Последние посты

Manchester United Fans
23 сент., 19:53изменён
የክለባችን እንስቶች በሴቶች ሊግ ካፕ ውድድር ተጋጣሚያቸውን 10-1 ማሸነፍ ችለዋል! 🤯🤯@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
23 сент., 19:25
አሁን እየተደረገ ያለ ጨዋታ የክለባችን እንስቶች በሴቶች ሊግ ካፕ ውድድር 🤯@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
23 сент., 19:21
በውሰት ውል በኔዘርላንድ ሊግ እየተጫወተ የሚገኘው ቺዶ ኦቢ ዛሬ በወዳጅነት ጨዋታ ለዊሌም ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል ⚽⚽


Manchester United Fans
23 сент., 18:40изменён
የክለቡ ባለቤቶች እና የአመራር ለውጥ ጥያቄዎችን በተመለከተ በደጋፊዎች እና በማኔጅመንቱ መካከል በ2022 በተደረገ ውይይት የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሪቻርድ አርኖልድ በማህበራዊ ሚዲያ በሚደረጉ የስፖንሰሮች ተቃውሞች ክለቡ ከፍተኛ የፋይናንስ ጉዳት እየደረሰበት መሆኑን በይፋ አምነዋል።በወቅቱ በስብሰባው ላይ የተገኘ ምንጭ እንደገለጸው አርኖልድ "በስፖንሰሮች እና በኢንቨስተሮች ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት የክለቡን ህልውና እና ገቢ የሚጎዳ ነው" ሲሉ ደጋግመው ተናግረዋል ተብሏል።ይህን ተከትሎ የክለቡ ደጋፊዎች የቀደመውን ተፅዕኖ እና ውጤት ለመድገም ትላንት የተጀመረው የተቀናጀ ዘመቻ ዛሬም አጠናክረው መቀጠላቸውን አስታውቀዋል።ደጋፊዎቹ አሁን ላይ ትኩረታቸውን የማንቸስተር ዩናይትድ ዋና የትሸርት ስፖንሰር በሆነው ስናፕድራጎን ላይ አድርገዋል። በማህበራዊ ሚዲያ በሚደረጉ ዘመቻዎች ደጋፊዎች አንድ በመሆን በስፖንሰሩ ላይ ጫና በማሳደር የአመራሩን ትኩረት ለመሳብ እና ጥያቄዎቻቸውን ለማስፈጸም ያለሙ እርምጃዎችን በመውሰድ ተቃውሟቸውን ዛሬም እየገለፁ ይገኛሉ።ተቃውሞው ቀጣይነት አለው!@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
23 сент., 17:46изменён
🚨💰 የማንቸስተር ዩናይትድ የ2025/26 የፋይናንስ ውጤቶች አጠቃላይ የ302 ሚሊዮን ፓውንድ የደመወዝ ክፍያን በዝርዝር ያሳያሉ፣ ይህም ከ2019/20 የውድድር ዘመን ወዲህ ዝቅተኛው ሲሆን የዛን ዓመት ላይ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት የደምዎዝ ስርአቱ ተጎድቶ እንደነበር ይታወሳል።[CWeatherspoon_]@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
23 сент., 17:24изменён
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ የ21 ዓመቱን ግብ ጠባቂ ሳንቲያጎ ቤልትራንን ለማስፈረም ሪቨር ፕሌትን አነጋግሯል። ኢንተር ሚላንም በግብ ጠባቂው ላይ ፍላጎት አለው።[ESPNArgentina, Sport_Witness]@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
23 сент., 17:22
переслано из @kehaligames
👱♀️🔥 በጣፋጩ ጨዋታ ጣፋጭ ድል ይቀዳጁ ይንበሽበሹ 🔥👱♀️🔥 TASTY BONANZA 10,000 ጨዋታን በምርጡ የካሲኖ ጨዋታ መድረክ kehali.games ላይ በመጫወት ሀብታም ይሁኑ!PLAY NOW | BOT
5,670Открыть в Telegram
Manchester United Fans
23 сент., 17:19изменён
THE REAL MANCHURIAN WARRIOR.Let's grow together. We will you do it@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
22 сент., 19:53изменён
የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ልዩ እና አዲስ የተቃውሞ እንቅስቃሴ እያደረጉ ሲሆን የዚህ ተቃውሞ ዓላማም ለክለቡ ስፖንሰርሺፕ ለሚሰጡ ኩባንያዎችና ብራንዶች በሙሉ ኢሜይል በመላክ ከክለቡ ጋር ያላቸውን ግንኙነት እንዲያቋርጡ ማድረግ ነው።ደጋፊዎቹ እንደሚያስቡት ግሌዘሮች እና INEOS ለክለቡ ምንም ዓይነት ቅን ፍላጎት የሌላቸውና ክለቡን ለንግድ ማካሄጃ ብቻ እየተጠቀሙበት እንደሆነ ይሰማቸዋል።አሁን ላይ የክለቡ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻቸው በሁሉም የክለቡ ስፖንሰሮች ላይ ኢሜይል በመላክ ከክለቡ ጋር ያለቸውን ውል እንዲያቋርጡ ጥረት በማድረግ ላይ ናቸው።@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
22 сент., 19:38
Glazers & RATcliffe Out! 🟢🟡@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
22 сент., 19:21изменён
የማንቸስተር ዩናይትድ ስፖንሰሮች ገንዘባቸው ምንን እየደገፈ እንደሆነ በትክክል መረዳት አለባቸው። ደጋፊዎች ላለፉት ዓመታት ግልጽ መልእክት ሲያስተላልፉ ቆይተዋል የክለቡ አመራሮችና ውሳኔ ሰጪዎች ከአንድ ትልቅ ተቋም የሚጠበቀውን መስፈርት ማሟላት ተስኗቸዋል።ስፖንሰሮች በክለቡ ባህል፣ ታላቅ አላማ እና ከደጋፊው ጋር ባለው ቁርኝት ላይ እየደረሰ ያለውን ውድመት ችላ በማለት በ ዩናይትድ ባጅ ብቻ ጥቅም እየሰበሰቡ መቀጠል አይችሉም።የክለቡ ደጋፊዎች ለክለቡ ቅርብ በሆኑ ምንጮች ላይ የክለቡ ስፖንሰር የሆኑ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን እንዳይገዙ እያስጠነቀቁ ይገኛሉ።"በክለባችን ስም አትነግዱ የእኛ ታሪክ የግሌዘር እና INEOS ኪስ መሙያ አይደለም ክለባችንን መልሱልን" በማለት በሁሉም የማንቸስተር ዩናይትድ ትዊተር ፔጆች ላይ የክለቡ ባለቤቶች ክለቡን እንዲለቁ እና አጋር ድርጅቶች ከክለቡ ጋር ያላቸው ውል እንዲቋረጥ ዘመቻ ተጀምሯል።ዘመቻው አንድ ወይም ሁለት ቀን ብቻ የሚደረግ ሳይሆን ቀጣይነት አለው!@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
22 сент., 18:53изменён
ሶሻል ሚዲያው INEOS & Glazers out ዘመቻ ተጥለቅልቋል! 🔥@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
22 сент., 18:46
ማዝ prime ካፉን ሊያሳየን ወደ ሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ተጉዟል !@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
22 сент., 18:22
ገባ ገባ በሉ ገንዘብ እየዘነበ ነው ጨዋታው ጦፋል 🔥 ደራሹ አብድዋል🔥🎁 ዲፖዚት ሲያረጉ 10% ቦነስ ያገኛሉ🎁 🎁 ጓደኛ ጋብዘው 10 ብር ያግኙ 🎁በ አንድ ጨዋታ የሚፈልጉት ያህል Cartrla መያዝ የርሶ መብት ነው⚠️ ማንኛዉም ጥያቄ ወይንም አስተያየት 👇👇👇👇 በ @nasabingo_supporthttps://t.me/nasa_bingo_bot


Manchester United Fans
22 сент., 18:15
переслано из @kehaligames
🎅🔥 ድልን የተራበ ሰው የሚጫወተው ጨዋታ 🔥🎅🔥 HITSLOT ጨዋታን በምርጡ የካሲኖ ጨዋታ መድረክ kehali.games ላይ በመጫወት ሀብታም ይሁኑ!PLAY NOW | BOT


Manchester United Fans
22 сент., 17:56
ሰላም ዉድ የቻነላችን ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ አንድ ደስ ያሰኘንን ነገር ልናካፍላችሁ ዘንድ ወደድን! ከዚህ በፊት በጣም ብዙ የለፋንበት እና እናንተንም ያፈራንበት ከ 340K በላይ ተከታይ የነበረው ቻነላችን በራሽያን ሃከሮች መዘረፉ የሚታወስ ነው!ያ ሁሉ አልፎ እንደገና አዲስ ከፍተን እዚህ ደርሰናል! ሆኖም በዛሬው እለት እንዳወቅነው የቀድሞው ቻነላችን ተመልሶልናል ይህም የሆነው ሃከሮቹ ቴሌግራም አካውንታቸው Delete መሆኑ እና ቴሌግራም ለቀድሞው የቻነሉ ባለቤት ባለቤትነቱን በመመለሱ ምክንያት እንደሆነ ይሰማናል በወቅቱ ለቴሌግራም የላክናቸው ማመልከቻዎች እንዳሉ ሆነው ማለት ነው!የሆነው ሆኖ የቀድሞ ቻነላችንን መልሰን አግኝተናል ለናንተም እናሳውቅ በማለት ነው መልካም ምሽት ይመቻችሁ!🙌❤️@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
22 сент., 17:35
ራሽፎርድ በዩናይትድ ውስጥ ሊኖር አይገባም ነበር!!🗣ሳም አላርዳይስ፦ ማርከስ ራሽፎርድ እዚህ ዩናይትድ መሆን አልነበረበትም ለእሱ ምን ያህል ዋጋ እንደቀረበላቸው አላውቅም ነገር ግን ዩናይትዶች የቀረበላቸው ዋጋ በቂ እንዳልሆነ እና የበለጠ እናገኛለን ብለው እንዳሰቡ ግልጽ ነው።ነገር ግን በባርሴሎና ሙሉ የውድድር ዘመን ካሳለፈ በኋላ ሳያስፈርሙት የውሰት ጊዜውን በጥሩ ሁኔታ እንዳሳለፈ ተናግረው ጎርደንን ከኒውካስል ለዛውም ዩናይትድ ለራሽፎርድ ከጠየቀው በበለጠ ከፍተኛ ዋጋ መግዛታቸው ስለ ራሽፎርድ የሆነ ነገር ይነግርሃል ብዬ አስባለሁ።@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
22 сент., 17:04
"አሰልጣኞች ዝም ብሎ ማባረር ትርጉም የለውም ጥፋቱ የአመራሮቹ ነው!" ፖል ስኮልስ🗣️ፖል ስኮልስ በክለቡ ደካማ የውድድር ዘመን ጅማሮ ምክንያት በአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ላይ የሚሰነዘረው ትችት አግባብ እንዳልሆነ በመግለፅ ለካሪክ ድጋፉን ገልፆለታል።ስኮልስ የክለቡ አመራሮች በክረምቱ የዝውውር መስኮት የፈለጋቸውን ተጫዋቾች አሟልተው ባለመስጠታቸውና በበቂ ሁኔታ ባለመደገፋቸው ምክንያት ካሪክን ለብቻው ተጠያቂ ማድረግ ፍጹም አግባብ እንዳልሆነ ተናግሯል።"የማንቸስተር ዩናይትድን አሰልጣኞች ዝም ብለህ ደጋግመህ ማባረር አትችልም ምክንያቱም መጨረሻችን ያው ተመሳሳይ ችግር ውስጥ መውደቅ ነው የሚሆነው።የክለቡ አመራሮች ለማይክል ካሪክ በቂ ድጋፍ ሳያደርጉለት ተስፋ አስቆርጠውታል" ሲል ተናግሯል።@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz


Manchester United Fans
22 сент., 16:57
переслано из @ethiopokerofficial
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️የ500,000 ብር የስፖርት ውድድር ➖ ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 15 500,000 ብር በጥሬ ገንዘብ - 100 አሸናፊዎች 🥇 1ኛ ደረጃ፡ 45,000 ብር 🥈 2ኛ ደረጃ፡ 32,000ብር 🥉 3ኛ ደረጃ፡ 23,000ብር ...... እስከ 100ኛ ድረስ ለእያንዳንዱ ለውርርድ የሚያውሉት 1 ብር 1 ነጥብ ያስገኝልዎታል። ቢያሸንፉም ሆነ ቢሸነፉ፣ ውርርዱ ለውድድሩ ይቆጠራል።⚠️ውርርድ የሚቆጠረው የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟላ ነው፡ 👉 መደብ 20 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 አጠቃላይ (odds) 1.30 ወይም ከዚያ በላይ ሲሆን 👉 ከላይ ከተጠቀሱት ውድድሮች ቢያንስ አንድ ምርጫ ሲካተትበት።በአጠቃላይ 200 ብር የሚደርስ መጫወት ያስፈልግዎታል። ሽልማቶች በቀጥታ ወደ ሂሳብዎ (balance) በጥሬ


Manchester United Fans
22 сент., 16:40изменён
የሊድስ ተከላካይ ያካ ቢዮል ቤንያሚን ሼሽኮን በመደገፍ የስኮልስ እና የኒኪ በትን አስተያየትም ተችቷል፡🗣️ፖል ስኮልስ፦ "የሼሽኮ አጥንት ካልተሰበረ በቀር መከላከያህን (መጋጫህን) አድርገህ መጫወት አለብህ።"🗣️ኒኪ በት አክሎ፦ "ተጫዋች ነህ ወይም አጥንትህ ይሰበራል ወይም ደግሞ ትጫወታለህ።"🗣️ ያካ ቢዮል፦ "ቤንያሚን ሼሽኮ ከዚህ ዓይነት ጫና ራሱን እንዴት ማራቅ እንዳለበት እንደሚያውቅ ተስፋ እደርጋለሁ አምናለሁም።በሜዳ ላይ ነገሮች እንዳሰብከው ሳይሄዱ ሲቀሩ እና የተወሰኑ ጥርጣሬዎች ሲገቡህ እንዲህ ያሉ ነገሮችን ማንበብ በራስ መተማመንህን የበለጠ ሊጎዳው ይችላል።ሁላችንም ያለውን ጥራት ስለምናውቅ ለነዚህ ነገሮች ብዙ ትኩረት መስጠት የለበትም። እሱ ራሱ ምን ዓይነት ተጫዋች እንደሆነ ያውቃል በሜዳ ላይ በሚያደርጋቸው ድንቅ ነገሮችም ሁልጊዜ እንደሚያሳይ አስባለሁ።"@Manchesterunited_fansz @Manchesterunited_fansz

