gram news
Аватар канала እፎይ

እፎይ

@jesussistheway

ПроектыENРелигия

10,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • እፎይ

    22 сент., 06:46изменён

    በቅርቡ የትግራዩ ጳጳሱ ላይ ስለተሰራጨው ቪዲዮ ሙስሊሞች ሲሳለቁ አየሁኝ። በቪዲዮው ላይ የታየው ነገር እውነት ከሆነ፣ ዝሙትን መጽሐፍ ቅዱስ ኃጢአት ይለዋል። የእግዚአብሔርም አገልጋይ ከሆነ ኃላፊነቱ የበለጠ ነው። ስለዚህ ኃጢአትን ኃጢአት አይደለም እያልኩ አይደለም።ግን የእሳቸዉ ኃጢአት በካሜራ ተቀረጸ፤ የእኛስ?ያልተቀረጸ ኃጢአት ንጽሕና አይደለም። ሰው ያላየው ኃጢአት ከእግዚአብሔር አልተሰወረም። እኛ ቪዲዮ ስላልወጣብን ከዚህ ሰው የተሻልን አይደለንም።ኢየሱስ በዝሙት የተያዘችውን ሴት ወደ እርሱ ሲያመጡ፣ ኃጢአቷን መልካም ነው አላለም። ነገር ግን ድንጋይ ይዘው የቆሙትን፦ “ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት በመጀመሪያ ድንጋይ ይወርውርባት” አላቸው። ዮሐንስ 8፥7ዛሬ እሳቸው ላይ የተነሱትን የሚያፌዙትን እግዚአብሄር ሀጥያት ግንባራቸው ላይ ቢለጥፍ ከቤት የማይወጡ ናቸው ዳሩ ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር ሀጥያት ነው የሰሩት እግዚአብሄር ይቅር ይበለን ለኛ ለፈራጆቹም ለሳቸውም!ወደ ሚያፌዙት ስንሄድ በቁርአን አስተምህሮ መሰረት እንደዚ አይነት ድርጊት ነብይ የሚያደርግ ነው#ነብዩ መሀመድ በሐፍሳ ቤት ውስጥ ከባርያው ወይም ከሰራተኛዋ ማርያ ጋር ተኝቶ ነበር። ሐፍሳ ገብታ አይታው በገዛ ቤቷና አልጋዋ ላይ ዝሙት በመፈፀሙ ፣ ተናደደች። እርሱም “ ለአይሻ አትናገሪ” እያለ ይለምናት ነበር ።
    2,5001935923311Открыть в Telegram
  • እፎይ

    20 сент., 19:35изменён

    የመፅሀፉ ዋጋ የተተመነው 1500 ነበር በተመልካች ግፌት ትንሽ ነው ዋጋው 2000ይሁን በተባለው መሰረት ዋጋው 2000 የኢትዮጵያ ብር ሆኗል መፅሀፉን ለማግኘት ከላይ ባለው አካውንት መሰረት ብር አስገብታችሁ በቲክቶክ ለክርስትያን ወይም በቴሌግራም @effoy21 ላይ የላካችሁበትን ደረሰኙንና የፈለጋችሁትን መፅሀፍ ብዛት በመፃፍ መፅሀፉን ያገኛሉ !ውጭ ሀገር ምትኖሩ በብዛት ማዘዝ ይችላሉ !
    Иллюстрация к посту канала እፎይИллюстрация к посту канала እፎይ
    4,290201342610Открыть в Telegram
  • እፎይ

    20 сент., 18:14

    በሺዎች ላይቫችንን እየተከታተሉ ነው ቲክቶክ ለማይሰራላቹ ዩትዩብ 👇መከታተል ትችላላችሁ https://www.youtube.com/live/hoFJB3sdkbg?si=C9_he4hX00k0gtUa
    YouTubeየመጽሐፍ ምረቃEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
    3,6204576Открыть в Telegram
  • እፎይ

    20 сент., 17:08

    የእለቱ መርሀ ግብር ጀምሯል ኑኑ www.tiktok.com/@effoy12/live?source=h5_m&_r=1&enter_from_merge=share&enter_method=share&share_from_user_id=7496126682496484357&user_id=7496126682496484357&sec_user_id=MS4wLjABAAAAtaq9bPvqCnYg0TKmjuaDVXRDInAEv3aOQzvcj-ey-jZ1c9teil1TkIfs2jd6CMVR&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7638143779690596117&share_link_id=a967a809-3e4f-452c-9ea1-798dea01f480&share_app_id=1233&ugbiz_name=LIVE&ug_btm=b2878%2Cb4180&timestamp=1789924033&social_share_type=10&enable_checksum=1
    Иллюстрация к посту канала እፎይИллюстрация к посту канала እፎይ
    3,540501852Открыть в Telegram
  • እፎይ

    20 сент., 12:09

    ዛሬ ቀጠሯችሁን ከኛ ጋር ይሁን ማታ 2 ሰአት በቲክቶክ እንገናኝ
    Иллюстрация к посту канала እፎይИллюстрация к посту канала እፎይ
    3,540153431261Открыть в Telegram
  • እፎይ

    20 сент., 10:18

    ሙስሊሞች ሀጥያትን ሳይሆን መላጣነትን ነው ሚወርሱትእንደኔ ፀጉራችሁ ወደ ኋላ የፈረጠጠ ለምን ይሆን ፀጉር መሸሽ የመጣው ብላችሁ ጠይቃችኃል !? እንግዲያውስ እስልምና እንዲ ይላችኃልአዳም ከገነት ሲባረር እረጅም ስለነበር ከገነት ጋር ተጋጭቶ ረሀሰ በረሀ ሆነ እንዲሁም ለልጆቹ አስተላለፈ በዛ ረሀሰ በረሀነት መቷል history of al taberi volume 1page 297ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/jesussistheway
    3,410712175Открыть в Telegram
  • እፎይ

    19 сент., 06:02

    ከታች ባለው ሊንክ ቲክቶክ ላይ ፎሎው ሼር እያደረጋችሁ ጠብቁን ❤ ምረቃውን ለማሰናከል ውጊያ ስለበዛበት አካውንቱ ውስጥ እየገባችሁ copy link በማድረግ የራሳችሁን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ በእግዚአብሄር ስም እንማፀናለን!https://www.tiktok.com/@effoy12?_r=1&_t=ZS-99r6BEfUPXI
    Иллюстрация к посту канала እፎይИллюстрация к посту канала እፎይ
    3,9901214275Открыть в Telegram
  • እፎይ

    18 сент., 08:57

    መፅሀፉ በብዛት ታትሞ እናንተን እየጠበቀ ነው ❤ እንደ ብዛቱ ነብሳትን የሚታደግ ያድርገው 🤲 እሁድ 2ሰአት በቲክቶክ ላይቩ አይቀርም !
    4,750видео12696461664Открыть в Telegram
  • እፎይ

    17 сент., 18:59

    live ነን ጎራ በሉ https://vt.tiktok.com/ZS9AeqR3XB9Q9-p0NZK/
  • እፎይ

    17 сент., 18:57

    ጠላቴ ሆይ አመለጥኩህ !!ጠላት (ሴጣን) ዲያቢሎስ ነው ::
    4,390видео1212010963Открыть в Telegram
  • እፎይ

    17 сент., 17:16

    ዝግጁ ናችሁየፌታችን እሁድ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ ሁለት ሰአት ላይ በቲክቶክ መምህራንና ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት ይመረቃል ለመላው አለም መፅሀፉ ይዳረሳል !!
    Иллюстрация к посту канала እፎይИллюстрация к посту канала እፎይИллюстрация к посту канала እፎይИллюстрация к посту канала እፎይ
    4,3801915316974Открыть в Telegram
  • እፎይ

    17 сент., 07:11

    Иллюстрация к посту канала እፎይИллюстрация к посту канала እፎይ
    5,3801122519211Открыть в Telegram
  • እፎይ

    17 сент., 01:50

    "የጽልመቱ ጥላ" የተሰኘው የበኩር መጽሐፌ መስከረም አስር እሁድ ዕለት በቲክቶክ አካውንቴ እናንተ በተገኛችሁበት የሚመረቅ ይሆናል። ስለዚህ ሁላችሁም እንድትታደሙ ከወዲሁ ጥሪ አስተላልፌለሁ።
    Иллюстрация к посту канала እፎይИллюстрация к посту канала እፎይ
    5,150291533742Открыть в Telegram
  • እፎይ

    16 сент., 12:07изменён

    ያለውሸት የማይቆሙት ወሀቢዮችየነብያቸውን የሴት ጥማት ስላወጣንባቸው መሄጃ መውጫ ያሳጣቸው ግለሰቦች በኤዲት ህዝቡን ለመፎገር መተዋል ኤዲት ነው አይደለም የሚለውን ብንተወው እንኳ መነሻ ሐረጉን እንኳ ቢነበብ ህፃን ልጅ የሚረዳው ጉዳይ ነው ምናልባትም የጽሁፍ ግድፈት በህትመት ምክኒያት ቢከሰት እንኳ። የጽሁፉ ወይንም የቃሉ ጭብጥ ባጭሩ በስሜ ቤቴን ላነጸልኝ በሰማያት የብርሃን ቤት አንጽለታለሁ ነው የሚለው። ኤዲት በማድረግ የገባ ቃል መሆኑ ደግሞ ያስታውቃል። እኔ እልገረረመኝም ወሀቢይ ናቸው ? ? ያነሳው መፅሀፍ ለንጽጽር የሚበቃ አይደለም። ኡስታዝ አልተገለፀም ለምንድነው እውነቱን ተቀብለህ ለህይወትህ ዋጋ የማትሰጠው? አሁን እንደማየው የሆነ ማመን መቀበል ያቃታችሁ ነገር አለ። ወንድሜ የህይወት ጉዳይ እንዲህ በቀላሉ አይታይም። ለዘልዓለም ከመሞት በስጋ መሞት ይሻላል። ከአመጸኞች ከገዳዮች ከትዕቢተኞች ከዝሙተኞች ከተመፃዳቂዎች በጉልበታቸው ከሚመኩ በመንጋም ከሚያስቡ በጥፋታቸውና በክፋታቸውም ከማይጸጸቱ፣ የሰው ልጅን ደሙን ለማፍሰስና ለማሳደድ ከሚተባበሩ ከሚጣደፉ፣ ዘወር በል። ከመካከላቸው ውጣ። በመጽሐፈ ምሳሌ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል....ልጄ ሆይ! በክፉ ሰዎች ስራ አትተባበር፣ በመሃከላቸውም አትገኝ ፣ እውነት በምንም ሁኔታ ውሸት ሊሆን አይችልም። ውሸትም እንደዚያው። ሁሱ የፈጠረህን አምላክ ፈልገው? በነፍስ አይቀለድም። እውነቱን እግዚአብሔር ይግለጥላችሁ አሜን። በዚ ልክ ለሀይማኖታችሁ ባትዋሹ ጥሩ ነው ተከታዮቻችሁም ይታዘቧቾኃል 🙄ቢያስ ሻል ያለ ከመፅሀፉ ሀሳብ ጋር ሊሄድ የሚችል ቅጥፈት ቅጠፉ 😁
    4,87013246971Открыть в Telegram
  • እፎይ

    16 сент., 11:58изменён

    የነብያቸውን ቅንዝረኝነት ሰዎች እንዲሸፈኑ ኤዲት በማድረግ ህዝቤን እየፎገሩ ነው ምን ያህል ኦዲየንሳቸውን እንደናቁ አንዱ ማሳያ ነው ለኛ ብቻ አይደለም ለናንተም ነው የተዘጋጀው ይላል እንዴ ሴሰ😁
    Иллюстрация к посту канала እፎይИллюстрация к посту канала እፎይ
    4,60083152Открыть в Telegram
  • እፎይ

    14 сент., 07:55изменён

    ይህንን ያውቃሉ ቅዱስ የተባለው ቁርአን ያመፁትን አይደለም ያምፃሉ ብላችሁ ምትፈሩዋቸውን ሴቶች (ሚስቶች)ደብድቧቸው! እንደሚልየሴቶቹ ምዕራፍ النساء 4:34الرِّجَالُ قَوَّامُونَ عَلَى النِّسَاءِ بِمَا فَضَّلَ اللَّهُ بَعْضَهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ وَبِمَا أَنفَقُوا مِنْ أَمْوَالِهِمْ ۚ فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِّلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ ۚ وَاللَّاتِي تَخَافُونَ نُشُوزَهُنَّ فَعِظُوهُنَّ وَاهْجُرُوهُنَّ فِي الْمَضَاجِعِ وَاضْرِبُوهُنَّ ۖ فَإِنْ أَطَعْنَكُمْ فَلَا تَبْغُوا عَلَيْهِنَّ سَبِيلًا ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلِيًّا كَبِيرًا ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው፡፡ አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዶች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው፡፡ መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች አላህ ባስጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው፡፡ እነዚያንም ማመጸቸውን የምትፈሩትን ገስጹዋቸው፡፡ በመኝታዎችም ተለዩዋቸው፡፡ (ሳካ ሳታደርሱ) ምቱዋቸውም፡፡ ቢታዘዟችሁም (ለመጨቆን) በእነርሱ ላይ መንገድን አትፈልጉ፤ አላህ የበላይ ታላቅ ነውና፡፡ልብ በሉ በቅንፍ ያሉት ኡስታዞቹ የጨመሩት ነው አረብኛ ላይ የለምእሺ ለምንድነው ሚመቷቸው ብላችሁ ልታገላግሉ ሄዳችኃል እንግዲያውስ መሀመድ እንዲ ይላችኃልወንድ ልጅ ሚስቱን ለምን እንደሚመታ
    5,75010030151071Открыть в Telegram
  • እፎይ

    13 сент., 15:16

    የግድያ ዛቻ!!! በተደጋጋሚ የግድያ ዛቻ እየደረሰኝ ይገኛል። እዚህ ላይ ልጽፋቸው ማልፈልጋቸው ገጠመኞች ጭምር። ታዲያ በእኔ ላይ የግድያ ዘመቻን ከሚመሩ መካከል ለዛሬ ሁለቱን አሳውቃችዋለሁ። ከስር ያሉት መኪና ውስጥ ያለው የህግ አካል እንደሆነና በመጅሊሱ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው በቲክቶክ ስሙ(Dinu Ali) እና ባለ መስቀሉ ናትናኤል በቀለ መርድ የሚሰኙ ናቸው። ምንም ነገር ቢፈጠር እናታችሁ ሆድ ተመልሳችሁ እስካልገባችሁ ድረስ ለእናንተ ቀላል እንደማይሆንላችሁ በዚሁ ልጠቁማችሁ ወዳለሁ። የእናንተን ቀረርቶና ፉከራ…አይደለም ዛሬ ለምን ከአስር አመት በኃላ አይሆንም መልሳችሁ ትውጧታላችሁ። ንቄ ዝም ማለቴ የምፈራ ወይም የተውኳችሁ ወይም የሚካሄደውን ነገር የማላውቅ ከመሰላችሁ የዋሆች ናችሁ። የጊዜ ጉዳይ ነው….. እፎይ !!!
    Иллюстрация к посту канала እፎይИллюстрация к посту канала እፎይИллюстрация к посту канала እፎይ
    6,040259663318167Открыть в Telegram
  • እፎይ

    12 сент., 19:35изменён

    ሰሞኑን ተደራጅተው እያጠቁን ነው ከደቂቃዎች በፌት በቲክቶክ የተፓሰተውን ፓስት በድጋሜ በሪፓርት አስወርደውታል 🙄 በጣም አሪፍ እየታየ ነበር ቪድዮ በዚ ልክ ነው እንቅልፍ የነሳናቸው በርቱ እያጠነከራችሁን ነው !!
    6,2502656736Открыть в Telegram
  • እፎይ

    12 сент., 11:47изменён

    እውነት አይታፈንምበዚህ ሦስት ቀን ውስጥ በተደጋጋሚ የሶሻል ሚዲያዎቼን ሐክ ለማድረግ ተሞክሯል። ፌስቡክለተወሰነ ሰአት ከእጄ ወጥቶ ተመልሷል። በመጽሐፌ ላይ የሰራሁት ማስታወቂያ በሪፖርት ከእኔም ከጓደኞቼም ላይ እንዲነሳ ሆኗል... ለማንኛውም ይህም አያስቆመንም ይቀጥላል።በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬአላዘዝሁህምን?” ኢያሱ.1:9እ ፎ ይ !
    7,2102317816162Открыть в Telegram
  • እፎይ

    12 сент., 11:33

    6,220видео652942Открыть в Telegram