Последние посты

مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
24 сент., 03:47
🟢በጣም እውነት የሆነች ግጥምعَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، قَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " أَصْدَقُ كَلِمَةٍ قَالَهَا الشَّاعِرُ كَلِمَةُ لَبِيدٍ : "أَلَا كُلُّ شَيْءٍ مَا خَلَا اللَّهَ بَاطِلُ وَكَادَ أُمَيَّةُ بْنُ أَبِي الصَّلْتِ أَنْ يُسْلِمَ ". رواه البخاري ومسلم ነቢዩ (ﷺ)አሉ፡ ገጣሚ ከተናገራቸው ንግግሮች እጅግ በጣም እውነት የሆነችው የለቢድ ንግግር ነች። አዋጅ ሁሉም ነገር ከአላህ በቀር ጠፊ የዱንያንም ፀጋ ተረጋግጧል መሆኑ አላፊ ألا كلُّ شَيءٍ ما خَلا اللهَ باطِلُ وكُلُّ نَعيمٍ لا مَحالةَ زائِلُhttps://t.me/medresetulislahTelegramمدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ። https://t.me/medresetulislahLive stream finished (40 minutes)
24 сент., 03:26
Live stream started
24 сент., 02:46

مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
23 сент., 18:44изменён
ክፍል 7አልፊቅሁል ሙየሰርالفقه الميسر في ضوء الكتاب والسنة🎙 በኡስታዝ አቡሐመውየህ ሸምሱ ጉልታ🕌አልኢስላሕመድረሳhttps://t.me/medresetulislahLive stream finished (55 minutes)
23 сент., 16:42

مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
23 сент., 16:13
አባት በልጆቹ ላይ ካለበት ሐላፊነት ውስጥ ልጆቹ ሰሐቦችን እንዲወዱ ማድረግና ሰሐቦችን በመልካም ማውሳት ነው።ኡስታዝ ባሕሩ ተካከሸርሑ ሱንና ደርስ የተወሰደ2,190Открыть в Telegram
مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
23 сент., 16:01изменён
የነቢዩ ሙሐመድ صلى الله عليه وسلم ባልደረቦችን (ሰሐቦችን) የሚተችና ክብራቸውን የሚነካ ግለሠብ በትንሹ ሙብተዲዕ ነው። ከፍ ሲል ግን እስልምናው ጥያቄ ምልክት ውስጥ ነው።ኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁላህከሸርሑ ሱንና ደርስ የተወሰደhttps://t.me/medresetulislah?livestreamTelegramمدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ። https://t.me/medresetulislah
مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
23 сент., 15:51
🛜 አሁን ሸርሑ ሱንና ደርስ ቀጥታ ስርጭት📚 شرح السنة للبربهاري🎤 ኡስታዝ በሕሩ ተካየኪታቡን PDF ለማግኘትhttps://t.me/medresetulislah/6223https://t.me/medresetulislah?livestreamTelegramمدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)አዲስ የዐቂዳ ኪታብ ደርስ 🎤 በኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁሏህ 📚 ሸርሑ ሱንናህ ሊልበርበሃሪይ በሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን ተጨማሪ ማብራሪያ 🕰 ዘወትር ረቡዕ እና ሐሙስ ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ 🕌 አልኢስላሕ መድረሳ ኦንላይን ለመከታተል👇 https://t.me/medresetulislah?livestream የኪታቡን PDF ለማግኘት👇 https://t.me/medresetulislah/6223
مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
22 сент., 18:31изменён
🛜 አሁን ቀጥታ ስርጭት📚የ አልሙቀዲመቱ ጀዘሪያህበኡስታዝ ሑዘይፋ ሻሚል حفظ الله تعالىገባ ገባ በሎ ተጅምሯል https://t.me/alislaah_online?livestream
مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
22 сент., 18:08
ክፍል 6አልፊቅሁል ሙየሰርالفقه الميسر في ضوء الكتاب والسنة🎙 በኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ🕌አልኢስላሕ መድረሳhttps://t.me/medresetulislahLive stream finished (57 minutes)
22 сент., 16:45
Live stream started
22 сент., 15:48

مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
22 сент., 15:01
🟣 ዛሬ ምሽት ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ የፊቅሁል ሙየሰር ደርስ ስለማይኖር በቦታው📚 የቁርአን ትርጉም ማብራሪያ (ተፍሲር)📚 تفسير القرآن الكريم🎙 በሸይኽ አቡ ዐብዲልወዱድ ዒዙዲን ሸሪፍየሚቀጥል ይሆናል።https://t.me/medresetulislah ✍ አልኢስላሕ መድረሳTelegramمدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ። https://t.me/medresetulislah
مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
22 сент., 05:55
የኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አፕሊኬሽኖች እንደሚከተለው በቀላሉ ያገኟቸዋል። ➘➘➘➘➘ 📖 አቂደቱል ዋሲጥያ ሙሉ ደርስ (Application) በድምፅ ያለኔት ⬇️⬇️⬇️↙️↙️↙️ https://t.me/bahirutekadurus/297 📖 ረውደቱል አንዋር ሙሉ የረሱላችን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የሕይወት ታሪክ የሚዳስስ የቂርአት ደርስ ያለኔት #በአፕልኬሽን ⬇️⬇️⬇️↙️↙️↙️ https://t.me
مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
22 сент., 05:52
የኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አፕሊኬሽኖች እንደሚከተለው በቀላሉ ያገኟቸዋል።➘➘➘➘➘ 📖 አቂደቱል ዋሲጥያ ሙሉ ደርስ (Application) በድምፅ ያለኔት ⬇️⬇️⬇️↙️↙️↙️ https://t.me/bahirutekadurus/297📖 ረውደቱል አንዋር ሙሉ የረሱላችን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም የሕይወት ታሪክ የሚዳስስ የቂርአት ደርስ ያለኔት #በአፕልኬሽን ⬇️⬇️⬇️↙️↙️↙️ https://t.me/bahirutekadurus/277📖 ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ #ሙሉ_ደርስ Application #ያለኔት ➘➘➘➘➘➘ https://t.me/bahirutekadurus/299📃 የሰላሰቱል ኡሱል #ሙሉ_ደርስTelegramBahiru teka durus📱#ሙሉ_ደርስ_በApplication =========> 📖 አቂደቱል ዋሲጥያ ሙሉ ደርስ በድምፅ ያለኔት 📚 ከሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ሸርህ ጋር የቀረበ 🎙 በኡስታዝ ባሕሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ ሀፊዘሁሏህ ✅ በ application ሳይዘጋጅ ቀጥታ ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! ኪታቡን pdf ↙️ https://t.me/bahirutekadurus/158 ከክፍል 1 ጀምሮ …1,090Открыть в Telegram
مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
22 сент., 05:22
ክፍል-46የነብዩ ሰላት አሰጋገድ ልክ እንደማየትصفة صلاة النبي كأنك تراها🎙 በኡስታዝ አቡሐመውየህ ሸምሱ ጉልታ🕌አልኢስላሕመድረሳhttps://t.me/medresetulislah
مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
21 сент., 18:19
📱#ሙሉ_ደርስ_በApplication =========>📖 አቂደቱል ዋሲጥያ ሙሉ ደርስ በድምፅ ያለኔት📚 ከሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ሸርሕ ጋር የቀረበ🎙 በኡስታዝ በሕሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ ሐፊዘሁሏህ✅ በ application ሳይዘጋጅ ቀጥታ ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!ኪታቡን pdf ↙️ https://t.me/bahirutekadurus/158ከክፍል 1 ጀምሮ https://t.me/bahirutekadurus/159Live stream finished (53 minutes)
21 сент., 16:41
Live stream started
21 сент., 15:48

مدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)
21 сент., 14:20изменён
🟣 ዛሬ ሰኞ ምሽት ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ በሀጃ ምክንያት ፊቅሁል ሙየሰብር ስለማይኖር በቦታው📚 የቁርአን ትርጉም ማብራሪያ (ተፍሲር)📚 تفسير القرآن الكريم🎙 በሸይኽ አቡ ዐብዲልወዱድ ዒዙዲን ሸሪፍየሚቀጥል ይሆናል።https://t.me/medresetulislah ✍ አልኢስላሕ መድረሳTelegramمدرسة الإصلاح (አልኢስላሕ መድረሳ)ይህ ቻናል ፉሪ (በተለምዶ ኑሪ ሜዳ)፣ ባጃጅ ተራ አጠገብ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊየህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ለወዳጅ ዘመድዎ ያስተዋውቁ። https://t.me/medresetulislah1,820Открыть в Telegram
