Последние посты

Sαlαh Responds ࿈
23 сент., 19:04
«መፅሐፍ ቅዱስን አንብቦ መረዳት ሙስሊም ያደርጋል። አንድ ክርስቲያን ጥሩ ክርስቲያን ሆኖ ለመቀጠል ባይብልን ባያነብ ይመረጣል።» — JAH ABIR☑️Sαlαh Responds😘
Sαlαh Responds ࿈
23 сент., 10:49
የጌታ ሰው እስኪ ለኔም🥹🫴.
Sαlαh Responds ࿈
23 сент., 09:53
ጩሎ ደግሞ ማነው😭?
Sαlαh Responds ࿈
23 сент., 09:14изменён
ጀለሴ ርቦት እርጥብ ከጋበዝኩት በኋላ... ሲያንቆለጳጵሰኝ😌.
Sαlαh Responds ࿈
22 сент., 20:38изменён
አናልቅ ስንላቸው በሳቅ...😂.
Sαlαh Responds ࿈
22 сент., 18:57изменён
መነኮሳት እና ቄሶች ሆይ ! እረፉ ተብላችኋል። በስተርጅና ጥሩ አይደለም🙂! (2022)☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123


Sαlαh Responds ࿈
22 сент., 18:33
ከተቻለ በዚህ መልኩ፣ ሴቶችን እንታደግ✌️☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Sαlαh Responds ࿈
22 сент., 10:54
መላጣ ሰው የፀሐይ ወዳጁ ነው።☑️Sαlαh Responds😘
Sαlαh Responds ࿈
22 сент., 02:50
ሞታ የበከተችውን ሴት ከሙታን ያስነሳ ነቢይ። ☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Sαlαh Responds ࿈
22 сент., 02:50
ሞታ የበከተችውን ሴት ከሙታን ያስነሳ ነቢይ።☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Sαlαh Responds ࿈
21 сент., 16:13изменён
Who remembers this legend😎? (ስሙን በኮሜንት ጻፉ)Probably the first muslim በንፅፅር ጉዞዬ ውስጥ ያገኘሁት። ያኔ ከባድ ናቸው ብዬ የማስባቸውን ክርስቲያን አፖሎጂስቶች በሙሉ Destroy ያደረገ ድንቅ ሰው ነው። ሁሉንም ነገር ከA-Z ያስተማረኝ መምህር ነው። የዛሬውን ሳላህ በትክክል የቀረፀው እርሱ ነው። Guess what ? ያኔ እንደ ደርስ የጻፍኳቸው ጽሑፎች እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ነበሩ። የተጠበቀ Manuscript በሉት😁!... ብቻ አላህ መልካም ስራውን ይቀበለው።☑️Sαlαh Responds😘
Sαlαh Responds ࿈
21 сент., 16:13

Sαlαh Responds ࿈
17 сент., 17:02
‟እኛ ቸኩለን ነው እንጂ፣ አላህ ዘግይቶ አይደለም።”☑️Sαlαh Responds😘
Sαlαh Responds ࿈
16 сент., 17:30
አንዳንድ እድሎች ለኸይር ነው የሚያመልጡህ።☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
Sαlαh Responds ࿈
16 сент., 13:48изменён
From my old library (ድሮ ተርጓሚ ነበርኩ መሰል😌)
Sαlαh Responds ࿈
16 сент., 10:38изменён
ጣ ! ያንጣጣህ አቦ😁!
Sαlαh Responds ࿈
16 сент., 10:38

Sαlαh Responds ࿈
15 сент., 11:58изменён
በእንተ ሙርተድ ❲ከእስልምና የወጣ?❳«ሙርተድ» الْمُرْتَد ወይም "Apostasy" ማለት ሃይማኖትን የካደ ❲ከቀድሞ ሃይማኖቱ የወጣ❳ ማለት ነው። ይህ ክህደት የሞት ቅጣትን የሚያስከትል ታላቅ ወንጀል ነው። በእስልምና ሙርተድ ይገደላል። قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم مَنْ بَدَّلَ دِينَهُ فَاقْتُلُوهُ «አንድ ሰው ሃይማኖቱን ከቀየረ (ከእስልምና ከወጣ) ግደሉት።» (📚አል-ቡኻሪ 3017 መጽሐፍ 56, ሐዲስ 226)፩- እስልምና የነፃነት እና የፍትሕ ሚዛን ነው። «በሃይማኖት ማስገደድ የለም» ❲2፥256❳ ሲል፣ የማንንም እጅ ጠምዝዞ ወደ እምነቱ ማስገባት እንደማይቻል እየገለፀ ነው። የእምነቱ በር ለነፃ ፈቃዳችን የተተወ ቢሆንም በእምነቱ ላይ ድንበር የሚያልፍ አካል ግን አይቀጣም ማለት አይደለም። በምድራዊ ሥርዓት፣ የአንድን ሀገር ሕገ-መንግሥት መጣስና በሀገር ላይ ማመጽ «የሀገር ክህደት» ተብሎ የሞት ቅጣትን እንደሚያስከትል ሁሉ፤ የዓለማቱን ጌታ መዳፈርና ሥርዓቱን መካድ ደግሞ ከምድራዊ ክህደት የከበደና የገዘፈ እንደመሆኑ፣ የራሱ የሆነ ቅጣት ሊኖረው ግድ ይላል።፪- በሙርተድ (ከእስልምና በወጣ ግለሰብ) ላይ የሚወሰነው እርምጃ ያለ አስፈላጊ ቅድመ-ሁኔታዎች የሚታወጅ ፍርድ አይደለም። ግለሰቡን ለክህደት የዳረገው ያልተመለሰ ጥያቄና ብዥታ ከሆነ፣ በሊቃውንት በኩል ተገቢው ማብራሪያ ተሰጥቶት ግርታው እንዲጠራ ይደረጋል። ምናልባት የገጠመው የሕይወት ፈተና ከሆነም በሙስሊሙ ማኅበረሰብ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረግለታል። ሆኖም፣ ያለ አንዳች ምክንያት
Sαlαh Responds ࿈
14 сент., 15:11
📿አዲስ ቪዲዮ....👑☑️Sαlαh Responds😘


Sαlαh Responds ࿈
13 сент., 20:24
ከካሜራ ጀርባ የሚያጋጥመን ችግር😂!☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
