Последние посты

የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
18 сент., 19:26изменён
💾በኢርሻድ እቅበተ ‐ ኢስላም ለሰለምቴ እህቶች የተዘጋጀ መሰረታዊ የእስልምና ትምህርት! 🩷በዚህ ልዩ መርሃ-ግብር ስለ እስልምና እምነት ምሶሶዎች (ዓቂዳህ) እና የዕለት ተዕለት ተግባራዊ ህጎች (ፊቅህ) እንዲሁም ኢስላማዊ አደቦችን በጣም ቀለል ባለ መልኩ እንማራለን። 📝ትምህርቱ ለጥቂት ግዜያት የሚቆይ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ። ምንም አይነት ክፍያ የለውም። መመዝገብ የምትፈልጉ⬇️ @Al_Rashid_01
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
18 сент., 15:16изменён
💾በኢርሻድ እቅበተ ‐ ኢስላም ለሰለምቴ እህቶች የተዘጋጀ መሰረታዊ የእስልምና ትምህርት!🩷በዚህ ልዩ መርሃ-ግብር ስለ እስልምና እምነት ምሶሶዎች (ዓቂዳህ) እና የዕለት ተዕለት ተግባራዊ ህጎች (ፊቅህ) እንዲሁም ኢስላማዊ አደቦችን በጣም ቀለል ባለ መልኩ እንማራለን።📝ትምህርቱ ለጥቂት ግዜያት የሚቆይ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ። ምንም አይነት ክፍያ የለውም።መመዝገብ የምትፈልጉ⬇️@Al_Rashid_01 / @Sabi_nizwan / @FatimaMuh1
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
16 сент., 17:30
-ዒልም ፍለጋ ጂሀድ ነው። ጂሀድ የሚያደርጉ ሰዎችን በገንዘብ ...መርዳት ግዴታ ነው። -ስለዚህ ጂሀድ ( ዒልም ፍለጋ ላይ ያሉ) ደረሶችን ማገዝ ግዴታ ነው☺️ የተቸገሩ ደረሶችን እያገዛችሁ ባረከላሁ ፊኩም
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
16 сент., 17:22
-ዒልም ፍለጋ ጂሀድ ነው። ጂሀድ የሚያደርጉ ሰዎችን በገንዘብ ...መርዳት ግዴታ ነው።-ስለዚህ ጂሀድ ( ዒልም ፍለጋ ላይ ያሉ) ደረሶችን ማገዝ ግዴታ ነው☺️የተቸገሩ ደረሶችን እያገዛችሁ ባረከላሁ ፊኩም
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
15 сент., 02:18
переслано из @yahya_id
ሰይድ ቁጥብ ማን ነው ? በሸይኽ ኤልያስ አህመድ
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
11 сент., 07:30
✨ዛሬ ጁሙዓህ እንደመሆኑ በነብያችን 🤍 ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ።✨ اللهم صل وسلَّم وبارك على نبينا محمد وعلى آلہ وأصحابِہ أجمعين -----------------------------------------------ሱረቱል ከህፍንም መቅራት አንርሳ🌐@iwnetlehullu1
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
10 сент., 16:43
переслано из @yahya_id
የቁርአን ቲላዋ በወንድም እኔ ✨02
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
5 сент., 13:38
📢አዲስ የኦንላይን ኪታብ ደርስ ማስታወቂያ 📚ለአንድ ወር የሚቆይ የቂርአት ፕሮግራም! በትምህርቱ የሚቀሩ ኪታቦች፦ ✒️ከዐቂዳ:- ኡሱሉ ሠላሠህ ✒️ከሙስጠለሕ አል-ሐዲስ፦ መንዙመቱል በይቁኒያህ ✒️ከፊቅህ፦ ሹሩጡ ሷላት 📌የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦ 🗓 ቆይታ፦ 1 ወር ደርሱን የሚሰጠው : ወንድም ሁሴን ኸድር 🧻 ክፍያ፦ 300 ብር ብቻ 📲 ለመመዝገብ፦ @Hussu707 ን ያናግሩ
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
5 сент., 05:23
переслано из @mahircomp123
🎯 አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ...በሳውድ አረቢያ የምትኖረውና በብዙ በጎ አድራጎት፣ በተለይም ዳዕዋውን ስታግዝ የምናውቃት እህታችን ሀናን አህመድ፣ በገጠማት የጤና እክል 3 ከባድ ቀዶ ጥገናዎችን አድርጋለች። ታድያስ አሁን ላይ ለህክምናው ያላትን ገንዘብ ጨርሳ ከባድ የሰው ዕዳ ውስጥ ስለወደቀች፣ ትናንት ለሰው ስትደርስ እንደነበረው ሁሉ ዛሬ ደግሞ እኛ በቻልነው አቅማችን ከጎኗ እንቁም።📃 እህታችንን ለመርዳት🤲.🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ ✈️ 1000586128977 🧕 Aminat tuha umar.🌐 የቴሌግራም ግሩፕ፡- ✈️ https://t.me/+R3jwr9j2xJdkNTI0
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
4 сент., 17:59изменён
📢አዲስ የኦንላይን ኪታብ ደርስ ማስታወቂያ 📚ለአንድ ወር የሚቆይ የቂርአት ፕሮግራም! በትምህርቱ የሚቀሩ ኪታቦች፦ ✒️ከዐቂዳ:- ኡሱሉ ሠላሠህ ✒️ከሙስጠለሕ አል-ሐዲስ፦ መንዙመቱል በይቁኒያህ ✒️ከፊቅህ፦ ሹሩጡ ሷላት 📌የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦ 🗓 ቆይታ፦ 1 ወር ደርሱን የሚሰጠው : ወንድም ሁሴን ኸድር 🧻 ክፍያ፦ 300 ብር ብቻ 📲 ለመመዝገብ፦ @Hussu707 ን ያናግሩ
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
4 сент., 09:30
የጁሙዓ ትጥበት ከዉዱእ አያብቃቃም ሰላት ለመስገድ ከትጥበት በኃላ ዉዱእ ማድረግ ይኖርብናል
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
4 сент., 09:28изменён
✨ዛሬ ጁሙዓህ እንደመሆኑ በነብያችን 🤍 ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ።✨ اللهم صل وسلَّم وبارك على نبينا محمد وعلى آلہ وأصحابِہ أجمعين -----------------------------------------------ሱረቱል ከህፍንም መቅራት አንርሳ🌐@iwnetlehullu1
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
1 сент., 18:26
📢አዲስ የኦንላይን ኪታብ ደርስ ማስታወቂያ📚ለአንድ ወር የሚቆይ የቂርአት ፕሮግራም! በትምህርቱ የሚቀሩ ኪታቦች፦ ✒️ከዐቂዳ:- ኡሱሉ ሠላሠህ ✒️ከሙስጠለሕ አል-ሐዲስ፦ መንዙመቱል በይቁኒያህ ✒️ከፊቅህ፦ ሹሩጡ ሷላት📌የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦ 🗓 ቆይታ፦ 1 ወር ደርሱን የሚሰጠው : ወንድም ሁሴን ኸድር 🧻 ክፍያ፦ 300 ብር ብቻ📲 ለመመዝገብ፦ @Hussu707 ን ያናግሩ


የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
1 сент., 08:16изменён
https://t.me/Yahya_ID/3640ኧረ ሰዎች የየህያን አርቲክል አያችሁት 🫢
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
30 авг., 17:56
ትልቁ ሁሱ አገባትንሹ ሁሱስ ቆይ ¿ እስከመቼ ነው በላጤነት የሚዘልቀው 🥲😶
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
30 авг., 04:25
https://t.me/Yahya_IDየየህያ ቻናል ነው ተቀላቀሉ ✨🙌TelegramƳαɦყα ⛉የሀቅን አድማስ ለአለም እናድርስ እቅበተ እምነት | ዐቂዳ | መንሀጅ | ዲናዊ ጉዳዮች |
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
29 авг., 18:12
переслано из @faruq_al
ይህን በፋይል መልክ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህን አፕ አውርዳቹ ተጠቀሙት፣ አፑ ይህ ነው👇https://t.me/pk_talaku/109
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
29 авг., 18:12
переслано из @faruq_al
ትርጉም (ከገጽ 35)፦ "ክርስቲያናዊ ቲኦሎጂ በአዳዲስ ቅርሶችና ሳንቲሞች ላይ መታየት ጀመረ፤ ከእነዚህም ውስጥ ዋናው በቅርቡ የተገነባው የቁበት አስሰኽራህ (Dome of the Rock) ነው። በኢየሩሳሌም (አልቁድስ) በሚገኘው ተራራ ላይ የተገነባ ሲሆን፣ የሥላሴን አስተምህሮ የሚተቹ የቁርአን አንቀጾች ተቀርጸውበታል።... በወቅቱ የሥራ ቋንቋ ተለውጦ እንደ ቅብጥ፣ ግሪክ፣ ፋርስና ሱሪያኒ ያሉ የአካባቢው ቋንቋዎች በዓረብኛ ተተኩ።ይህ ገጽ ከላይ በትረካው ውስጥ የተጠቀሰውን የኸሊፋ ዓብደልመሊክን ዘመን ያረጋግጣል። እስልምና ራሱን የቻለ ሃይማኖት መሆኑን በይፋ ማወጁንና የቋንቋ ለውጥ መደረጉን፣ እንዲሁም የክርስቲያን መነኮሳት (እንደ ያዕቆብ) ስለ እስልምና እውነተኛ ታሪኮችን መመዝገብ የጀመሩበትን አውድ ያሳያል።Creating the Qur'an ቀጥተኛ ትርጉም (ከእንግሊዘኛው ገጽ 254)፦"በተመሳሳይ ጊዜ ግን፣ የነቢዩ ሙሐመድ ተከታዮች በኋለኛው ጥንታዊ መካከለኛው ምሥራቅ አካባቢ ሲሰፍሩ ካጋጠሟቸው የአብርሃማዊ ሃይማኖቶች ባህል ጋር በተያያዘ አዳዲስ ትረካዎችን እንደጻፉ መገመት አለብን።... ይህም የቁርአንን የመሰለ ውስብስብ ጽሑፍ ቀደምት ታሪክ ለመረዳት አስፈላጊ ይመስላል።“ይህ በትረካው መግቢያ ላይ የተጠቀሰውን የጆን ዋንስብሮው እና የሌሎች ኦሬንታሊስቶችን "የአባሲድ እስልምና" ቲዎሪ ውድቅ ያደርጋል። ስቲቨን ሹሜከር በጥናቱ እንደገለጸው፣ እስልምና ከመጀመሪያው ጀምሮ የነበረ እንጂ ዘግይቶ በአባሲዶች የተፈጠረ እንዳልሆነ ያሳያል።
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
28 авг., 19:07
በጭራሽ ! ልትጠነቀቁ ይገባል ።
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
28 авг., 19:01
በጭራሽ ! ልትጠነቀቁ ይገባል ።

