gram news
Аватар канала ቀለሜ

ቀለሜ

@keleme_2013

ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው። Download our App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams Exit Exam: @ExitPassEthiopia Comment: @Keleme2013_bot

ПроектыENОбразование

103,000подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • ቀለሜ

    23 сент., 15:43изменён

    📺 አልፈልግም ማለት ልመዱ! ቀለሜዎች፣ በዛሬው Psychology Session Ep2. በግቢ ሕይወት ውስጥ ከጓደኞቻችን፣ Roommate እና ከሌሎች ሰዎች ጋር የሚኖረንን ግንኙነት በተሻለ መልኩ ለመምራት ስለምንችልበት መንገድ እንወያያለን። 📌 Peer pressure ሲያጋጥመን “አይ” ማለት እንዴት እንችላለን? 📌 ጤናማ ጓደኝነትን ከጎጂ ጓደኝነት እንዴት እንለይ? 📌 ከRoommate ጋር ችግር ሲፈጠር
    3,7409322Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    23 сент., 13:31изменён

    📄OUR LATEST CLASS HAS OFFICIALLY GRADUATED!🎉Congratulations to our Interior Design & Digital Skills students! 🥳🔽 🤩 https://vt.tiktok.com/ZSbJgu7wu/4️⃣Round 4 Registration is NOW OPEN!Learn Interior Architecture, 3D Visualization & Digital Skills.⚠️ Limited seats available!🏛 Ripple effect Studio 📍 ባህር ዳር — ኖክ ቶፊቅ ታዎር, 4th Floor📞 +251-92-063-1362
    Иллюстрация к посту канала ቀለሜИллюстрация к посту канала ቀለሜ
  • ቀለሜ

    23 сент., 10:27

    በመጀመሪያ Video እንመልከት ወይስ Maraki Notes እናንብብይሄ እንደ እናንተ የጥናት ዘዴ ቢወሰንም፣ እኛ Recommend የምናደርገው ግን፦👉 በመጀመሪያ ምዕራፉን Preview አድርጉ። ምንም ስለ ምዕራፉ ባታውቁም፣ ዋና ዋና ርዕሶቹን፣ Sub-topics እና ምስሎችን በፍጥነት ተመልከቱ። በዝርዝር ለማንበብ አትሞክሩ፤ ስለ ምዕራፉ አጠቃላይ Hint ማግኘት ብቻ ነው ዓላማው።ከዚያ በኋላ 👉 Video ትምህርቶቹን በጥሞና ተከታተሉ፦ አሁን አዕምሯችሁ Ready ስለሚሆን የምትማሩትን ትምህርት በቀላሉ Follow up ማድረግ ትችላላችሁ። Videoዎች ላይ Contents አስቀድመን የምናብራራላችሁ አንድም ለዚ ነው።Then 👉 ከVideo በኋላ Maraki Notesን እንደገና አንብቡ።🎯 Preview → Video → Maraki Notesይህ መንገድ ትምህርቱን ከመጀመሪያ በአጠቃላይ እንድታዩ፣ በVideo የተማራችሁትን ደግሞ በNotes እንድታጠናክሩ ይረዳችኋል።
    5,3502683Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    22 сент., 19:11

    Thank You!Placement ከታወቀ በኋላ...በርካታ የ2019 ዓ.ም. Freshman ተማሪዎች እኛን ምርጫችሁ አድርጋችሁ፣ Qelemeን እየተቀላቀላችሁ ትገኛላችሁ።❤️ዘንድሮ ከምንጊዜውም በላይ እናንተን በማስተማር፣ ፈተናዎችን በማሰራት፣ የጥያቄዎችን ባህሪ እንድትረዱ በማድረግ እና Exam በመፈተን አብረን በምንቆይበት ጊዜ በእኛ እንድትኮሩ እንሰራለን፤እኛም በእናንተ እንኮራለን! 👏🏾
    7,6502115421Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    22 сент., 18:56

    በቪዲዮ ትምህርቶች ላይ ብዙዎቻችሁ ስትጠይቁን የነበረውን Playback Speed እንድንጨምርላችሁ ነበር። 📱Add ስላደረግን Next Version ላይ Release ሲደረግ የምታገኙት ይሆናል!እንዲሁም Tecno Spark 5 እና 6 ተጠቃሚዎች ቪዲዮዎችን ለማየት ስትሞክሩ ያጋጥማችሁ የነበረውን issue ተስተካክሏል ። እናንተም በትዕግስት ጠብቁን፤በቀጣዩ Version Release ሲሆን እናሳውቃችኋለን! ❤️ሌላ እንዲስተካከል ወይም እንዲጨመር የምትፈልጉት ነገር ካለ፣ ጥቆማችሁን በዚህ ቦት ላኩልን፦ 👉 @Keleme2013_botUpdate news ለመከታተል ይሄን ቻናላችንን ተቀላቀሉ https://t.me/QelemeExams
    Иллюстрация к посту канала ቀለሜИллюстрация к посту канала ቀለሜ
  • ቀለሜ

    22 сент., 13:21

    "ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴርትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም።ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል።የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት
    Иллюстрация к посту канала ቀለሜИллюстрация к посту канала ቀለሜИллюстрация к посту канала ቀለሜ
    8,32025541Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    21 сент., 18:12изменён

    📢 PowerPoints📚𝟷. ᴀɴᴛʜʀᴏᴘᴏʟᴏɢʏ 👇🏾 https://t.me/keleme_2013/13053📚 𝟸. ᴇᴍᴇʀɢɪɴɢ ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ 👇🏾 https://t.me/keleme_2013/13146📚 𝟹. ᴘsʏᴄʜᴏʟᴏɢʏ 👇🏾 https://t.me/keleme_2013/13123?single📚 𝟺. ɢʟᴏʙᴀʟ ᴛʀᴇɴᴅs 👇🏾 https://t.me/keleme_2013/13076📚 𝟻. ɪɴᴄʟᴜsɪᴠᴇɴᴇss 👇🏾 https://t.me/keleme_2013/13147📚 𝟼. ᴄɪᴠɪᴄs 👇🏾 https://t.me/keleme_2013/13067
  • ቀለሜ

    21 сент., 13:40

    ❗️IMPORTANT ለ Freshman Program፦ ከ ሁለቱ Videos እና Complete Package ላይ ዝግጅት እንድትጀምሩ ለክረምት ያደረግነው Discount ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚነሳ መሆኑን እናሳስባለን። ከኛ ጋር ሁሌም አዲስ ነገር አለ፤ ጊዜው ሲደርስ የምናበስራችሁ Feature ይኖራል። አስቀድማችሁ በእነዚ ጥቂት ቀናት ውስጥ በመመዝገብ ያለምንም ተጨማሪም ክፍያዎች የእኛን ተጨማሪ የ Freshman
  • ቀለሜ

    21 сент., 13:39

    ❗️IMPORTANTለ Freshman Program፦ ከ ሁለቱ Videos እና Complete Package ላይ ዝግጅት እንድትጀምሩ ለክረምት ያደረግነው Discount ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚነሳ መሆኑን እናሳስባለን።ከኛ ጋር ሁሌም አዲስ ነገር አለ፤ ጊዜው ሲደርስ የምናበስራችሁ Feature ይኖራል።አስቀድማችሁ በእነዚ ጥቂት ቀናት ውስጥ በመመዝገብ ያለምንም ተጨማሪም ክፍያዎች የእኛን ተጨማሪ የ Freshman አገልግሎቶች እስከ First Semester ማግኘት ትችላላችሁ።ለማንኛውም ጥያቄዎች በዚ አናግሩን: https://t.me/QelemeExamsAdmin
  • ቀለሜ

    21 сент., 09:27

    Physics for S&E 9th Ed. (Serway)
    7,360файл192Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    20 сент., 15:40

    Week 2 Study Plan.jpg
    7,3602153Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    20 сент., 15:39

    📖 WEEK 2 STUDY PLAN! - ከ መስከረም 11 እስከ 15ለ Natural እና Social Science ተማሪዎች የተዘጋጀው የጥናት ዕቅድ ቀጥሏል!🎯የዚህ ሳምንት ዓላማ፦ በዚህ ሳምንት Maths፣ Physics እና Geography Chapter 1ን ሙሉ በሙሉ መጨረስ።📚ኮርሶች፦ 📚Mathematics for Natural & Social Science Chapter 1: Propositional Logic & Set Theory📚General Physics Chapter 1: Preliminaries📚Geography of Ethiopia & the Horn Chapter 1: Introduction to Geography📚በዕቅዱ መሠረት Video ትምህርቶችን ተከታተሉ፣ Maraki Notes አጥኑ እና Exam ስሩ።
    7,100файл22511Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    19 сент., 14:22

    Last year ተማሪዎችን ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ የረዳቸው ሌላኛው ምርጥ Feature “Test Yourself” ነው።ይሄም ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ዓመታት በፈተና ወረቀት ላይ የተገኙ፣ በተደጋጋሚ ቅርጻቸውን እየቀየሩ የሚመጡ የተመረጡ ጥያቄዎችን በየChapter አስቀምጠናል።ታዲያ ቻፕተሮችን እንደፍላጎታቸው በመምረጥ፣ ሰዓት እና የጥያቄዎችን ብዛት በመመደብ Mid Exam እና Final Exam እራሳችውን ያልጠበቋኋቸውን Random ጥያቄዎች በማግኘት ይፈትሹ ነበር።እናንተም ቻፕተሮችን እያቀላቀላችሁ መስራታችሁን እንዳትረሱ።እንዴት? ምስሉን ተመልከቱትልብ በሉ ተማሪዎች የ Freshman ጥያቄዎች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ይደገማሉ። ይዘቱን ሳይለቁ Circulate የማድረግ ባህሪ አላቸው፣ እኛም ተማሪዎችም በየዓመቱ የሚያረጋግጡልን ይሄን ነው👇🏾 ➡️ https://t.me/keleme_2013/17443 ➡️ https://t.me/keleme_2013/17481 ➡️ https://t.me/keleme_2013/15486?single👍 @keleme_2013
    Иллюстрация к посту канала ቀለሜИллюстрация к посту канала ቀለሜИллюстрация к посту канала ቀለሜИллюстрация к посту канала ቀለሜ
    9,29036321Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    19 сент., 07:47

    📢 የ2019 ዓ.ም. Freshman ተማሪዎች!🎓 ስለ ግቢያችሁ ማወቅ የምትፈልጉት ነገር አለ?ከእናንተ በፊት ግቢውን ከገቡ Senior ተማሪዎች ጋር በመገናኘት ስለ ግቢ ልምድና መረጃ የምትለዋወጡበት Group ተከፍቷል! 🏆❓ የግቢ ጥያቄዎቻችሁን ጠይቁ 💬 ከSenior ተማሪዎች ምላሽ አግኙ 📚 የሚያስፈልጓችሁን Materials ጠይቁ🔥 Study Materials 🔥 Mid Exam 🔥 Final Exam 🔥 COC Exam🏢 ለ ሁሉም የ Freshman ተማሪዎች POPULAR Group👇🏾 https://t.me/keleme_2013Discussion━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
    9,0903342Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    19 сент., 05:04

    💭 Freshman ላይ ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎች በመሥራት ውሰጥ የምታገኟቸው በረከቶች!🏆1. የፈተናውን Pattern ታውቁታላችሁ። 🏆2. ፈተና ላይ የጊዜ አጠቃቀማችሁን ታሻሽላላችሁ። 🏆3. ድክመታችሁን ታውቁበታላችሁ። 🏆4. በራስ መተማመናችሁ ይጨምራል። 🏆5. ጥያቄዎች በቅጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ይደገማሉ።@Keleme_2013
  • ቀለሜ

    19 сент., 04:36

    📢 አንድ Field ማስተር ከማድረግ የተለያዩ Field ይዞ መሯሯጥ አይከፋም!ብዙዎች ግቢ ሲገቡ ዩኒቨርሲቲው የመደባቸውን Field ብቻ ጠንክረው ይማራሉ። ነገር ግን በዚህ የውድድር ዓለም አንድ ሳብጀክትን ብቻ ማስተር ከማድረግ ይልቅ የተለያዩ ሳብጀክቶችን በመማር እውቀታችሁን ማስፋት አይከፋም።🎓 ቢያንስ ሁለት፣ ከቻላችሁም ሶስት ዲግሪ ይዞ መውጣት ይቻላል።📚 ለምሳሌ፦ Software Engineering ተመድባችሁ በሳምንት 4 ቀን ከሆነ የምትማሩት፣ ቅዳሜና እሁድ ወይም በማታ በDistance የተለየ ዘርፍ መማር ትችላላችሁ። ለምሳሌ፦ 👉 Software Engineering + Management👉 Software Engineering + Economics የምትመርጡት የተለየ Field ከዋናው ትምህርታችሁ ውጭ እውቀት እንድታገኙ ያግዛችኋል።በDistance ወይም ቅዳሜና እሁድ የሚሰጥ ፕሮግራም ካለ፣ ዩኒቨርሲቲው በሚያመቻቸው መንገድ መማር ትችላላችሁ።💬 መቼ መጀመር ይቻላል? በመጀመሪያው ዓመትም መጀመር ትችላላችሁ። ግን ግቢውን እስክትላመዱ ድረስ አንድ ዓመት ታግሳችሁ ብትጀምሩ የተሻለ ሊሆን ይችላል። ሁልጊዜ ለዋናው ትምህርታችሁ ቅድሚያ ስጡ። ሌላ ትምህርት መጨመር የNormal ፕሮግራማችሁን እንዳይጎዳ ጊዜያችሁን በጥንቃቄ አስተዳድሩ።
    7,8804871Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    18 сент., 17:46

    ሰላም እንዴት ቆያችሁ?አንድ መጠይቅ ልናቀርብላችሁ ነበር።ከዚህ በፊት Entrance Exam የተፈተናችሁ ተማሪዎች እንደመሆናችሁ፣ ለEntrance በምትዘጋጁበት ጊዜ በየቀኑ በነጻ Access ማድረግ ብትችሉ ኖሮ፣ በትምህርት ጉዟችሁ ትልቅ እገዛ የሚያደርግላችሁ ከGrade 9–12 የሚያካትት Mobile Application ብታገኙ ኖሮ፣ ምን አይነት ነገሮችን እንዲያቀርብላችሁ ትፈልጉ ነበር?ከAI ጋር የተያያዘ Service ሊሆን ይችላል፣ ወይም በዝግጅት ጊዜ ፈልጋችሁት ያጣችሁት ነገር ሊሆን ይችላል።👉 እናንተ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ሀሳብ በዚህ ቦት ላይ አጋሩን፦ @Keleme2013_botከዚ በኋላ Entrance ለሚፈተኑ ተማሪዎች የእናንተ ሀሳቦች ትልቅ እገዛ ያደርጋሉ።💡 በጣም ጥሩና ተግባራዊ ሀሳቦች ይሸለማሉ!
    8,15018134Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    18 сент., 04:17

    📚 Mathematics. 📌 Recommended reference book. ✔️ Freshman.━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013 @Keleme_2013
    8,970файл159Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    18 сент., 04:00

    A Concise Introduction to Logic 11th Ed.
    10,500файл251Открыть в Telegram
  • ቀለሜ

    17 сент., 17:31

    ​​📣 ASTU / AASTU መግቢያ ፈተና የተፈተናችሁ።​የ2018 ፈተና በእጃችሁ የሚገኝ ወይም ከ15 በላይ ጥያቄዎችን ማስታወስ የምትችሉ ተማሪዎች እንፈልጋችኋለን "በፎቶ አለኝ" ወይም "ጽፌ መላክ እችላለሁ" የሚለውን ግልጽ አድርጋችሁ በዚ አድራሻ👉 @Keleme2013_bot መልዕክት አስቀምጡልን።​🎁 ለትብብራችሁ የሚገባችሁን ልዩ ሽልማት እንሸልማለን!