Последние посты

jesusfollowing
23 сент., 11:56
በእግዚአብሔር ተስፋ》ተስፋ አትቁረጡ፡፡መዝሙር 130:7 ⁷በእግዚአብሔር ዘንድ ምሕረት፣ በእርሱም ዘንድ ማዳን አለና፣ እስራኤል ሆይ፤ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ።》ተስፋችንን በእርሱ ያደረግን ሁሉን ቻይና የታመነ ስለሆነ ነው፡፡መዝሙር 146:5-10 ⁵ረዳቱ የያዕቆብ አምላክ የሆነ፣ ተስፋውንም በአምላኩ በእግዚአብሔር ላይ የጣለ ሰው ምስጉን ነው፤ ⁶እርሱ ሰማይንና ምድርን፣ ባሕርንም፣ በእነዚህም ውስጥ ያለውን ሁሉ የፈጠረ፣ ታማኝነቱንም ለዘላለም የሚጠብቅ ነው፤ ⁷ለተበደሉት የሚፈርድ፣ ለተራቡት ምግብን የሚሰጥ እርሱ ነው፤ እግዚአብሔር እስረኞችን ከእስራት ያወጣል፤ ⁸እግዚአብሔር የዕውራንን ዐይን ያበራል፤ እግዚአብሔር የተዋረዱትን ከፍ ያደርጋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤ ⁹እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቃል፤ ድኻ ዐደጎችንና መበለቶችን ይደግፋል፤ የክፉዎችን መንገድ ግን ያጠፋል። ¹⁰እግዚአብሔር ለዘላለም ይነግሣል፤ ጽዮን ሆይ፤ አምላክሽ ለትውልድ ሁሉ ንጉሥ ነው። ሃሌ ሉያ።》ተስፋ አድርገነው ከቶ አናፍርም፡፡መዝሙር 27:14 ¹⁴እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ አይዞህ፣ በርታ፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።
jesusfollowing
21 сент., 18:22
ለሰው የምንራራ ፤ የምናዝን፤ የምሰጥ ከሆነ በብዙ መንገዶች ይሳካልናል። ስኬት ያለው ሌሎችን በማገዝ ውስጥ ነው ።
jesusfollowing
21 сент., 17:56
በጣት ያልተመረጠ ንጉሥ አለን🔥 በድጋሚ መጥቶ የሚወስደን🔥 ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥 ✓ @lightoflamb ✓ ✓ @lightoflamb ✓
jesusfollowing
21 сент., 17:31
የሐዋርያት ሥራ 6:9-10 (NASV) •••••••••• ⁹ “የነጻ ወጪዎች ምኵራብ” ተብሎ የሚጠራው ምኵራብ አባላት የሆኑ ከቀሬናና ከእስክንድርያ፣ እንዲሁም ከኪልቅያና ከእስያ አውራጃዎች የመጡ ሰዎችም ተቃውሞ አስነሥተው እስጢፋኖስን ይከራከሩት ጀመር፤ ¹⁰ ይሁን እንጂ ይናገርበት የነበረውን ጥበብና መንፈስ መቋቋም አልቻሉም።ማንም እስከማይቋቋማችሁ ድርስ ዓለምን በምታሸንፉበት፤ በመንፈስ ቅዱስ ጥብብና ኃይል መሞላት ይሁንላችሁ 👋👋
jesusfollowing
21 сент., 07:53
ይሄ vedio ሁላችሁም እስከ መጨረሻው እዩት 🥹🥹 ሁላችንም የአቅማችን ያህል ብናዋጣ ለዚህቺ እናት ብያስ ፍራሽና ብርድ ልብስ መግዛት መግዛት እንችላለን 👇👇 "ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።" — ዕብ 13:16 1000226469919 CBE ( Abebe Dori) ለበለጤ መረጃ 👇 0945631515/0711450978




jesusfollowing
21 сент., 07:47изменён
ይሄ vedio ሁላችሁም እስከ መጨረሻው እዩት 🥹🥹ሁላችንም የአቅማችን ያህል ብናዋጣ ለዚህቺ እናት ብያስ ፍራሽና ብርድ ልብስ መግዛት መግዛት እንችላለን 👇👇"ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።" — ዕብ 13:161000226469919 CBE ( Abebe Dori) ለበለጤ መረጃ 👇 0945631515/0711450978 Contact 👉 Abuyegeta
jesusfollowing
20 сент., 20:17
ዘዳግም 33:26-29 NASV [26] “አንተን ለመርዳት በሰማያት ላይ፣ በደመናትም ላይ በግርማው እንደሚገሠግሥ፣ እንደ ይሹሩን አምላክ ያለ ማንም የለም። [27] ዘላለማዊ አምላክ መኖሪያህ ነው፤ የዘላለም ክንዶቹም ከሥርህ ናቸው፤ ‘እርሱን አጥፋው!’ በማለት፣ ጠላትህን ከፊትህ ያስወግደዋል። [28] ስለዚህ እስራኤል ብቻውን ያለ ሥጋት ይኖራል፤ የሰማያት ጠል በሚወርድበት፣ እህልና የወይን ጠጅ ባለበት ምድር፣ የያዕቆብን ምንጭ የሚነካው የለም። [29] ብፁዕ ነህ፤ አንተ እስራኤል ሆይ፤ እግዚአብሔር ያዳነው ሕዝብ፣ እንደ አንተ ያለ ማን አለ? እርሱ ጋሻህና ረዳትህ፣ የክብርህም ሰይፍ ነው። ጠላቶችህ በፍርሀት ከፊትህ ያፈገፍጋሉ፤ አንተም የማምለኪያ ኰረብታቸውን መረማመጃ ታደርጋለህ።”
jesusfollowing
20 сент., 20:14
переслано из @farfaannaa_galataa

jesusfollowing
20 сент., 15:25
እግዚአብሔር ስለ እናንተ ያስባል"እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።" — 1 Peter 5:7
jesusfollowing
19 сент., 18:33
переслано из @lightoflamb
እግዚአብሔር በእንብርክክ እየሄድን ብናገልግል እንኳን ያወጣል🥰🔥🔥🔥🔥
jesusfollowing
18 сент., 09:23
፤ በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤ -----ፊልጵስዩስ 1፥6


1,040Открыть в Telegram
jesusfollowing
17 сент., 18:10
በዚህ ቻናል ቤተስብ ይሁኑ 👇https://t.me/Daily_news15Telegramመዳን ለትውልድ_Salvation for Generation Ministryl wish Goods news for all Nation Contact 👉 @Abuka15_bot1,100Открыть в Telegram
jesusfollowing
17 сент., 17:48
. አንተ ክብሬ ነህ KINGDOM SOUND | NEW LIVE . ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥 ✓ @lightoflamb ✓ ✓ @lightoflamb ✓
jesusfollowing
17 сент., 10:14
ዮሐንስ 6:35 NASV [35] ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም፤ በእኔም የሚያምን ፈጽሞ አይጠማም።Support our ministry 👇 1000226469919 CBE 267326932 Absyinaa Bank ( Abebe Dori) Contact 👉@AbuYegeta


1,170Открыть в Telegram
jesusfollowing
16 сент., 14:55
በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ዳግም የተወለደ አዲስ ክርስቲያን ወደ አገልግሎት፤ ወደ ፀጋ ስጦታ እና ወደ መድረክ ሳይሆን ወደ ክርስቶስ ሕይወት ማደግ አለበት።1,080Открыть в Telegram
jesusfollowing
15 сент., 09:36
. አንተ ክብሬ ነህ KINGDOM SOUND | NEW LIVE .
jesusfollowing
14 сент., 19:06
የ2019ዓ.ም የመጀመርያ ፀሎትይሄ ፀሎት ስሙት፥ ከእኔ ጋር ፀልዩ 😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥#አገልጋይ_አቡካ_ዶር Contact 👉 @AbuYegeta
jesusfollowing
13 сент., 06:34
#Rhema New worship song #Kingdomsound ❤️
jesusfollowing
12 сент., 16:05
Morning ✨✨ -አምልኮ በ CFW ✓Singer Bereket Wubishet [ሲወድ ጌታ]
jesusfollowing
12 сент., 16:04
