Последние посты

የሕግ መረጃ/ Legal Info
10 сент., 16:53
🚨 ለ4ቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አስፈላጊ መረጃ‼️በትግራይ ክልል ካለው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ፣ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበው ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለመዛወር የሚፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር እየተመዘገቡ ይገኛሉ።🔴 የጊዜያዊ ዝውውር ምደባ የትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥለው ሳምንት፣ ትምህርት ከመጀመሩ በፊት፣ ለተመዘገቡ ተማሪዎች ጊዜያዊ የዝውውር ምደባ እንደሚያካሂድ ተገልጿል።🔴 ለመመዝገብ የሚፈልጉ ተማሪዎች አስፈላጊ የትምህርት ሰነዶችን ይዘው በመገኘት መመዝገብ ይኖርባቸዋል።📍 የምዝገባ ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ አራት ኪሎ ⏰ ጊዜ፦ በተቻለ ፍጥነት ይመዝገቡ።⚠️ የምዝገባው ጊዜ አጭር ስለሆነ፣ ይህንን መረጃ ሊጠቅማቸው ለሚችል ተማሪዎች በፍጥነት ያጋሩ።የሕግ መረጃ @legal_infoo


የሕግ መረጃ/ Legal Info
10 сент., 15:50
🌼የተከበራችሁ የሕግ መረጃ /Legal Info ቤተሰቦች፣🌼እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🌼ይህ አዲስ ዓመት የጤና፣ የሰላም፣ የፍቅርና የስኬት ዘመን እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።መልካም አዲስ ዓመት !!!የሕግ መረጃ / Legal Info


የሕግ መረጃ/ Legal Info
10 сент., 14:32
ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር ተለቀቁህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሀይል ለመናድ ሞክረዋል በሚል ታስረው የነበሩ ግለሰቦች እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከመንግስት ጋር ላለፉት 5 ወራት ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን አስታውቋል።በፍርድ ቤት ውሳኔ ታሰረው የነበሩት በይቅርታ፣ በክስ ሂደት ላይ የነበሩት ደግሞ ክሱ እንዲቋረጥ ተደርጎ ከ6 መቶ በላይ እስረኞች በዛሬው እለት እንዲፈቱ መደረጉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ገልጸዋል።ይህ ቁጥር ክልሎች በየራሳቸው ከሚፈቷቸው ውጭ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ የተፈቱት እስረኞች ከአማራና ከኦሮሚያ በፌደራል ደረጃ የታሰሩ እንደነበሩም ተነግሯል።በይቅርታ ከመፍታትና ክስ ከማቋረጥ በተጨማሪም በህግ የታገዱ መብቶቻቸው እንዲመለሱ መደረጉ ተገልጿል።በተመሳሳይ መዝገብ የሚገኙ 28 የሚሆኑ እስረኞች የይቅርታ ጥያቄ ባለማቅረባቸው ከእስር አለመፈታታቸውን ኢሰመኮ አስታውቋል።Via: TIKVAETHIOPIAየሕግ መረጃ @LEGAL_INFOO
የሕግ መረጃ/ Legal Info
10 сент., 09:33
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲአመልክታችሁ ለጽሑፍ ፈተና ያለፋችሁ ሲሆን ፈተናው የምሰጠው መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 7፡30 መሆኑን እናሳውቃለንየፈተና ቦታ የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የዱሮ ካምፓስ(Old compuse) ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የምገልጽ መታወቂያ ካርድ ኦርጂናል የትምህርት ማስረጃየሕግ መረጃ @legal_infoo




የሕግ መረጃ/ Legal Info
9 сент., 18:33
ክፍት የስራ ማስታወቂያ በዜሮ ዓመትና በልምድየሰነዶች ማረጋገጫና ምዝግባ አገልግሎትየሕግ መረጃ @legal_infoo


የሕግ መረጃ/ Legal Info
9 сент., 13:43
ማስታወቂያለዓቃቤ ሕግ ደረጃ ሦስት ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀን ስለማሳወቅየኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው ክፍት የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት በዐቃቤ ሕግ ደረጃ ሦስት (በዜሮ ዓመት ልምድ) የተመዘገባችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ተመዝጋቢዎች (ለፈተና የሚቀርቡ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር ከሚፈተኑበት አዳራሽ አድራሻ ጋር ከዚህ ማስታወቂያ ስር ተያይዟል) የመጀመሪያ ዙር የጽሁፍ ፈተና መስከረም 09 ቀን 2019 ዓ.ም አዲስ አበባ መርካቶ አማኑኤል ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ የሚሰጥ በመሆኑ ማንነታችሁን የሚገልፅ ዲጅታል መታወቂያ በመያዝ በሰአቱ በቦታው እንድትገኙ እያሳወቅን ወደ ፈተና አዳራሽ ምንም ዓይነት የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ ፣ ማጣቀሻም ሆነ ሕግጋትን ይዞ መግባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡የሕግ መረጃ @legal_infoo




የሕግ መረጃ/ Legal Info
9 сент., 13:31изменён
Hawasa NGO vacancyLawyers for Human Rights (CSo) LL.B 0-2 years experience requiredPhoto taken form የኛ ሕግየሕግ መረጃ @legal_infoo


የሕግ መረጃ/ Legal Info
9 сент., 06:59
ውድ የሕግ መረጃ ቤተሰቦቻችን እንደሚታወቀው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ጊዜ እየደረሰ ነው። በትምህርት ሚኒስትር የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ከመስከረም 5, 2019 ጀምሮ ባሉት ቀናት ወደ ትምህርት ገበታቹ ትመለሳላቹ ተብሎ ይጠበቃል። ዝግጅት እንዴት ነው ተጀምሯል ወይ?? የሕግ መረጃ በምን መልኩ እንዲያግዛችሁ ትፈልጋላችሁ?? የሕግ መረጃ @legal_infoo


የሕግ መረጃ/ Legal Info
7 сент., 14:34
የጥሪ ማስታወቂያ ለመቱ ዩኒቨርስቲ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 7-8/2019 ዓ.ም ነው። Source: Mattu University official FB page የሕግ መረጃ @legal_infoo



የሕግ መረጃ/ Legal Info
6 сент., 15:45

የሕግ መረጃ/ Legal Info
6 сент., 14:47

የሕግ መረጃ/ Legal Info
6 сент., 14:46

የሕግ መረጃ/ Legal Info
6 сент., 14:45

የሕግ መረጃ/ Legal Info
6 сент., 14:43

የሕግ መረጃ/ Legal Info
6 сент., 06:58

የሕግ መረጃ/ Legal Info
6 сент., 03:49
የጥሪ ማስታወቂያለመቱ ዩኒቨርስቲ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 7-8/2019 ዓ.ም ነው።Source: Mattu University official FB pageየሕግ መረጃ @legal_infoo


የሕግ መረጃ/ Legal Info
5 сент., 09:38
All law students and junior legal professionals are invited


የሕግ መረጃ/ Legal Info
4 сент., 04:01
ውድ የሕግ መረጃ ቤተሰቦቻችንእንደሚታወቀው የ2019 ዓ.ም የትምህርት ጊዜ እየደረሰ ነው። በትምህርት ሚኒስትር የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ከመስከረም 5, 2019 ጀምሮ ባሉት ቀናት ወደ ትምህርት ገበታቹ ትመለሳላቹ ተብሎ ይጠበቃል።ዝግጅት እንዴት ነው ተጀምሯል ወይ?? የሕግ መረጃ በምን መልኩ እንዲያግዛችሁ ትፈልጋላችሁ??የሕግ መረጃ @legal_infoo
የሕግ መረጃ/ Legal Info
3 сент., 09:30
🎖️ የምስጋና እና የእውቅና ቀን | ክፍል 1 በዚህ ክፍል የምናመሰግናቸው የሕግ ቻናሎች፣ በብዛት የትምህርት ማቴሪያሎችን፣ የሰበር ውሳኔዎችን፣ አጫጭር ኖቶችን፣ PowerPoint እና ሌሎች የማጣቀሻ መረጃዎችን ስናገኝባቸው የነበሩ ባለውለታዎቻችን ናቸው። 😎⚖️ በተለይም ጥያቄ ሲኖረን ወደ Comment የምንሮጥባቸው፣ ከቆዩትና ከተለመዱት የሕግ ቻናሎች መካከል፦ 1️⃣ Law Students Union
የሕግ መረጃ/ Legal Info
3 сент., 09:00
ዛሬን የምስጋና እና የማስታወቂያ ቀን እናድረገው እስኪ የሕግ ትምህርት ቤትን ቀለል ያደረጉልንን ለመውጫ ፈተና ያዘጋጁንን ቻናሎች እናመስግናቸው እውቅናም እንስጣቸው። የምናስታውሰውን ተራ በተራ እንጋራቹሃለን የረሳነውን ደሞ እናንተ ተስታውሱናለቹ🙌 የሕግ መረጃ @legal_infoo
