08:42
ከዕውቀት አይነቶች በላጩ «ልክህን ማወቅ» ነው@islamic_post17
Islamic post
19 сент., 06:03
﴿قَد أَفلَحَ المُؤمِنونَ الَّذينَ هُم في صَلاتِهِم خاشِعونَ﴾✅@Aagrr1lkm
Islamic post
18 сент., 19:15
በሰሜን ምዕራብ ፓኪስታን ኮሃት ወረዳ ጁመዓ ሰላት ላይ በደረሰ ኃይለኛ የቦምብ ፍንዳታ ቢያንስ 17 ሰዎች መሞታቸውን ባለስልጣናት ተናግረዋል።💔@islamic_post17☪️
Islamic post
18 сент., 18:15
ታቅደው ያልተሰሩ ተጀምረው ያላለቁ ሓጃዎችን በሙሉ አላህ በችሎታው "ሁን" ይበልላችሁ [ይበልንም]።@islamic_post17
Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.
Как это работает →