Последние посты

menhaju_aslfya
22 сент., 18:31
переслано из @ziyad_pro1
የኡምራ ሽልማት የሚያስገኘው የጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ውድድር የአንድ ወር የንባብ ጊዜ በይፋ ተጀመረየምዝገባውን ሂደት በጣም ቀላል እና ምቹ በሆነ መልኩ አብዴት አድርገነዋል ያለ ኢሜል ምትመዘገቡበት አማራጭ አመቻችቸናል ያልተመዘገባችሁ ከዚህ በኋላ በመመዝገብ ቀሪውን 1 ወር ጊዜ በመጠቀም ማንበብ መወዳደር፣መሸለም ትችላላቹ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ 📊🌐https://sulmahira.et/register?ref=010⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=010ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 🌟0946248626 🌟0942189967 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓ግሩፓችንን ይቀላቀሉ አድድ ያድርጉ 👉 https://t.me/sulmahira
menhaju_aslfya
22 сент., 14:36
✍️ሴት ልጅ ስትናደድ ብዙ ትናገራለች ውስጧ ሲጎዳ ግን ምንም ቃል የላትም እስትንፋሷ እንባዋ ብቻ ነው።
menhaju_aslfya
22 сент., 06:16
📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወልይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184 ስም፡Saliha Hassen Endris🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ 📞 0945697003 📞 0943725521



menhaju_aslfya
21 сент., 15:24
ጥያቄ ? 📮📮ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።📝 ጥያቄአል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?
menhaju_aslfya
20 сент., 09:04
👉(ሩቃ ሸረኢያህ)👈መዲና እና ሪያድ ሩቃ የምትፈልጉ ወንድሞች አሉ እና ደውሉ ሰሞኑንመዲና ቀጥታ ስልክ 0506443571 ወይም 0554956898 0547254794ሪያድ ቀጥታ ስልክ 0543778609 0597674982 በዋትሳፕ ኢሞ ቴሌግራም ደውሉ
menhaju_aslfya
20 сент., 06:56
✅አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ🔴አስቸኳይ ማስታወቂያ➡️ዳሩል ሀድስ ወል አሠር የሴት ኡስታዛዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል♦️ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች1.ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘ/ች: 2.የቁርአን ሽሀዳ ያላት የማስተማር ልምድ ያለው (ያላት) ቢሆን (ብትሆን) ይመረጣል 3.መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ያለው (ያላት) ማስተማር የምትችል 4.የሰለፊያን ዳዕዋ የተረዳ(ች) ኪታቦችን የቀራ(ች) የ ማስቀራት ልምድ (ያለው) ያላት 5.ለተማሪዎች ጥሩ ሞደል መሆን የሚችል (የምትችል)ሌሎች መስፈርቶችን በውስጥ ይነገራሉእንደዚሁም ማገዝ ሊላህ ብሎ የሚያግዝ ካለ መመዝገብ ይችላል ሸርር አድርጉት 👌ብዛት ➥ወንድ ሁለት
menhaju_aslfya
19 сент., 08:03
አስቸኳይ ድጋፍ ለወዳጆቼ! ✨ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅማችሁ ቻናሉን Join በማድረግ ብቻ የ100 Telegram Stars አሸናፊ እንድሆን ልትረዱኝ ትችላላችሁ!የእናንተ አንዲት ሰከንድ ለእኔ ትልቅ ዕድል ናት፤ ሊንኩን ተጭናችሁ ተቀላቀሉልኝ:👉 https://t.me/+z82bjSmByxszN2M0ስለ ትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! ⭐️ኡሙ ሓቲም
menhaju_aslfya
17 сент., 11:53
ጥቆማ 20 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ዑበይዳ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ = t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13551
menhaju_aslfya
17 сент., 10:47
💧💧ሳቄን ለሰረቁኝ💧💧ሳቄን ለሰረቁት ለቀሙኝ ደስታዬን ከሰው መሀል ሰርቀው ላስቀሩኝ ብቻዬንስቀው ለሸወዱኝ በክፋት ሳቃቸው ምን'ቃል ተጠቅሜ እንደት ልውቀሳቸውብዬ ሳልጨነቅ ትላንቴን ተውኩና ነገዬን ለማደስ ወሰንኩ እንደገናበዚህ ውሳኔዬ ጥያቸው ስራመድ ተመልሰው መጡ ዛሬ እኔን ለማጥመድ


menhaju_aslfya
16 сент., 19:44
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
menhaju_aslfya
16 сент., 16:48
переслано из @ziyad_pro1
ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድርለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ። ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ።ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎችንም ይሸለሙ ።1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ 2ኛ iphone 13 promax 3ኛ ላፕቶፕ ከ4ኛ–10ኛ ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️1) በአካል ቢሮ በመምጣት2) ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በኦንላይን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️1⃣በቴሌግራም ⚡️


menhaju_aslfya
15 сент., 15:56
переслано из @ziyad_pro1
🆕 💌🤲🤲🎙የብስራት ዜና ለሁላችንም🎧 🤍📖🤍📖🤍🤍📖የ ጛሩ ሒራ ንባብ ውድድሩን በዌብሳይት🏧 ወይንም በቴሌግራም ቦት🐾 መመዝገብ ያስቸገራችሁ ወንድምና እህቶችበቀጥታ 1) በአካል ቢሮ በመምጣት2) ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በኦንላይን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️


menhaju_aslfya
15 сент., 07:25
переслано из @umu_reyan_channel_no1
🤩 ድል አብረን እናበስራለን! 🟢 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች....... ውድድር ሊያበቃ የቀሩት 3 ቀናት ብቻ ናቸው። በእነዚህ 3 ቀናት ውስጥ የላይክ ቻሌንጁን ለማሸነፍ ከጎናችን እንድትቆሙ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን! እባካችሁ ከታች በተቀመጡት ሊንኮች በመግባት Like (👍) በላይክ ድጋፋችሁን አሳዩን! 👇 ⓵:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13519 ⓶:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13583 ⓷:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13591 ⓸:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13637 ⓹:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523 ⓺:- https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13513 ⓻:- https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605 ⓼:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13681 ⓽:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13527 ⓾:-http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13687 🤩 ድጋፋችሁ አይለየን! እናመሰግናለን! 🟢
menhaju_aslfya
15 сент., 06:28
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንትእጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ👉 12k Followorsአስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽ለመግዛት @Ziyad_DS2


menhaju_aslfya
14 сент., 18:33
ጥቆማ 1 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ፈውዛን ሶፊያ ቢንት አብደሏህ 🔗 የቻናል ሊንክ፦⬇ https://t.me/Asselefya3 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
menhaju_aslfya
14 сент., 16:29
переслано из @ziyad_pro1
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉየ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል ...በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ዉድድር ተጀመረ።በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱል-ወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ እና በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የአፕልኬሽን መፅሐፍ ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉✍ የውድድሩ ሂደትለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናትለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድበመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተንየንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው።ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ......
menhaju_aslfya
14 сент., 06:01
⚡️السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهየትኛውም ቦታ ኢማራት ውስጥ ማንኛውም የአቂዳ ኪታብ የምትፈልጉ ልጆች በዚህ አናግሩኝ በተመጣጣኝ ዎጋ ቤታቹህ ድረስ ይመጣላቹልፍሪ ደሊበሪ📥ኢማራት 📥 😄.ዱባይ 😄ቻርጃ 😄.አቡ ዳቢ 😄.አላይን 😄.አጅማን 😄.ራስ አልኬማ 😄.ፉጀራደሊበሪ ነፆ ነውለማዘዝ 📞0527308069 ዋሳብ😎


menhaju_aslfya
13 сент., 17:10
переслано из @selefiya456
ተጋበዙ ውብ ቲላዋ👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻 https://whatsapp.com/channel/0029Vb8dl5L1t90TMsJoW92m
menhaju_aslfya
13 сент., 07:50
እስኪ የላይክ challenge በሉ ለእህታችን ኡሙ ሓቲም እና ኡሙ ፈዉዛን ላይክ አድርጉቸዉ 👇👇👇👇👇 http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523= t.me/FKR_ESKE_JENET/13513Telegramፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒጥቆማ 6 🧕ስም፦ ⤵ ኡሙ ሀቲም መኪያ 🔗የቻናል ሊንክ፦⬇ = t.me/+MrolELSnNPU3M2Y0 🔗 ድጋፍ መስጫ ሊንክ ⬇ = t.me/FKR_ESKE_JENET/13523
menhaju_aslfya
13 сент., 06:43
переслано из @ziyad_pro1
ጛሩ ሒራ” ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድርለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ። ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ።ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎችንም ይሸለሙ ።1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ 2ኛ iphone 13 promax 3ኛ ላፕቶፕ ከ4ኛ–10ኛ ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ደውሎ ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626 0942189967

