gram news
Аватар канала Jimma University Students

Jimma University Students

@jufirstyear

#JIMMA ETHIOPIA Welcome to our Telegram channel all about Jimma University! Here, you'll find the latest news from Jimma University. For Advertisement contact me @Mejido WE ARE WITH YOU !

ПроектыENОбразование

23,300подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Jimma University Students

    26 сент., 09:14изменён

    #Tigray #Universities 📢 ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡ 1. በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial)
    Иллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University Students
  • Jimma University Students

    25 сент., 12:24изменён

    #Tigray #Universities📢 ማስታወቂያበ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡1. በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦ 👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ።2. በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement3. በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሁን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።ትምህርት ሚኒስቴርShare share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚════════════╝ ✅Comment 👉@Jufirst_bot👈
    Иллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University Students
    4,8001952Открыть в Telegram
  • Jimma University Students

    25 сент., 12:09изменён

    #CGPASocial Science StudentsThe CGPA rankings for social science students have been released. Please check your individual ranking and related details.For any queries, contact the #RegistrarOffice.Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚════════════╝ ✅Comment 👉@Jufirst_bot👈
    4,560файл54Открыть в Telegram
  • Jimma University Students

    24 сент., 17:20изменён

    #CGPAEngineering and Computing StudentsThe CGPA rankings for Engineering and Computing students have been released. Please check your individual ranking and related details.For any queries, contact the #RegistrarOffice.Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚════════════╝ ✅Comment 👉@Jufirst_bot👈
    6,200файл93Открыть в Telegram
  • Jimma University Students

    23 сент., 18:51изменён

    #Advertisement🎉 GOOD NEWS FOR ALL JIMMA UNIVERSITY STUDENTS! 🎉✅Your favorite meals from different restaurants across Jimma City are now just a few clicks away! 🍽🔸With Jimmiti Delivery, you can:👇👇👇🔺 Explore different restaurants🔺 Choose your favorite food🛵 Order easily from your phone⚡ Get your order delivered fast!🚀 Whether you're at Jimma University or anywhere nearby, getting your favorite food has never been easier!🌎 Order online: jimmiti.com📲 Install the Jimmiti app directly from our website🤖 Order via Telegram: @JimmitiDeliveryBot📞 Call: 0904778877🔥 More restaurants. More choices. Fast delivery.Jimmiti Delivery — Your Food, Your Choice, Delivered Fast! 🚀 #Jimmiti #JimmaUniversity #JimmitiDelivery #FoodDelivery #OrderOnline
    Иллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University Students
  • Jimma University Students

    23 сент., 05:28изменён

    #ProgramPlacement #PrengineeringIMPORTANT ANNOUNCEMENT FOR PRE-ENGINEERING STUDENTSOrientation Session on Program Placement. All 1st-Year / Freshman Students (Engineering & Computing)Please be informed that a mandatory orientation session regarding program placement will take place today:🔸Wednesday, 23 September 2026 🔻 Time: 9:00 AM 🔻 Location: JiT Big Hall (Near the Registrar Office)⚠️ Attendance is strictly required for all first-year Engineering and Computing students. Please arrive on time!Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ✅Comment 👉@Jufirst_bot👈
  • Jimma University Students

    22 сент., 13:17

    "ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴርትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም።ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል።የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት
    Иллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University Students
  • Jimma University Students

    20 сент., 18:44

    переслано из @ju2019freshman

    #Freshman✅እስከ አሁን ድረስ በጂማ ዩኒቨርሲቲም ሆነ በሌሎች የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በኩል በይፋ የተወጣ official የምዝገባ ቀን የለም።✅የጂማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር የትምህርት የምዝገባ ቀኑን ይፋ እንዳደረጉ ወዲያውኑ በቻናላችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን።🔸እስከዚያው ድረስ እባካችሁን በትዕግስት ጠብቁ፤ ያልተረጋገጡ ሀሰተኛ መረጃዎችን ከመስማትና ከመጨነቅ ተቆጠቡ!✅የፍሬሽ ተማሪ የመወያያ ግሩፕ👇👇👇 https://t.me/JU2019FreshgroupShare share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️ ♦️@JU2019Freshman ♨️ ♨️ ♦️@JU2019Freshman ♨️ ♨️ ♦️@JU2019Freshman ♨️ ╚═════════════╝
  • Jimma University Students

    19 сент., 16:49

    #For_New_Incoming_Students🙌Dear New Incoming Students,✅We have been preparing and sharing informative TikTok videos to help you get important information and guidance.🎥 Please watch the videos, share them with other students, and follow our TikTok account to stay updated with the latest information and announcements.🔗 Watch the video here: https://vt.tiktok.com/ZSq7mcTJR/Thank you for your support, and welcome! 🤝Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstye
    7,4904121Открыть в Telegram
  • Jimma University Students

    17 сент., 12:03изменён

    ማስታወቂያበ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን።የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences
    Иллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University Students
  • Jimma University Students

    16 сент., 17:04

    #New_Coming_Studentsእንኳን ወደ አንጋፋው እና ውቡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ! ✨☕️🔻ወደ ጥበብ ማማው፣ የአረንጓዴዋ እና እንግዳ ተቀባይዋ የጅማ ከተማ የልህቀት ማዕከል, ጅማ ዩኒቨርሲቲ (JU) የተመደባችሁ አዳዲስ የፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 👏🔹ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን በምርምር፣ በትምህርት ጥራት እና በማህበረሰብ አቀፍ ትምህርት ግንባር ቀደም የሆነ ታላቅ ተቋም ነው። እዚህ ሰላማዊ እና ለስኬታችሁ በር ከፋች የሆነ የዩኒቨርሲቲ ቆይታ ይጠብቃችኋል!📌ቀጣይ እርምጃችሁ ምንድን ነው?🔺 የጥሪ ቀን እና የጉዞ መረጃ መቼ ነው? 🔺 ወደ ግቢ ሲመጣ የሚያስፈልጉ ወሳኝ ሰነዶች እና ዕቃዎች ምን ምን ናቸው? 🔺 የዶርም እና የካምፓስ ምደባችሁ (Main, JiT/Techno, Agri, Beco) የት ነው? 🔺 በግቢው ውስጥ ያሉ ህጎች እና የፍሬሽማን ህይወት እንዴት ይጀምራል?🛜እነዚህን
    10,10036312122Открыть в Telegram
  • Jimma University Students

    16 сент., 15:15изменён

    #University_Placement💠ሰበር ዜና for Freshman students🛜የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ።Here is the link👇👇👇 🔸https://student.ethernet.edu.et/view-placement✅ጅማ ዩኒቭርሲቲ የደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁShare share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ✅Comment 👉@Jufirst_bot👈
  • Jimma University Students

    16 сент., 14:40изменён

    #ማስታወቂያ✅በማታ እና በሳምንቱ መጨረሻ መርሀ ግብር ጅማ ዩኒቨርሲቲ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ👆👆👆🔻መስፈርቶቹ እና የትምርት መስኮቹ ከላይ በፎቶው ላይ ተያይዘዋል።Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ✅Comment 👉@Jufirst_bot👈
    Иллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University Students
  • Jimma University Students

    11 сент., 04:23

    Иллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University Students
    13,10086108552Открыть в Telegram
  • Jimma University Students

    10 сент., 08:47изменён

    #Notice💠For Second Year and Above undergraduate Regular students🛜Entrance date to the campus will be Meskerem 11 and 12, 2019 (September 21 and 22, 2026)Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ✅Comment 👉@Jufirst_bot👈
    Иллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University Students
    17,000108345433Открыть в Telegram
  • Jimma University Students

    9 сент., 12:29изменён

    #Academic Calendar✅MOE Academic Calander for 2019 EC.Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ✅Comment 👉@Jufirst_bot👈
    14,500файл30235Открыть в Telegram
  • Jimma University Students

    3 сент., 08:50изменён

    #University_Placementየ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-⭐ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን።✔️ ማስፈንጠሪያ (Link) https://student.ethernet.edu.et/ማሳሰቢያ፡- 🛜 የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።AnnouncementTo all students who took the 2018 E.C. National Secondary Education Completion Examination and achieved the required scores for admission to higher education institutions under the regular education program:🛜 You are required to submit your choices for
    17,700видео372Открыть в Telegram
  • Jimma University Students

    2 сент., 10:36изменён

    #CoCThe official results for the CoC (Certificate of Competency) Examination have officially been released.Link: https://hple.moh.gov.et/Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ☑️ For comment 👉@Jufirst_bot👈
    Иллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University Students
  • Jimma University Students

    1 сент., 05:29изменён

    #RemedialResultThe Remedial Exam results have been released! ​The Ministry of Education announced that students can view their results by logging into the result portal https://result.ethernet.edu.et/ , clicking on "remedial examination," and entering their username. Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═════════════╗ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️@jufirstyear ♨️ ♨️♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═════════════╝ ☑️ For comment 👉@Jufirst_bot👈
    Иллюстрация к посту канала Jimma University StudentsИллюстрация к посту канала Jimma University Students
  • Jimma University Students

    28 авг., 09:47изменён

    #NOTICE #G12 ከ297 - 300 ያመጡ ተማሪዎች በቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ ምደባ እንደሚገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። The Ministry of Education has announced that students who scored between 297 - 300 have passed and will proceed directly to university placement. Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
    16,200402822Открыть в Telegram