Последние посты

Meseret Media
23 сент., 23:44
#ልዩዘገባ | በላሊበላ ገዳም አቅራቢያ እየተተኮሱ ያሉ ከባድ መሣሪያዎች በታሪካዊው ህንፃ ላይ ላይ ሥጋት ደቀኑበሌላ በኩል ከመቐለ ከተማ የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ለፖሊስ አባላት እና ለትራፊክ ፖሊሶች ጭምር ከነገ ጀምሮ አንድ አስቸኳይ እና ጥብቅ ትዕዛዝ ተሰጥቷልሙሉ መረጃውን ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/6c8


Meseret Media
23 сент., 21:22
#ዜናመሠረት በአዲስ አበባ ላምበረት አካባቢ በተካሄደ ድንገተኛ አፈሳ ወቅት የሰው ህይወት ማለፉ ታወቀ"የታፈሱትን ሰዎች ወደ ወታደራዊ መጫኛ መኪናዎች ለማውጣት በሚዘጋጁበት ቅጽበት አምስት ልጅ እግር የሆኑ ወጣቶች ለማምለጥ ሙከራ አድርገው ነበር"ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/a11www.meseretmedia.orgበአዲስ አበባ ላምበረት አካባቢ በተካሄደ ድንገተኛ አፈሳ ወቅት የሰው ህይወት ማለፉ ታወቀ(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ በሰሜኑ ክፍል እንደገና ባገረሸውና እያየለ በመጣው ጦርነት ምክንያት ከመንግስት በኩል የሚደረገው የሃይል ማሰባሰብ እና የግዳጅ ምልመላ ተጠናክሮ በቀጠለበት በዚህ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ በሚካሄዱ ድንገተኛ አፈሳዎች ምክንያት በዜጎች ላይ የከፋ አደጋ እየደረሰ መሆኑ ተጠቆመ።
Meseret Media
23 сент., 16:25
#ዜናመሠረት የአሜሪካው አምባሳደር ህወሓት መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት ጀምሯል በማለት ኮነኑሌሎች ታጣቂ ቡድኖች ከዚህ አካሄድ ሊቆጠቡ እንደሚገባ አምባሳደሩ ተናግረዋልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/5fb


Meseret Media
23 сент., 15:11
ግራንድ አፍሪካን ራን 2026!ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ የሚያደርጉበት፣ አዲስ የ 2026 ቶዮታ ኮሮላ መኪና ማሸነፍ የሚችሉበት እና ማህበረሰባችን የሚሰበሰብበት ዝግጅት! 🌍📅 ቀን: ኦክቶበር 10፣ 2026 📍 ቦታ: አሌክሳንድሪያ፣ ቨርጂኒያ 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ: www.africanrun.com#GrandAfricanRun #AlexandriaVA #RunForACause #RegisterNow #5KDMV
Meseret Media
23 сент., 12:25
#ልዩመረጃ በትግራይ ክልል ትናንት ምሽት የተከሰተው ምንድነው?ከትግራይ ክልል አዋሳኝ በሆኑ ስፍራዎች ከፕሪቶርያ ስምምነት መፈረም ወዲህ ከባድ ነው የተባለ ግጭት መቀስቀሱ ተሰምቷል፣ ዝርዝሩን ይዘናልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/460


Meseret Media
21 сент., 21:05
#ዜናመሠረት አዲሱ "የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና" በሚስጥር ተጠብቆ የተመሰረተበት ዝርዝር መረጃ"ጥቃቱ የተፈጸመው የፋኖ እና የህወሓት ከፍተኛ ተወካዮች ምስጢራዊ ስብሰባ ላይ እንደነበሩ መረጃ ደርሶ አጠቃላይ አመራሩን የመምታት ዓላማን አንግቦ ቢሆንም ጥቃቱ የታለመበትን ግብ ሳይመታ በመቅረቱ አመራሮቹ ከጥቃቱ ማምለጥ መቻላቸው ታውቋል"መሠረት ሚድያ: https://www.meseretmedia.org/p/612www.meseretmedia.orgአዲሱ "የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና" በሚስጥር ተጠብቆ የተመሰረተበት ሂደት ሲዳደስ(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ልዩ ልዩ የታጠቁና የፖለቲካ ድርጅቶች በሀገሪቱ ላይ የተደቀነውን የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የደኅንነት ውድቀት ለመመከት በሚል "የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና" የተሰኘ አዲስ የጋራ የወታደራዊና ፖለቲካዊ ጥምረት መሥረታቸውን ይፋ አድርገዋል።
Meseret Media
21 сент., 20:33
#አስተያየት | የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ራሱን ይፈትሽ!"በአገር ውስጥ ያለው የማያባራ ጦርነት ከፈጠረብን የኑሮ ምስቅቅል ሳያንሰን በተመታ ኢኮኖሚ በኋላ ማርሽ ወደፊት እያየን እየነዳን እያለን ሽንሽን ሱቃችን በዚህ መልኩ ሲወድም ይግባኝ የት ሄደን እንበል? ይሄ ቻይ የሆነ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን የሌላ ሀገር ዜጋ ይመስላቸዋል?"ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/a4a


Meseret Media
20 сент., 15:21
#ዜናመሠረት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እና ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን ጨምሮ ሰባት ሀይሎች አዲስ ጥምረት መመስረታቸውን አስታወቁእነዚህ ኃይሎች በመካከላቸው ያሉትን ልዩነቶች በሕዝቦች ነጻ ፍላጎት፣ በመርህና በሕጋዊ ሥርዓት ተመስርተው በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መስማማታቸው በመግለጫው ተጠቅሷልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/07f


Meseret Media
20 сент., 13:27изменён
#ዜናመሠረት የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በሠራተኞች ቅጥር ዙሪያ መሠረት ሚድያ ያወጣውን መረጃ አስተባበለየጤና ቢሮው ይህን ማስተባበያ ቢያወጣም በሶስት ክፍለ ከተሞች የሚገኙ 'የሚድያ ሰራዊት' በፍጥነት ምላሽ እንዲሰጡ ተደርገው የተቋሙን የፌስቡክ ገፅ በመውረር ተመሳሳይ መልዕክት በመፃፍ ላይ እንደሚገኙ ተመልክተናልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/04bwww.meseretmedia.orgየአዲስ አበባ ጤና ቢሮ በሠራተኞች ቅጥር ዙሪያ መሠረት ሚድያ ያወጣውን መረጃ አስተባበለ(መሠረት ሚድያ)- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአዳዲስ ሆስፒታሎች የሠራተኞች ቅጥርን በተመለከተ በመሠረት ሚድያ ከአምስት ቀን በፊት የወጣውን የሙስና፣ የአድልዎ እና የሐሰተኛ ሰነድ አጠቃቀም ውንጀላዎችን 'መሠረተ-ቢስ እና ሐሰተኛ' ሲል አስተብሏል።
Meseret Media
19 сент., 17:36
#ዜናመሠረት በክልሉ በዛሬው እለት በታጣ ቂዎች በተፈጸመ የደፈጣ ጥቃት የ12 ዜጎች ሕይወት አለፈየክልሉ የጸጥታ ሁኔታ አሁን ላይ እጅግ አሳሳቢና ተለዋዋጭ በመሆኑ የፌደራል አስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ቡድን በአስቸኳይ ጣልቃ እንዲገባ ጥሪ ቀርቧል። ይህ አዲስ ጥቃት በክልሉ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ መደፍረስና አጠቃላይ አለመረጋጋት የሚያሳይ ነው ተብሏልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/12-e9d


Meseret Media
19 сент., 16:23
#አስተያየት የኤምኤምኤ (MMA) ስፖርትን ታከው ከሪንግ ውጭ የሚደረጉ ድብድቦች እና አምባጓሮዎች ለምን?በጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት ለመሠረት ሚድያ"ይህ ዓይነቱ ባህሪ በስፖርቱ አለም ብቻ ሳይሆን እንደ ማህበረሰብም ዓመፅን የማስዋብ እና የማስለመድ (normalizing violence) አደገኛ የሞራል ውዝግብ ውስጥ መግባታችንን ያሳያል"ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/mmawww.meseretmedia.orgከኤምኤምኤ (MMA) ስፖርት ጋር ተያይዞ ከሪንግ ውጭ የሚደረጉ ድብድቦች እና አምባጓሮዎች ለምን?በጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት ለመሠረት ሚድያ
Meseret Media
19 сент., 12:04
ግራንድ አፍሪካን ራን 2026!ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ የሚያደርጉበት፣ አዲስ የ 2026 ቶዮታ ኮሮላ መኪና ማሸነፍ የሚችሉበት እና ማህበረሰባችን የሚሰበሰብበት ዝግጅት! 🌍📅 ቀን: ኦክቶበር 10፣ 2026 📍 ቦታ: አሌክሳንድሪያ፣ ቨርጂኒያ 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ: www.africanrun.com#GrandAfricanRun #AlexandriaVA #RunForACause #RegisterNow #5KDMV
Meseret Media
18 сент., 18:21
#YouTube በሳምንት አንድ ቀን አርብ ዕለት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ ይከታተሉhttps://youtu.be/fek9Fc4FmKc?is=wbM-tSP0pqTj9TZvYouTubeፆታዊ ትንኮሳ ሲፈፅሙ እጅ ከፍንጅ የተያዙት ርዕሰ መምህር | መንግስት ያሳገደው 860 ሚልዮን ብር | የጤና ባለሙያዎችን በጉቦ እና በትውውቅ የሚቀጥረው ተቋምEnjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
Meseret Media
18 сент., 11:26
#ዜናመሠረት የ2026 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚዎች ይፋ ሆኑከዘንድሮ ተሸላሚዎቹ መሀል ሉሲ” ወይም “ድንቅነሽ”ን በማግኘታቸው በዓለም የሚታወቁት ታዋቂው የሰው ዘር አመጣጥ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ዶናልድ ጆሃንሰን እና በአሜሪካ ሀገር በውጤታማ የንግድ ሥራቸው ዝነኛ የሆኑት አቶ እዮብ “ጆ” ማሞ ይገኙበታልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/2026-5a7


Meseret Media
17 сент., 17:09
#ዜናመሠረት አዲስ አበባ ውስጥ ባለ አንድ ት/ቤት ውስጥ ሴት ተማሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ፆታዊ ጥቃት ሲፈፅሙ የነበሩ ርዕሰ መምህር በፖሊስ ተያዙርዕሰ መምህሩ ከዚህ በፊት አቤቱታ ያቀረቡ ተማሪዎችን የመቅጣት እና ወላጆችን የማስፈራራት ድርጊት ሲፈጽሙ መቆየታቸውን ምንጮች ጠቁመዋልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/18f


Meseret Media
17 сент., 02:01
#ዜናመሠረት የኢትዮጵያ መንግስት የአንድ የግል ድርጅትን ከ860 ሚልዮን ብር በላይ እንዲታገድ አስደረገበኢትዮጵያ የፍትሕና የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ ከፍተኛ የገንዘብ መጠን የሚገኝባቸው የንግድና የፍትሐብሔር ክርክሮች የብዙዎችን ትኩረት መሳባቸውን ቀጥለዋልተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/860


Meseret Media
16 сент., 12:11
ግራንድ አፍሪካን ራን 2026!ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ የሚያደርጉበት፣ አዲስ የ 2026 ቶዮታ ኮሮላ መኪና ማሸነፍ የሚችሉበት እና ማህበረሰባችን የሚሰበሰብበት ዝግጅት! 🌍📅 ቀን: ኦክቶበር 10፣ 2026 📍 ቦታ: አሌክሳንድሪያ፣ ቨርጂኒያ 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ: www.africanrun.com#GrandAfricanRun #AlexandriaVA #RunForACause #RegisterNow #5KDMV
Meseret Media
15 сент., 11:13
#የምርመራዘገባ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የሰራተኞች ቅጥር በባለስልጣናት በሚፃፍ የድጋፍ ደብዳቤ እና ከ50 ሺህ ብር ጀምሮ በሚሰጥ ጉቦ መሆኑ ስጋት ፈጠረ"ከሁሉም በላይ አስገራሚው እና አሳዛኙ ድርጊት የተፈጸመው በ NICU/PICU (የጨቅላ ህጻናት እና የህጻናት ጽኑ ህክምና ክፍል) የቅጥር ሂደት ላይ ነው... የጽሁፍ ፈተና እንኳን ሳይወስዱ ለቃል ፈተና ተመርጠዋል ተብሎ በጤና ቢሮው የተወጣው የስም ዝርዝር በአብዛኛው በእውነተኛው አለም የሌሉ፣ በሀሰት የተፈጠሩ የሰዎች ስሞች ናቸው"ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/50-331www.meseretmedia.orgየጤና ሰራተኞች ቅጥር በባለስልጣናት በሚፃፍ የድጋፍ ደብዳቤ እና ከ50 ሺህ ብር ጀምሮ በሚሰጥ ጉቦ የሚፈፀምበት ተቋም(መሠረት ሚድያ)- የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የሰራተኞች ቅጥር ላይ ከፍተኛ የሙስና፣ የአድልዎ እና ሌሎች ውንጀላዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ጭምር በስፋት እየተሰራጩ ይገኛሉ።
Meseret Media
12 сент., 21:49
ግራንድ አፍሪካን ራን 2026!ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍ የሚያደርጉበት፣ አዲስ የ 2026 ቶዮታ ኮሮላ መኪና ማሸነፍ የሚችሉበት እና ማህበረሰባችን የሚሰበሰብበት ዝግጅት! 🌍📅 ቀን: ኦክቶበር 10፣ 2026 📍 ቦታ: አሌክሳንድሪያ፣ ቨርጂኒያ 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ: www.africanrun.com#GrandAfricanRun #AlexandriaVA #RunForACause #RegisterNow #5KDMV
Meseret Media
12 сент., 19:12
#YouTube | በሳምንት አንድ ቀን በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ ይከታተሉhttps://youtu.be/mH9rRN5wjfk?is=RfD_Ieffi3z6FM9o

