gram news
Аватар канала Anbesa Bank

Anbesa Bank

@lionbanksc

Website: https://anbesabank.com/ Bio link: https://linktr.ee/anbesabank Email: info@anbesabank.com Contact Center: 8803 Contact on telegram @Libofficial

24,092подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • Anbesa Bank

    23 сент., 13:29

    በጊዜ እንጠቀም! ======================= ከባህር ማዶ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉም ሆነ በእጅዎ ያለውን ሲመነዝሩ የ10 ብር ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ብለው አገልግሎታችንን እየተጠቀሙ ጉርሻችንን ይጋበዙ፡፡አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #bonus
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
    2,7607321Открыть в Telegram
  • Anbesa Bank

    16 сент., 15:23

    አንበሳ ባንክ ዲያስፖራውን ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል የአገልግሎት ጥቅል ይፋ አደረገ =============== (መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም.) አንበሳ ባንክ ወደ ሥራ ባስገባው የሶሰት ዓመት ዕቅዱ መሰረት ልዩ ልዩ ጥቅሞችን ያካተቱ የባንክ አገልግሎቶችን ለዲያስፖራው ማህበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ የቀረጸውን ጥቅል አገልግሎት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል ተከስተ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በተዘጋጀ መርሃ ግብር ላይ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል፡፡ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዲያስፖራ ጥቅል አገልግሎት ባንኩ በቅርቡ ወደ ትግበራ ከቀየረው ፍኖተ ካርታ አንጻር ልየ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራበት የሚገኝ ሲሆን ጥቅሉ በሶስት ዋና ዋና ምዕራፎች ተከፋፍሎ የተዘጋጀ መሆኑ በመርሃ ግብሩ ላይ ተገልጿል፡፡ከዚህም ጋር በተያያዘ በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው ይህ የጥቅል አገልግሎት የመጀመሪያ ምዕራፍ ሲሆን በቀጣይ የዲያስፖራውን ፍላጎቶች የሚያሟሉ እና ሰፊውን የዲያስፖራ ማህበረሰብ ተደራሽ የሚያደርጉ፣ የዲጂታል አማራጮችን ያካተቱ፣ እንዲሁም በርካታ አገልግሎቶችን ያዘሉ ጥቅሎች ይፋ የሚደረጉ ይሆናል፡፡ባንኩ ይህን መሰል ጥቅል የባንክ አገልግሎት ከዲያስፖራው ማህበረሰብ ባለፈ ለሰፊው ህብረተሰብ ለማቅረብ የሚያስችለውን ስራ በትጋት እያከናወነ ይገኛል፡፡አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #ዲያስፖራጥቅል
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
  • Anbesa Bank

    11 сент., 04:22

    አዲሱን ዓመት አብረን እንጀምረው! =========== መልካም አዲስ ዓመትአንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    7,380видео173Открыть в Telegram
  • Anbesa Bank

    10 сент., 14:17

    አዲሱን ዓመት አብረን እንጀምረው! ===========አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
  • Anbesa Bank

    10 сент., 08:04

    ጳጉሜ አራት ቀን እንገናኝ እንዳልነው እንዲህ ተገናኝተናልበአዲስ አበባ - ኮዬ ፈጬ፣ በመቐለ፣ በባህር ዳር፣ በአዳማ፣ በድሬ ዳዋ እና በሐዋሳ ጥሩ የበዓል ዋዜማ አሳልፈናል!ከተሸላሚዎቻችን ጋር ቆይታ አድርገናል ይከታተሉን....... ================ ዛሬም ይቀጥላል!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    6,610видео82Открыть в Telegram
  • Anbesa Bank

    9 сент., 13:55

    ነገ ሽሮ ሜዳ አዲስ አበባ 10:00 ሰዓት እንገናኝ! ========= ጳጉሜን እንገናኝ!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
  • Anbesa Bank

    9 сент., 10:32изменён

    ጳጉሜ ሶስት ቀን እንገናኝ እንዳልነው እንዲህ ተገናኝተናልበአዲስ አበባ - ጀሞ፣ በመቐለ፣ በባህር ዳር፣ በአዳማ፣ በድሬ ዳዋ እና በሀዋሳ ጥሩ የበዓል ዋዜማ አሳልፈናል!ከተሸላሚዎቻችን ጋር ቆይታ አድርገናል ይከታተሉን....... ================ ዛሬም ይቀጥላል!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረ #letsgoforit
    5,300видео11Открыть в Telegram
  • Anbesa Bank

    8 сент., 12:23

    ነገ ኮዬ ፈጬ 10:00 ሰዓት እንገናኝ! ========= ጳጉሜን እንገናኝ!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
  • Anbesa Bank

    8 сент., 07:53изменён

    ጳጉሜ ሁለት ቀን እንገናኝ እንዳልነው እንዲህ ተገናኝተናልበአዲስ አበባ - ሜክሲኮ፣ በመቐለ፣ በባህር ዳር፣ በአዳማ፣ በድሬ ዳዋ እና በሀዋሳ ጥሩ የበዓል ዋዜማ አሳልፈናል!ከተሸላሚዎቻችን ጋር ቆይታ አድርገናል ይከታተሉን....... ================ ዛሬም ይቀጥላል!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    5,560видео106Открыть в Telegram
  • Anbesa Bank

    7 сент., 15:10

    ነገ አዲስ አበባ 10:00 ሰዓት ጀሞ እንገናኝ! ========= ጳጉሜን እንገናኝ!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
  • Anbesa Bank

    7 сент., 12:18

    ባለእጣዎቻችን ስሜታቸውን አጋርተውናል ይከታተሉን....... ============= አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    5,990видео235Открыть в Telegram
  • Anbesa Bank

    7 сент., 08:34

    ጳጉሜ አንድ ቀን እንገናኝ እንዳልነው እንዲህ ተገናኝተናል በአዲስ አበባ - መገናኛ፣ በመቐለ፣ በባህር ዳር፣ በአዳማ፣ በድሬ ዳዋ እና በሀዋሳ ጥሩ የበዓል ዋዜማ አሳልፈናል! ================ ዛሬም ይቀጥላል!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
    7,83026142Открыть в Telegram
  • Anbesa Bank

    6 сент., 14:29изменён

    ነገ አዲስ አበባ 10:00 ሰዓት ሜክሲኮ እንገናኝ! ========= ጳጉሜን እንገናኝ!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
  • Anbesa Bank

    5 сент., 12:19

    ነገ አዲስ አበባ መገናኛ እንገናኝ! ========= ጳጉሜን እንገናኝ!አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
  • Anbesa Bank

    5 сент., 09:51

    ጳግሜን እንገናኝ! =========አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    6,070видео198Открыть в Telegram
  • Anbesa Bank

    4 сент., 12:12

    ጳጉሜ እንገናኝ! =========አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
  • Anbesa Bank

    3 сент., 11:48изменён

    ጳጉሜ እንገናኝ! =========አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
  • Anbesa Bank

    29 авг., 11:45

    በማንኛውም ጊዜ ቢሆን እንጀምረው =============== የአንበሳ ባንክ ሰራተኛ የሆኑት አቶ ሰይፈ ተስፋዬ ካሕሳይ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ላመጡት ውጤት የባንኩ ሥራ አመራር የእንኳን ደስ አለዎ መልዕክቱን እያስተላለፈ አቶ ሰይፈ ተስፋዬን የሚያበረታታ ስጦታዎችን አበርክቷል፡፡ በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ሰለዋ ወረዳ ደላ ከተማ በሚገኘው ቅርንጫፋችን ላለፉት ሰባት አመታት በጥበቃ ስራ እየሰሩ የሚገኙ ሰራተኛችን አቶ ሰይፈ ተስፋይ ካሕሳይ በ46 አመታቸው የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቅያ ፈተና ተፈትነው 320.25 ነጥብ በማምጣት ወደ ዩንቨርስቲ በማለፋቸው የባንካችን የዳይሬክቶሮች ቦርድ አባላት ፣ ማኔጅመንት እና ሰራተኞች በሙሉ የተሰማንን ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን። በዚሁ መሰረት የባንካችን ማነጅመንት በዚሁ የባንካችን ሰራተኛ በሆኑት አቶ ሰይፈ ተስፋይ ካሕሳይ የተሰማው ደስታና ኩራት ከፍተኛ መሁኑን እየገለጸ ለአቶ ሰይፈ ተስፋይ ካሕሳይ እና ለመላው ቤተሰባቸው እንዃን ደስ አላችሁ እያለ ለአቶ ሰይፈ ተስፋዬ የሚከተሉትን ማበረታቻዎች ለመስጠት ውሳኔ አስተላልፏል፤ 1. አቶ ሰይፈ ተስፋይ ካሕሳይ ወደ ዩንቨርስቲ ለመግባት እና ለመማር የሚያስፈልጋቸው ማንኛውም ወጪ የዩንቨርስቲ ቆይታቸው እስከሚያጠናቅቁ ድረስ ሙሉ ወጪያቸውን ባንኩ ይሸፍንላችዋል። 2. አት ሰይፈ ተስፋይ ካሕሳ ወደ ዩንቨርስቲ ከገቡበት ወር ጀምሮ አሁን የሚከፈላቸ ወርሃዊ ደመወዝ ሙሉ በሙሉ በየወሩ ለቤተሰቦቻቸው እንዲከፈል ይደረጋል። 3. አቶ ሰይፈ ተስፋይ ካሕሳይ የዩንቨርስቲ ትምህርታቸው ካጠናቀቁ በኋላ ባንኩ በተገቢው የስራ ዘርፍ
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
    10,50018166338Открыть в Telegram
  • Anbesa Bank

    27 авг., 10:39

    ከፍታ በትክክለኛ እጅ ይቀረፃል፡፡ ================ አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank
  • Anbesa Bank

    25 авг., 04:57

    መልካም የመውሊድ በዓል! ============= አንበሳ ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች 1501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) የልደት በዓል (መውሊድ) የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል።አንበሳ ባንክ እንጀምረው!#anbesabank #እንጀምረው #letsgoforit #mewlid
    Иллюстрация к посту канала Anbesa BankИллюстрация к посту канала Anbesa Bank