Последние посты

𓆩ከተማርኩት
8 сент., 18:24
ቀድመው join ላሉት 10 ሰዎች ብቻ የ 100 ብር ካርድ ሸልማለው ‼️‼️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+f85gTYqYP4kyYTNk https://t.me/+f85gTYqYP4kyYTNkከተቀላቀላቹ ቡሃላ በውስጥ መስመር ይንገሩን ፍጠኑ ‼️‼️
𓆩ከተማርኩት
8 сент., 18:15
⚡ የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው✔️❶ ለወጣ 500 ብር ካርድ ✔️❷ ለወጣ 250 ብር ካርድ ✔️❸ ለወጣ 100 ብር ካርድ👉 ዝግጁ ከሆናችሁ መጀመር ትችላላችሁ ✅💥
𓆩ከተማርኩት
8 сент., 16:59
✔️የ 1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር Live ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🔥🔥👇👇
𓆩ከተማርኩት
6 сент., 21:09изменён
ወዶ አደለም ለካ😭😁
𓆩ከተማርኩት
4 сент., 17:17изменён
ሀሳብን ሳያንሸራሽሩ እንዳለ መዋጥ ያለመማር ምልክት ነው።Aristotle👨🦰ㅤㅤ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡ㅤㅤ 𓆩ከተማርኩት🥀𓆪
𓆩ከተማርኩት
4 сент., 06:35
የኔ እናት ህይወት ሰጠች❤️ኝያንተ እናት ደግሞ አንተን የመሰለ ምርጥ ጓደኛ ሰጠችኝ 👊ማን እንደሆንክ ታቃለህ🫵
𓆩ከተማርኩት
3 сент., 06:41
🤗ከእንቅልፍህ ስትነቃ ፈጣሪህን ማመስገንን አትርሳ #ምክንያቱም እርሱ አንተን ማንቃትን አልረሳምና 💯💝መልካም ቀን ይሁንልን ቤተሰብ👍
𓆩ከተማርኩት
29 авг., 07:24изменён
💔 ሁሉም ነገር ይታለፋል የሰው ልጅ ማለፍ የማይችለው የሚሞትበትን ቀን ብቻ ነው ።♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡ㅤㅤ 𓆩ከተማርኩት🥀𓆪
𓆩ከተማርኩት
28 авг., 18:33изменён
🗣ቁልቁለት ነዉ ብለህ ወደ ታች አታባረው መሮት የዞረ ቀን ዳገቱ ላንተ ነዉ👤ㅤㅤ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡ㅤㅤ 𓆩ከተማርኩት🥀𓆪
𓆩ከተማርኩት
28 авг., 10:09изменён
ᴛʜɪɴᴋ ʙᴇғᴏʀᴇ sᴘᴇᴀᴋ🗣 ⚡️ㅤㅤ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡ㅤㅤ 𓆩ከተማርኩት🥀𓆪
𓆩ከተማርኩት
27 авг., 09:31изменён
ካልሰጠኸኝ ይልቅ የሰጠኸኝ ብዙ ነው።"❤️🩹ዛሬም ተመስገን🙏 ㅤㅤ ㅤㅤ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡ㅤㅤ 𓆩ከተማርኩት🥀𓆪
𓆩ከተማርኩት
26 авг., 20:21изменён
የሚመጣው ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ እስከሆነ ድረስ ሁሌም ደህና ነን🙏❤️🩹ተመስገን🙏ㅤㅤ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡𓆩ከተማርኩት🥀𓆪
𓆩ከተማርኩት
25 авг., 17:55изменён
ከባዱ ብቸኝነት ማለት የምትናገረውን በማይረዱህ ሰዎች መሀከል መሆን ነው"-ጃላሉዲን ሩሚㅤㅤ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡ ㅤㅤ ㅤㅤ 𓆩ከተማርኩት🥀𓆪
𓆩ከተማርኩት
20 авг., 09:56изменён
💔 እስኪጠሉህ አትውደድ እስኪንቁህ አትቅረብ እስኪገሉህ ጅል አትሁን ።ㅤㅤㅤ 𓆩ከተማርኩት🥀𓆪
𓆩ከተማርኩት
19 авг., 06:31изменён
🥖 እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።🙏መልካም በአል🫶𓆩ከተማርኩት🥀𓆪


𓆩ከተማርኩት
17 авг., 09:31изменён
ብልጥ ሰው ጆሮ ሳይነፍጉት ንግግሩን ያቆማል፤ ነገር ግን ንግግሩ ምንም ይሁን ምን አንድን ሰው ማናደድ ከፈለግን ስለ እሱ እውነተኛ ነገር ማውራት በቂ ነውㅤㅤ ㅤ 𓆩ከተማርኩት🥀𓆪
𓆩ከተማርኩት
16 авг., 09:03изменён
ህፃን ልጅ እያጫወትከው ወደ ላይ #ስትወረውረው ይስቃል፡፡ ምክኒያቱም ወርውረህ እንደ ማተወው ስለሚያቅ ሲወርድ ደግሞ እንደምትቀበለው እርግጠኛ ስለሆነ.... የፈጣሪ ክስተቶች ፈተና ሆነው ቢወረውሩህ የፈጣሪ እዝነት እንደሚቀበልህ እርግጠኛ ሁን። በአምላክ ላይ ሁሌም ተስፋ ይኑርህ!!"ㅤㅤ ㅤ 𓆩ከተማርኩት🥀𓆪
𓆩ከተማርኩት
15 авг., 10:59изменён
"በቃልህ የሰበርከውን ሰው በመረቅ አትጠግነውምና ለቃልህ ተጠንቀቅ።"🌖ㅤㅤㅤ 𓆩ከተማርኩት🥀𓆪
𓆩ከተማርኩት
12 авг., 14:47изменён
ንግግር ለውጥ ከፈጠረላቹ ብቻ ተናገሩ otherwise energy ማባከን ነው ሚሆንባቹ!ㅤㅤㅤㅤ 𓆩ከተማርኩት🥀𓆪
𓆩ከተማርኩት
11 авг., 07:37изменён
ከዘጠኝ ሰከንድ በላይ ለማይቆይ ደስታ ሲባል አንድ ሰው ተወልዶ ለሰባ አመታት ይሰቃያል . . . !✍️ Emil Cioran 📖 The Trouble With Being Bornㅤㅤ 𓆩𝗟𝗜𝗠𝗜𝗧-𝗟𝗘𝗦𝗦𓆪♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡ ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨
