Последние посты

ተጓዥ ብእረኛ
22 сент., 16:46изменён
📌 አጂብ የሆነ ነገር ቢኖር ረመዷን ዛሬ 139 ቀናት ብቻ ይቀሩታል ሱብሀነላህ የጊዜው መሮጥ ጉድ ነው👉 ለማንኛውም ግን ይህንን ረመዷን ካለፉት ረመዷኖች የተሻለ አድርገሽ ከቁርአን ጋር ያለሽን ግንኙነት አድሰሽ ልትቀበይው አትፈልጊም!?👉 አዎ ካልሽ መድረሳችን ሁቡላህ የሴቶች የቂርአት መድረሳ በኦንላይን ካለሽበት ሆነሽ ቁርአንን አስተካክለሽ በተጅዊድ እንድታነቢ ሊያግዝሽ ይፈልጋል🥇ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች 🥈የተጅዊድ ትምህርት 🥉የቁርአን ንባብ በነዘር 🏅አዲስ ሂፍዝ 🎖የሂፍዝ ሙራጀአአንቺ የፈለግሽውን ብቁ አቅም ባላቸው የሴት ኡስታዛዎች በፈለግሽው ሰአት በተመቸሽ አፕ ከቤትሽ ሆነሽ በኦንላይን እያስተማርን ነውአሁኑኑ @hubullah_medresa1 ላይ በመሄድ ተመዝገቢ የቁርአን ንባብሽን ውብ አድርገሽ ለረመዷን ተዘጋጂአላህ በሰላም ደርሰው ከሚጠቀሙበት ያድርገን


ተጓዥ ብእረኛ
22 сент., 13:50
📌 ሰላትን አብዝቶ የሚሰግድ ሰው ስሜቱን በመቆጣጠር በኩል ጠንካራ ይሆናል ፡የአንድ ሰው ስሜት አዕምሮውን አያሸንፈውም ሰላትን በማባከኑ (ሰላት ላይ በመዘናጋቱ ) ቢሆን እንጂአላህ እንዲህ ይላል [فخلف من بعدهم خلف أضاعوا الصلاة واتبعوا الشهوات ] [ከእነሱም በኋላ ሶላትን ያጓደሉ ስሜታቸውንም የተከተሉ መጥፎ ምትኮች ተተኩ] مريم -59👉ስሜትህን ማሸነፍ ፡መንፈሳዊ ጥንካሬን ማግኘት ከፈለክ ሶላት ላይ በርታ ‼️


ተጓዥ ብእረኛ
21 сент., 15:25
ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
ተጓዥ ብእረኛ
21 сент., 07:01
📌 የጌታችን የሒሳብ ቀመር ደስ የሚለው አንተ ስታካፍል እሱ አየደመረ እያባዛ መስጠቱ ነው። የተሰጠህን ስጦታ ለራስህ ብቻ ባስቀረከው ቁጥር እንዳይጨምር እያረከው መሆኑን ሁሌም አስታውስ።👉 አህባቢ የምንሰጠው ገንዘብ ብቻ አይደለም፤ ለምትወዳቸው ጊዜህን ስጣቸው! ለተጨነቁ ጆሮህን ስጥና አድምጣቸው! ግራ ለገባቸው ሀሳብህን አካፍላቸው! ያኔ ባለህ ገንዘብ፣ ዕውቀትና ጥበብ ላይ ብዙ እጥፍ ሲጨመርልህ ታይና በአግራሞት እጅህን በ አፍህ ላይ ትጭናለህ።ደግሞም ባስተነተንክ ቁጥር ሀያሉ እና የላቀውን አላህ ማመስገን እንዳትዘነጋ ፤ ከማመስገንም ጋር አጥራው ❤️🔥


ተጓዥ ብእረኛ
19 сент., 18:43
ፍቅር ማለት ተአምር አይደለም👉 ፍቅር ታግለህ የምትሰጠው እና ታግለህ የምትቀበለው ነገር አይደለምፍቅር መገለጫው ብዙ ነው✨ ለጠማው ሰው በምትሰጥ አንድ ብርጭቆ ውሃ ውስጥ ከወንዝ ውሃ የሚበልጥ ፍቅር አለው✨ ለብቸኛ ሰው የሚሰጥ መደገፊያ ትከሻ ልብን የሚያሳርፍ ተመን የለሽ እፎይታ አለው✨ ሰሚ ለሌለው ሰው የሚሰጥ ጆሮ እና የልብ ማዳመጥ አለም ሁሉ ከተሸከመው ሀብት የላቀ ፍቅር አለውፍቅር አይከብድም የሚከብደው ጥላቻ: እልህ እና ራስ-ወዳድነት ነውበቃ የአላህን ፍጥረታት ውደዱ መሳኧል ኸይር 🥰


ተጓዥ ብእረኛ
18 сент., 05:55
👆👆👆 ልዩነቱን አስተዋላችሁ📌 ወላሂ ለየትኛውም ምድራዊ ሀይል ብላችሁ ወላጆቻችሁን ተቃርናችሁ እንዳትቆሙወላጆቻችን እኛ ከሌሎች የተሻልን ሆነን እንድንታይ እነሱ ከሌሎች ያነሱ ሆነዉ ታይተዋል። በቻልከው አቅም ልትከፍለው ግዴታህ የሆነ የነሱ ውለታ አለብህ አትዘንጋ!አላህ ሁላችንንም ለነሱ አብዝተን መልካም የምንውልና ሃቃቸውን ምንወጣ ያድርገን አሚን


ተጓዥ ብእረኛ
16 сент., 07:15
የተከበራቹ ወንድሞቻችን እናንተም ግሩፑን ብትቀላቀሉ በቁርአናዊ መልክቶቹ ትጠቀማላችሁተመዝግቦ ለመቅራት ብቻ ነው እንጂ የሴቶች ብቻ የሆነው ግሩፑ ግን ለሁሉም ክፍት ነው 😊
ተጓዥ ብእረኛ
16 сент., 07:02изменён
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህባቢ እንደው ይህችን👇 ግሩፕ ተቀላቀሉልኝማ https://t.me/hubullah_medresa🧕 እንደምታውቁት አዲስ ኦንላይን የሴቶች የቂርአት መድረሳ ከፍቻለሁና መቅራት ምትፈልጉ ተመዝገቡ🤝 አይ ቀርተናል እኛ ያላችሁ እንደሆነም ደግሞ ግሩፑን ተቀላቀሉልኝና ቤቱን ሞቅ ሞቅ እናድርገው በየቀኑ ቁርአናዊ መልክቶችን ከቁርአን ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችንና የቲላዋ ግብዣዎችን ታገኙበታላችሁመመዝገብና መቅራት ለምትፈልጉ ደግሞ በዚህ👉 @hubullah_medresa1 ላይ አናግሩን
ተጓዥ ብእረኛ
15 сент., 19:18
ነፍሴ ሆይ እባክሽ ተረጋጊ ፤ ለእኔ አላህ አለኝ ❤️🔥
ተጓዥ ብእረኛ
15 сент., 16:50
https://youtu.be/82fBsZjox1s?si=odWMj9LyFz-4UZjx
ተጓዥ ብእረኛ
15 сент., 16:41
https://youtu.be/82fBsZjox1s?si=odWMj9LyFz-4UZjxYouTubeሪዝቃቹ እንደዘገየ የሚሰማቹ ከሆነ ይሄን ቪድዮ የግድ ማየት አለባቹ/ 7 Things That Expand Provisionሪዝቅህ እንዲሰፋ፣ በረከት ያለው ሐላል ሀብት እንዲኖርህ ትፈልጋለህ? በዚህ ቪድዮ በቁርአንና በሐዲስ የተጠቀሱ 7 የሪዝቅ መስፋት ምክንያቶችን እንመለከታለን። ኢስላም ሪዝቅን እንዴት ያየዋል? ሪዝቅ ሲጠበብ ምን ማድረግ አለብን? እና አላህ ﷻ ሪዝቅን ከሚያሰፉ ምክንያቶች መካከል የጠቀሳቸው ዋና ነገሮች ምንድናቸው? እንነጋገራለን። 📖 ቁርአንና ሐዲስ ማጣቀሻዎችንም እንመለከታለን። 🤲 አላህ ለሁላችንም…
ተጓዥ ብእረኛ
14 сент., 09:28
ይሄንን አየሁ 😭
ተጓዥ ብእረኛ
14 сент., 09:25
አህባቢ ምንድነው ምሰማው በአላህ ሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ከእስር ተፈቱ ሚባለው እውነት ነው!? እውነተኛ መረጃ ያለው ይንገረኝ 🥺
ተጓዥ ብእረኛ
13 сент., 16:44
ኢማም ኢብኑል ጀውዚ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ“አቅል ያለው ሰው ለአጭር ጊዜ ከሚቆይ ጠፊ ወርቅና ዘልአለም አብሮት ከሚቆይ ጭቃ እንዲመርጥ ቢጠየቅ ዘልአለማዊውን ጭቃ ይመርጣል ግና ዘልአለማዊ ወርቅን በጊዜያዊ ጭቃ የለወጠን ሰው ምን እንለዋለን” ይላሉከዘልአለማዊዋ ጀነት ጠፊዋን ዱንያ ለመረጥን መሀይሞች የተባለች ቀውል ናት እናስተንትን አላህ አቅላችንን ይክፈተውና


ተጓዥ ብእረኛ
10 сент., 17:17
#መሀበተ_ረሱልይህ የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፍቅር ነውአንዳንዴ አይኖች ትኩስ እንባዎችን ያፈሳሉ በሀዘን ሳይሆን በፍቅርአንዳንዴም ልቦናዎች እሩቅ ይሰደዳሉ ሌላ ነገር ፍለጋ ሳይሆን በፍቅርአንዳንዴም ጀሰዶች ይከሳሉ ተጎድተው ወይም አንዳች ነገር አተው ሳይሆን በፍቅርአንዳንዴም ደሞ ሰዎች አቅላቸውን መቆጣጠር ያቅታቸዋል በህመም ሳይሆን በጥልቅ በፍቅር ምክኒያት#መሀበተ_ረሱል የመልእክተኛው ፍቅር አለይሂ አፍደሉ ሰላቲ ወሰላም
ተጓዥ ብእረኛ
9 сент., 16:11
❤️🔥 ባሪያዬ ብሎ ሲጠራኝ ነፍሴ በፍቅር የምትፍነከነከውን ያህል ማንም አቆላምጦ አሰማምሮ ቢጠራኝ አልደሰትም#እርሱ_አላህ_ነውአላህዬ አሳምረህ ፈጠርከኝ ተንከባክበህ አሳደከኝ ያማረውን ሁሉ በገፍ ትረዝቀኛለህ ይህን ሁሉ ኸይር ወደኔ ታወርድበት እዝነትህ ይደንቀኛልባምፅህ ይቅር በለኝ ብዬ ከመምጣቴ ቀድመህ ነይ ይቅር ልበልሽ ትለኝ ቃልህ ይገርመኛልእንደኔ ላለ በዳይ ያንተ ፍቅር ተአምሩ ነው አምላኬ 🥀አሁን አንድ ነገር ብቻ ጠይቅሀለው ያ አላህ የኔንም ምስኪን ነፍስ ከሁሉ አስበልጣ #አንተን_ብቻ ትወድህ ዘንድ አስችላት 🍃


ተጓዥ ብእረኛ
9 сент., 05:07
переслано из @fkr_eske_jenet
✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን!✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን።🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል።✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል?ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪✔️ ማሳሰቢያ፦ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን።👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ
ተጓዥ ብእረኛ
8 сент., 15:27
переслано из @qelbun_selim
ፍቅር እስከ ጀነት ✅ፍቅር እስከ ጀነት ኢስላማዊ ቤተሰብ አመሰራረት፣ ሸሪዓዊ የልጆች አስተዳደግ፣ በረሱል (ﷺ) እና ሰሀቦች መካካከል ያለውን ምርጥ የፍቅር ታሪክ በሰፊ የሚዳስስ ቻናል ነው።እንዲሁም የትዳር አመሰራረትና ትዳር ውስጥ ስለሚኖረን ግንኙነት ምርጥ ጥቆማዎችን እና ሀሳቦችን የሚያነሳ ቻናል ነው። ተቀላቅላችሁ ተጠቀሙበት !ለሌሎችም አጋሩት 🍏✅👇 👇 👇 t.me/FKR_ESKE_JENET t.me/FKR_ESKE_JENET t.me/FKR_ESKE_JENET


ተጓዥ ብእረኛ
8 сент., 13:33
🎊 የምስራች ለውድ እህቶች 🎉🎉የቁርአን ንባብሽን ማሳመር፣ ተጅዊድሽን ማሻሻል እና ከአላህ ኪታብ ጋር ያለሽን ግንኙነት ማጠናከር ትፈልጊያለሽ? እንግዲያውስ ዛሬ ጀምሪሁቡላህ ኦንላይን የሴቶች የቂርአት መድረሳ ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የቁርአን ትምህርት ማዕከል።🧕ትምህርቱ በሴት ኡስታዛዎች ብቻ ይሰጣል! ይህም ለሴት ተማሪዎች የበለጠ ምቾት፣ ነፃነት እና የመማር ደህንነት ይፈጥራል። 🤍🌿📌 ቃኢደቱ ኑራኒያ 📌 ቁርአን ንባብ በነዘር 📌 ተጅዊድን ከነህግጋቱ 📌 የሂፍዝ ሙራጀአን 📌 እንዲሁም መሰረታዊ ኪታቦችን🏡 በፈለግሽው ሰአት ፣ ከቤትሽ ሆነሽ በኦንላይን ፣ ብቁ በሆኑ የሴት ኡስታዛዎች ተማሪ“ቁርአንን በትክክል እናንብብ፣ በቁርአንም ሕይወታችንን እናሳምር።” 🤍📩 ምዝገባ ክፍት ነው!


ተጓዥ ብእረኛ
8 сент., 09:44
ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ 🚀ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡
