gram news
Аватар канала JOB

JOB

@jobs405

You can view and join @jobs405 right away.

15,027подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • JOB

    19 авг., 18:39изменён

    ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ተፈላጊውን የስራ ችሎታ እና ልምድ የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ፈታና መስጠቱና ያለፉትን መጥራቱ እንዲሁመ የተወሰኑ የስራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ ተመዝጋቢዎችን በቀጣይ ለፈተና እንደምንጠራ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡በዚህም መሰረት የተገልጋይ መስተንግዶ ሰራተኛ I (ሪሴብሽን) ላይ ያመለከታችሁና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች ከነገ እስከ አርብ 5 ኪሎ ብሔራዊ ሙዚየም ጀርባ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ 9ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ስም ዝርዝር ለማየትhttps://www.aacapsjobs.gov.et/
    www.aacapsjobs.gov.etመነሻ — የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮFind the latest job vacancies and career opportunities.
  • JOB

    10 июл., 12:22изменён

    ለተጠባባቂ አመልካቾች ጥሪ(ቤቶች ኮርፖሬሽን ) የፈተና ውጤትየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፤ ለአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት መመዝገቡ እና ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፈተና መስጠቱ ይታወቃል ።ፈተና የወሰዳችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች በተጠባባቂነት ተይዛችሁ የነበረ ሲሆን ከሰኞ ማለትም ሀምሌ/06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባምቢስ በሚገኘው ቤቶች ኮርፖሬሽን በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን ።ስም ዝርዝር ለማየትhttps://www.aacapsjobs.gov.et/
    www.aacapsjobs.gov.etመነሻ — የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮFind the latest job vacancies and career opportunities.
  • JOB

    7 июл., 17:19изменён

    ለተጠባባቂ አመልካቾች ጥሪ(ለአዲስ መሶብ ) የፈተና ውጤትየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ማስታወቂያ ማውጣቱና በ 28/06/2018 ዓ.ም ፈተና መስጠቱ ይታወቃል በዚህም መሰረት ፈተና የወሰዳችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች በተጠባባቂነት ተይዛችሁ የነበረ ሲሆን ከነገ ማለትም ሀምሌ/01/2018 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጂናል እና ኮፒ እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ አራዳ ክፍለ ከተማ በሚገኘው መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ስም ዝርዝር ለማየትhttps://www.aacapsjobs.gov.et/
    www.aacapsjobs.gov.etመነሻ — የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮFind the latest job vacancies and career opportunities.
  • JOB

    7 июл., 17:04

    https://www.aacapsjobs.gov.et/
    www.aacapsjobs.gov.etመነሻ — የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮFind the latest job vacancies and career opportunities.
  • JOB

    28 мая, 16:58изменён

    https://maps.app.goo.gl/3XNm4DP85J955Qie7?g_st=ic
    Addis Ababa Housing Development and Administration Bureau · 3.9★(27) · Housing Development2Q59+CQ8, Dem. Rep. Congo St, Addis Ababa, Ethiopia
  • JOB

    28 мая, 11:35

    https://www.aacapsjobs.gov.et/
  • JOB

    26 мая, 09:56

    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፤ ለአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት መመዝገቡ እና ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፈተና መስጠቱ ይታወቃል ። በዚሁ መሠረት፣ የተመረጣችሁ ተፈታኞች ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ሲሆን አርብ ማለትም 21/09/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባምቢስ በሚገኘው ቤቶች ኮርፖሬሽን በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን ።https://www.pshrdb.gov.et/vacancies
    PSHRDBክፍት የስራ መደቦችየመንግስት የስራ መደቦችን ይመልከቱ
  • JOB

    25 мая, 09:41

    ውጤት ነገ እናሳውቃችኋለን
  • JOB

    13 мая, 10:10изменён

    ቤቶች ኮርፖሬሽን ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ተፈታኞች ነገ ለፈተና የምትጠቀሙበት Username ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ ለማየት ሊንኩን ይንኩhttps://www.pshrdb.gov.et/vacancies
    PSHRDBክፍት የስራ መደቦችየመንግስት የስራ መደቦችን ይመልከቱ
  • JOB

    11 мая, 07:40изменён

    ለቤቶች ኮርፖሬሽን በ0ዓመት ተፈታኞች የፁሁፍ ፈተና ይዘት• አጠቃላይ አፕቲቲዩድ • የተግባቦት ክህሎት • የስራ ሰአት አስተዳደር እና • የግጭት አፈተት ስልቶችበነዚህ ርዕሶች ላይ ተዘጋጁ
  • JOB

    8 мая, 13:41изменён

    የፈተና ጥሪ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፤ ለአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት መመዝገቡ ይታወቃል። በዚሁ መሠረት፣ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተመዝጋቢዎች የፅሁፍ ፈተና ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) የሚሰጥ መሆኑን እንገልጻለን። የፈተና ቀን፦ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም የፈተና ሰዓት፦ ጠዋት 2፡00 ሰዓት የፈተና ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲማሳሰቢያ፦ ማንኛውም ተፈታኝ ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ይዞ መገኘት እንዳለበት በጥብቅ እናሳስባለን። ስም ዝርዝር ለማየት https://www.pshrdb.gov.et/vacancies
    PSHRDBክፍት የስራ መደቦችየመንግስት የስራ መደቦችን ይመልከቱ
  • JOB pinned «የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሚገኙ ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ …»

    9 апр., 23:34

  • JOB

    9 апр., 23:03изменён

    የስራ ቅጥር ማስታወቂያየአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሚገኙ ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑነን እናሳውቃለን ፡፡ማሳሰቢያ👉 ምዝገባ የሚካሄደው በኦንላይ በመሆኑ በአካል ቀርቦ መመዝገብ አይፈቀድም👉 ማንኛውም ተመዝጋቢ የናሽናል አይዲ ቁጥር ሊኖረው ይገባል👉 የመጀመሪያ ድግሪ ለሚጠየቁ የስራ መደቦች የአገር አቀፍ ፈተና መውጫ ያለፉበትን የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል👉 የመረቂቂያ ውጤታቸው ለወንዶች 3.5 ሴቶች 3.00 ነጥብ በላይ ያላቸው ብቻ መመዝገብ ይችላሉ👉 እጩ ተመዝጋቢዎች ከ2015 ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸውዝርዝርሩን ለማየት https://www.pshrdb.gov.et/vacancies
    40,40013736Открыть в Telegram
  • JOB

    3 апр., 13:08

    New job announcement……coming soon
    29,400334153Открыть в Telegram
  • JOB

    26 мар., 20:06

    Иллюстрация к посту канала JOBИллюстрация к посту канала JOBИллюстрация к посту канала JOBИллюстрация к посту канала JOB
  • JOB

    15 мар., 19:10

    Иллюстрация к посту канала JOBИллюстрация к посту канала JOB
  • JOB

    15 мар., 19:06

    https://maps.app.goo.gl/QCouhjc4QtzmK6Mo8
    9°02'08.4"N 38°45'28.4"EFind local businesses, view maps and get driving directions in Google Maps.
  • JOB

    15 мар., 18:14изменён

    አስቸኳይ የመጨረሻ ማጣሪያ ፈተና ያለፋችሁ አመልካቾች ከነገ ማለትም ሰኞ መጋቢት 7/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ማክሰኞ 6፡30 ድረስ የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጂናል እና ኮፒ እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ አራዳ ክፍለ ከተማ በሚገኘው መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
  • JOB

    14 мар., 16:50

    https://www.pshrdb.gov.et/announcements/exam-results-announcement
  • JOB

    14 мар., 15:29

    የፈተና ውጤት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለአዲስ መሶብ ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት መ/ቤት በተለያዩ የስራ መደቦች ማስታወቂያ ማውጣቱና በ 28/06/2018 ዓ.ም ፈተና መስጠቱ ይታወቃል በዚህም መሰረት ፈተና የወሰዳችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ አመልካቾች የመጨረሻ ማጣሪያ ፈተና ያለፋችሁ ሲሆን በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በቅርቡ ለስልጠና ስለምጠራችሁ ተዘጋጅታችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡ዝርዝሩን ለማየት ሊንኩን ይጫኑhttps://docs.google.com/spreadsheets/d/1WS97HiqvwAykPkuzf_8Ui-kvoTayR_jOBmUDJvs_6f4/edit?usp=sharing
    Google Docsአዲስ መሶብ ፈተና ያለፉ