Последние посты

jwtkhkodm0
22 сент., 16:42
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
jwtkhkodm0
22 сент., 06:16
📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወልይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184 ስም፡Saliha Hassen Endris🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ 📞 0945697003 📞 0943725521



jwtkhkodm0
21 сент., 15:24
ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
jwtkhkodm0
20 сент., 05:40
አንተ የኔ አላህ አግዘኝአንተ ካላገዝከኝ ደካማ ባሪያህ ነኝአግዜኝ የኔ አላህ ወጀለኛዋ ነኝ አንተ ካላዘክልኝ ከቶ ማን ሊያዝንልኝአንተ ያጀባሩ ብዙ ሀብት እዳለኝ ረፍት ይሰማኛ ባአንተ ስመካ ሰላም ይሰማኛልራህመትህ አያልቅ በኔ ላይ የዋልከውሱጁዱን አግራልኝ ሌላውን እዳገራህውሱጁዴ ነውና ወዳተ የሚያቃርበኝአግዘኝ ያጀባር እኔን ለኔ አትተወኝደከማነኝና ለኔ አትተወኝ ወዳጅም የለኝም የት አለች የሚለኝ
jwtkhkodm0
19 сент., 19:58
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት ወንድሞች አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ ወንድም ተጠፈ 21 አመቱ ሆኗታል ይሂን የህል አመት ስሁነው እንድም የምነቀው ነገር የለም ለአላህ ብላችሁ ፈልጉን የልጁ ስም ይማም ሙሂ ለገሠ ይባላል አገሩ የትውልድ አገሩ ወሎ ስሁን ልዩ ቦታው ጭረቻ 031 ቀበሊ ነው ባረከላሁፊኩም ተባበሩን ያገኘ ካለ በዚህ ስልክ ተባበሩን 966
jwtkhkodm0
18 сент., 14:45
📢 አስደሳች ዜና!ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
jwtkhkodm0
16 сент., 22:20
переслано из @suni_setoch_mina
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
jwtkhkodm0
16 сент., 18:07
https://t.me/IbnuMunewor?livestreamTelegramIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)كناشة ابن منور
jwtkhkodm0
16 сент., 11:18
⚠️ አስተውሉ❗️በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?
jwtkhkodm0
15 сент., 16:52
переслано из @eumu_mahir_bint_shemsu
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤🌸የማታ አዝካር🎧 ሳት ቀሩ ባተኙ መልካም ነው!
jwtkhkodm0
14 сент., 18:37
ጥቆማ 1 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ፈውዛን ሶፊያ ቢንት አብደሏህ 🔗 የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/Asselefya3 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
jwtkhkodm0
13 сент., 05:25
переслано из @sunnawave
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራምርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ)ተጋባዥ እንግዶቻችንዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞችወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብየፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን


jwtkhkodm0
12 сент., 15:34
ሶላት እንሰግዳል… ግን ኩሹዕ አለው?
jwtkhkodm0
11 сент., 11:59
ማሳሰቢያ ❌❌ለቻናል ባለቤቶች በሙሉ wave ስትገቡ እያያችሁ ግቡ እባካችሁ በስመ waver ቻናላችሁ የኢኸዋን እና ተክፊር ሀጃዊራ ቅልቅል ያለ ነገር እየተለቀቀ ነው ያለው እኛ በነፃ wave የምናሳድገው ጥርት ያለ ዳዕዋ በሰለፎች መንገድ ታሰፋፋላችሁ በሚል ነው ። ካልሆነ ምን ጥቅም አለው ሰለዚህ ቻናላችሁ ላይ የሚለቀቅ wave ከሱና የወጣ ከሆነ ከእኛ Wave የምናስወጣ መሆኑን እንገልፃለን ።እስከ አሁን ጥርት ያለ የሱና ሰዎችን የሰበሰቡት ከእኛ ውጭ አንድ ነው የማቀው ሌላው እጂግ የተበላሸ ነው ። ሰለዚህ እናተርፋለን እያልን እንዳንከስር ልብ እንበል።ከታች ያሉትን ሁሉቱን waver ለመጠቀም ሞክሩ ። 👇👇👇@Darutewhiid_wave@Selefya_wave
jwtkhkodm0
9 сент., 19:19
https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523ሁለቱንም ላይክ አድርጉ እየገባችሁhttps://t.me/FKR_ESKE_JENET/13513Telegramፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒጥቆማ 6 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ሀቲም መኪያ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ = t.me/+MrolELSnNPU3M2Y0 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13523
jwtkhkodm0
9 сент., 18:43
переслано из @eumu_mahir_bint_shemsu
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤🌸የማታ አዝካር🎧 ሳት ቀሩ ባተኙ መልካም ነው!
jwtkhkodm0
9 сент., 17:34
ጥቆማ 52 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ አብደሏህ ቢንት ሰኢድ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/Asselefya5 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13617
jwtkhkodm0
9 сент., 17:31
переслано из @fkr_eske_jenet
ጥቆማ 52🧕ስም፦ ⤵ኡሙ አብደሏህ ቢንት ሰኢድ🔗የቻናል ሊንክ፦⬇https://t.me/Asselefya5🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇= t.me/FKR_ESKE_JENET/13617Telegram🇸🇦جَواهِرُ المَرأَةِ السَّلَفِيَّةُ የሰለፊያ ሴት ጌጣጌጦች💎
jwtkhkodm0
9 сент., 15:41
⚠️ አስተውሉ❗️በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?
jwtkhkodm0
9 сент., 05:07
переслано из @fkr_eske_jenet
✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን!✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን።🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል።✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል?ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪✔️ ማሳሰቢያ፦ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን።👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ
