gram news
Аватар канала Jafer Books

Jafer Books

@jafbok

🎯 መገኛችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ 4 Kilo ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት 4 Kilo አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ስር ጥቁር አንበሳ ት/ ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ሚና ሞል ፊት ለፊት ለ Social Media 👇👇👇👇 ➡️ Telegram / Facebook / Website

ПроектыENКниги

33,600подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Jafer Books

    23 сент., 09:25

    📍megenagna branch is now open like new📚
    1,810видео144Открыть в Telegram
  • Jafer Books

    22 сент., 10:48

    переслано из @jafbok

    https://vt.tiktok.com/ZSqn2BRmP/
    891видео82Открыть в Telegram
  • Jafer Books

    21 сент., 19:27

    📚✨ ማርቭል የተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍት — ለትምህርት ስኬት የተዘጋጀ አጋዥ! 🎓በአዲሱ የትምህርት ሥርዓት መሠረት የተዘጋጁት የማርቭል የተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍት ከ1ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ለተማሪዎች የተለያዩ የትምህርት ዓይነቶችን የያዙ ሲሆን፣ ተማሪዎች ትምህርታቸውን በቀላሉ እንዲከታተሉ፣ የተማሩትን እንዲያጠናክሩ እና ለፈተና በተሻለ ሁኔታ እንዲዘጋጁ የሚያግዙ ናቸው። ✏️📖👨‍🎓 ከ1ኛ–12ኛ ክፍል 📚 የተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች 🎯 በአዲሱ የትምህርት ሥርዓት መሠረት የተዘጋጁ 📝 ለትምህርት ድጋፍና ለፈተና ዝግጅት የሚያግዙለልጆቻችሁ ትምህርት ተጨማሪ ድጋፍ መስጠት ከፈለጋችሁ፣ ከማርቭል የተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍት ጋር ያድርጉት! 🌟ማርቭል — ትምህርትን በቀላሉ፣ እውቀትን በጥልቀት! 📚✨
    2,950видео31Открыть в Telegram
  • Jafer Books

    21 сент., 18:52

    https://vt.tiktok.com/ZSqn2BRmP/
    3,240видео32Открыть в Telegram
  • Jafer Books

    19 сент., 20:24

    የሰማያት በሮች📚 መሀመድ ፈረጅ✍️https://vt.tiktok.com/ZSq7WSKGn/
    3,140видео216Открыть в Telegram
  • Jafer Books

    19 сент., 19:52

    #3በልዩ የአቀራረብ ጥበቡና በማራኪ ድምፁ የብዙዎችን ልብ የገዛው ጋዜጠኛና ተራኪ እሸቴ አሰፋ፤ በሸገር ኤፍኤም 102.1 የራዲዮ ጣቢያ ለዓመታት ሲያጋራን የነበሩትን ውብ ትረካዎች በደማቅ ቀለም የከተበበት «እነሆ መቆያ» (ቅጽ 1) አዲስ መጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል! ታሪክን ከንባብ፣ ደራሲን ከአንባቢ ባገናኘው በዚህ ውብ ዕለት፤ በርካታ የስነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን መጽሐፉን በደራሲው ፊርማ በማስፈረም የማይረሳ ምሽት አሳልፈዋል።መጽሐፉ የዓለም ፖለቲካ ምስጢራትን ፣ የኃያላን መሪዎችን ድብቅ ታሪኮችና አስደናቂ ሁነቶችን በውስጡ የያዘው ይህ ድንቅ መጽሐፍ በሁሉም የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ቅርንጫፎቻችን እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ እየተሸጠ ይገኛል !📍 የጃዕፈር መጻሕፍት ቅርንጫፎች፦• ለገሃር ተወልደ ህንጻ ስር • አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት • አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ • መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ግራውንድ • ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ ስር • ጀሞ ሚካኤል ትራፊክ መብራቱ አጠገብ • ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊትለፊት • ጀሞ የለቡ ታክሲ መያዣ ጋር • ሳሪስ አደይ አበባ • መሪ ጣዕም ዳቦ አጠገብ
    Иллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer Books
  • Jafer Books

    19 сент., 19:46

    #2 የጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ " እነሆ መቆያ " መጽሐፍ የፊርማ ስነስርአት በፎቶ !
    Иллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer Books
  • Jafer Books

    19 сент., 19:44

    #1 የጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ " እነሆ መቆያ " መጽሐፍ የፊርማ ስነስርአት በፎቶ !
    Иллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer Books
  • Jafer Books

    19 сент., 12:59

    переслано из @jafbok

    https://vt.tiktok.com/ZSqn2BRmP/
    1,090видео63Открыть в Telegram
  • Jafer Books

    19 сент., 12:37

    አዲስ የገቡ መጻሕፍት !
    Иллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer Books
  • Jafer Books

    19 сент., 04:47

    በዛሬው የሚያዘናጋ ዓለም ውስጥ ትኩረትህን አስመልሰህ በጥልቀት መስራት ትፈልጋለህ? DEEP WORK በCal Newport የተጻፈው፣ ትኩረትን ለማጠናከር፣ መዘናጋትን ለመቀነስ እና በስራህ ላይ የተሻለ ውጤት ለማምጣት የሚረዳ መጽሐፍ ነው።🎯 ትኩረትህን ጨምር! 🧠 በጥልቀት አስብ! 🚀 በተሻለ ብቃት ስራ!አሁን ላይ ትልቁ ችግር የመረጃ እጥረት ሳይሆን፣ ትኩረትን ማስቀጠል አለመቻል ነው። 📱🔔DEEP WORK – Rules for Focused Success in a Distracted World በ Cal Newport የተጻፈው መጽሐፍ፣ በሚያዘናጋ ዓለም ውስጥ በጥልቀት ማሰብ፣ በትኩረት መስራት እና የሚታይ ውጤት ማምጣት እንዴት እንደሚቻል ያሳያል።🎯 ትኩረትህን ማሻሻል ትፈልጋለህ ?📖 የማንበብ ልምድህን ማጠናከር ?💡 ስራህን በትንሽ ጊዜ በተሻለ ጥራት ማከናወን ?🚀 ችሎታህን ወደ ከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ? Deep Work ለእነዚህ ጥያቄዎች ሀሳብና ተግባራዊ መንገድ ያቀርባል።
    Иллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer Books
  • Jafer Books

    18 сент., 20:15

    https://vt.tiktok.com/ZSqn2BRmP/
    3,720видео6Открыть в Telegram
  • Jafer Books

    18 сент., 06:07

    " ማርቭል ለ 5ኛ እና ለ 6ኛ ክፍል የመግቢያ ፈተናዎች የያዘው መጽሐፍ በቅርቡ ለገበያ ይቀርባል !መጽሐፉ በውስጡ ለ5ኛ እና ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ2015 - 2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅቶ የቀረቡትን የ6ኛ ክፍል አገር አቀፍ የተማሪዎች መመዘኛ ፈተናን ከነመልሱ ጭምር በጥልቀት ተብራርቶ የቀረበበት መጽሐፍ።(2015፣2016 ፣ 2017 እና 2018 የተካሄዱ የመግቢያ ፈተና ወረቀቶችን ያካተተ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅቶ የቀረቡትን ለ6ኛ ክፍል አገር አቀፍ የተማሪዎች መመዘኛ ፈተናን ከነመልሱ ጭምር በጥልቀት ተብራርቶ የቀረበበት መጽሐፍ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሠረት የተዘጋጀ ነው !+ ግልፅ የሆኑና የተደራጁ አጫጫር ማስታወሻዎች+ ሥልታዊ እና የተሻሻለ አቀራረብ+ ራስን ለመገምገም የሚረዳ+ ፈጣን የክለሳ አቀራረብ+ ልዩ ጥናት እና ተግባራዊ ይዘትስድስቱን የመመዘኛ የትምህርት ዓይነቶች የተካተቱበት፡-1. አማርኛ 2.አካባቢ ሳይንስ
    Иллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer Books
  • Jafer Books

    17 сент., 18:57

    የፊታችን ቅዳሜ የመጽሐፍ ፊርማ ስነስርአት በጃዕፈር መጻሕፍት ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በሚገኘው ቅርንጫፍ ይካሄዳል !ተወዳጁ የሸገር ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ " እነሆ መቆያ " የተሰኘው መጽሐፉን ይዞ ከአድናቂዎቹ ጋር በፊርማ መርሃ - ግብር ይቆያል !
    3,900видео17921Открыть в Telegram
  • Jafer Books

    17 сент., 10:11

    " ሰው ጠዋት ታይቶ ከሰዓት ደብዛው በሚጠፋበት ሀገር ኗሪ ነኝና ከሥጋ ለባሽነት ይልቅ መንፈስነት ይቀርበኛል ። በማንኛውም ሰዓት እስትንፋሴ ሊዳፈን፣ ሕይወቴ ሊያበቃ እንደሚችል ሳውቅ የተከፈተውን የሞት መንጋጋ ናቅኩት ። በቅጽፈት እየበረረ መጥቶ ከሚቀስፈኝ የሞት መልአክ ይልቅ ሕይወትን መፍራት ጀመርኩ ። ቀስ በቀስ እንደ ቀትር ጥላ በረዥሙ የሚዘረጋውን የሥጋ ሞት ጥላ ለምጄዋለው።በቤታችን ጉልላት ላይ የአባን ነፍስ ከመንጠቁ በፊት ቁራ የሚያስጮኸውን፣ የዛፎችን ቅጠል የሚያጠወልገውንና የሚያረግፈውን፣ ለትከሻ የሚከብደውን በሕልምና ቅዠት ላብ የሚያጠምቀውን ፣ እንደ አዚም የሚያደነዝዘውን፣ እንደ ሬሳ የሚያቀዘቅዘውን ሞት አድጌበታለው ። እናም ሞተ ነፍስን እንጂ ሞተ ስጋን አልረሳም።.... "
    Иллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer Books
    4,400166321Открыть в Telegram
  • Jafer Books

    17 сент., 08:22

    የጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ «እነሆ መቆያ» መጽሐፍ የፊርማ መርሐ-ግብር ቅዳሜ በጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ይካሄዳል፤የጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ «እነሆ መቆያ» ከተሰኘው አዲስ መጽሐፉ ጋር ከአንባቢዎቹ ጋር የሚገናኝበት የመጽሐፍ ፊርማ መርሃ-ግብር ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ ይካሄዳል።በለገሃር ተወልደ ሕንጻ ሥር በሚገኘው አዲሱና ዘመናዊው የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር በሚከናወነው በዚህ ዝግጅት ላይ ጸሐፊው በአካል ተገኝቶ መጽሐፉን ይዘው ለሚገኙ አንባቢያን የሚፈርም ሲሆን፤ የፎቶ ፕሮግራም እንዲሁም የቡና መስተንግዶ ይኖራል። መርሐ-ግብሩ ጸሐፊውንና መጽሐፉን ከአንባቢያን ጋር ለማገናኘት ታስቦ የተዘጋጀ በመሆኑ ጥበብ ወዳጆችን በሙሉ እንዲታደሙ ጥሪ አቅርበናል።
    Иллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer Books
  • Jafer Books

    16 сент., 08:18изменён

    በጋዜጠኛና ገጣሚ ሙሐመድ ፈረጅ የተዘጋጁት ሁለት የሥነ-ጽሑፍ ሥራዎች በጃዕፈር መጻሕፍት ይገኛሉ።🌌 የሰማያት በሮችየግጥም መድበል፤ ስሜትን የሚያነቃ፣ ሀሳብን የሚያስፋፋ እና የነፍስን ጥልቀት በቃላት የሚያስስ ሥራ።🌙 የነፍስ እንጉርጉሮበምርኩዝ መድረክ ላይ የብዙዎችን ልብ የነኩ የተመረጡ የነሺዳ ግጥሞች ስብስብ፤ ለነፍስ የሚደርስ የቃላት ስንቅ።📚 ጃዕፈር መጻሕፍት የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !
    Иллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer Books
    5,1603165Открыть в Telegram
  • Jafer Books

    15 сент., 16:59

    አዲስ መጽሐፍ !
    Иллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer Books
    5,220962Открыть в Telegram
  • Jafer Books

    15 сент., 16:51

    ስለምትጎበኙን እናመሰግናለን !
    Иллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer Books
    4,8201111Открыть в Telegram
  • Jafer Books

    15 сент., 06:39

    "ሙሉ ሰው" የተሰኘ በደራሲ ቢኒያም ከፈና የተዘጋጀ መጽሐፍ ለንባብ በቃ !​ይህ በአጻጻፉና በአቀራረቡ ለየት ያለ አስገራሚና ማራኪ የጥበብ ሥራ፤ ውስጣዊ ሚዛናችንን እንድንጠብቅ (አካላዊ፣ አእምሯዊ፣ ማኅበራዊ፣ ስሜታዊ እና መንፈሳዊ) ብቃታችንን ጥልቀት ባለው መልኩ እንድንፈትሽበት ይረዳናል።⚖️✨​በሳይንሳዊ እይታ፣ በፍልስፍናዊ ረቂቅ፣ በታላቁ መጽሐፍ ቅዱስና በታላቁ ቅዱስ ቁርዓን እውነት ላይ ተመስርቶ፣ ተከሽኖ የቀረበው ይህ ዳጎስ ያለ መጽሐፍ፤ ማንኛውም ሰው ወደ እውነተኛ ምሉዕነት እና ስኬት ለሚያደርገው ጉዞ ታላቅ የሕይወት ስንቅ ይሆናል። 🌟📖​መጽሐፉን በመደብሬቻችን ያገኙታል !
    Иллюстрация к посту канала Jafer BooksИллюстрация к посту канала Jafer Books
    5,5201532Открыть в Telegram