gram news
Аватар канала MGW Freshman

MGW Freshman

@mgw_freshman

✨የሁሉም Freshman ተማሪዎች መዳረሻ 🥰 ✨Ethiopian Blends of educations and humor 🥰 MGW Freshman መማሪያ APPን አውርዳችሁ ለመጠቀም ይሄንን Link ተጠቀሙ👇https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app ✨Contact us=> @MGWsugestionBot

ПроектыENОбразование

39,800подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • MGW Freshman

    23 сент., 05:02

    ☕️2019 Freshman ✨➡️ለ2019 MGW Freshman Preparation እንዴት ነው ተመዝግቤ የምማረው ?🖱ሁላችሁም እኛጋር ከመግባታችሁ በፊት ይሄንን Video ጨርሳችሁ ማየት አለባችሁ !ከዚህ በታች በምናስቀምጥላችሁ Link Play store ላይ ሄዳችሁ ካወረዳችሁ በኋላ ...✅ How to create Account ? ✅ How to join and learn ? ✅ How to Attend Classes ✅ How to download Classes ?...💻 እስከመጨረሻው ተመልክታችሁ በቀላሉ ተመዝገቡ !🌀አስታውሱ :- Freshman ላይ መዘናጋት የለም ፤ ንቁ መሆን እና በደንብ መዘጋጀት ወሳኝ ነገሮች ናቸው !⏺ክፍያ አንድ ጊዜ ብቻ 460ብር ነው የምትከፍሉት ፤ ሙሉ ሴሜስተሩን አብረን ነን : ሌላ ተጨማሪ ነገር ምንም አያስፈልጋችሁም :Freshman 4.0ለማምጣት MGW Freshman App እና የግቢያችሁ ሞጁል ብቻ ነው የሚያስፈልጋችሁ።🟥MGW Freshman and Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019💬APP Support : @MGW_SupportJoin us 🌐@MGW_Freshman🔂
    870видео32Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    23 сент., 03:37

    #Social_Science #Freshman⏺አብዛኛውን ጊዜ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሽምደዳ ትምህርት ላይ አሪፍ ናቸው !✅የሚገርማችሁ አንድ ተማሪ ከእኛጋር ዝግጅት ከጀመረ በኋላ እስከመጨረሻው የት ደረሰ ብለን እንከታተላለን እና መጨረሻ ላይ ሁሉም እኛ ፈተና ላይ ጎበዝ የሆነ ተማሪ 4.0 or ወረደባቸው ቢባል 3.8 ያመጣሉ ይሄ ለእኛ ትልቅ ብርታት ነው !➡️Freshman ላይ ጅማሬው ያማረ ተማሪ አጨራረሱም ጥሩ ነው የሚሆነው 💯Join us 🌐@MGW_Freshman🔂
    1,500голосовое1081Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    23 сент., 03:31

    Selam MGW ke AMU negn Yihe keGeta betach yenante lifat wutet naw yemr endet endemamesegnachu alakm beka Egzer yistlign bzu tetekmealehu kenante bertu yebzu tewled menged eyakanachu naw yemr bertu tebareku
    Иллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW Freshman
    1,40011321Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    22 сент., 13:44

    🔥 #Freshman_Tutorial💡 በ2019 ዓ.ም ዩኒቨርስቲ ለሚገቡ ለሁሉም ፍሬሽማን ተማሪዎች :-✨ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ስላልጠሩ እየተዘናጋችሁ እንደሆነ ለመረዳት ተችሏል።🤔 አንድ ነገር ማወቅ አለባችሁ, ትምህርት ከጀመራችሁ በኋላ በጣም Tight Time ነው የሚኖራችሁ ... Mid Exam , በየቀኑ Assignment እና ሌሎችም Activities ከምታስቡት በላይ በጣም ይደራረባሉ ።🟧➡️ At least አሁን ያላችሁን Time ተጠቀሙበት ✅🔘 የእኛም Freshman ዝግጅት ሁለት መርሆችን (intensity and Frequency ) መሰረት በማድረግ የሚሰጥ ይሆናል 🥰🔻Intensity :- የዝግጅታችን ሂደት የሚሆነው ከቀላል ወደ ከባድ ሲሆን በመጀመሪያ ቀለል ያሉ ሀሳቦችን በማንሳት ራሳችንን እናለማምዳለን ፤በመቀጠልም ከባድና አስቸጋሪ ይዘቶችን በመወያዬት ፣ጥያቄ በመስራት እንዘጋጃለን 🤗
    Иллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW Freshman
    3,0502431Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    22 сент., 13:06

    ✅ Addis Ababa University 1st semester Natural Stream ተማሪዎች መማሪያ Module.እንደግዲህ ወዲያ ወዲህ የለም ፤ For Every Department እጅግ ጠንካራ ፉክክር ነው የሚጠብቃችሁ ፤ በደንብ ዝግጁ ሁኑ ።Freshman 4.0 ሌላ እቅድ ምንም አያዋጣም Even don't work for 3.9🖱MGW Freshman መማሪያ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.appJoin us 🌐@MGW_Freshman🔂
    4,870файл6322Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    22 сент., 13:03

    Freshman physics Kinematics Study GuideJoin us https://t.me/+kEB9-ojwbeQ3YmNk
    2,840файл54Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    22 сент., 04:40

    🔥 MGW Second Year Tutorial Class For all 2nd year health students:አሁን ላይ Freshman second Semester ጨርሳችሁ ጤና የመረጣችሁ ተማሪዎች አብረን ተጨማሪ 1 አመት የሚያቆዬን እጅግ ወሳኝ Tutorial and Mentorship ተጀምሮላችኋል ፤ ሁላችሁም በደንብ ተጠቀሙበት ፣ ከብዙ ጭንቀት ይገላግላችኋል 💯➡️ በሁለተኛ ዓመት የጤና ተማሪዎች Tutorial and Mentorship Program ምንምን ትምህርቶችን አብረን እንማራለን ?1⃣Gross Anatomy 2⃣Embryology 3⃣Physiology 5⃣Biochemistry 5⃣Pathology 6⃣Microbiology 7⃣Pharmacology➡️ቲቶሪያሉ ለእነማን ያገለግላል ?🟰ይህ ቲቶሪያል በዚህ አመት Freshman ጨርሳችሁ ጤና Department ለገባችሁ ተማሪዎች ማለትም :-
    Иллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW Freshman
    4,78015311Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    21 сент., 15:53изменён

    ለማስተናገድ የሚከብድ የተማሪ ብዛት በየቀኑ ወደኛ እየደወላችሁ ነው ፤ እዚህ Post የምናደርጋቸውን ፅሁፎች እንዲሁም ስለአመዘጋገብ የሰራንውን Video ተመልክታችሁ ተመዝገቡ ፤ ከእናንተ የሚጠበቀው Valid የሆነ Screen shot Application ላይ መላክ ብቻ ነው ፤ እኛ Approve እናደርጋለን !ከዚያ ውጪ የትናንቱን ዛሬ አናስተናግድም ። ዛሬ Approve የምናደርገው ዛሬ የተላከ ብቻ ነው ። ትክክለኛ የሆነውን ከላካችሁ በኋላ ወደኛ መደወል አይጠበቅባችሁም ።ዛሬ 460ብሩን ከፍላችሁ Application ላይ ሳትልኩ ቀርታችሁ ነገ ብትልኩ እኛ አናስተናግድም ። እንደከፈላችሁ Screen shot Application ላይ ከላካችሁ የእናንተ ስራ አብቅቷል ወደኛ መደወልም አያስፈልጋችሁም ሌላው የእኛ ስራ እና ኋላፊነት ነው ፤ More Payment policy እዚያው Application አስቀምጠናል እሱን አንብቡ ።ዛሬ የላካችሁ የሁላችሁም እስከምሽቱ 4:00 Local Time Approved ይሆንላችኋል ።እንወዳችኋለን 🥰
    4,4502112742Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    21 сент., 04:52

    ✅Freshman ከመጀመራችሁ በፊት ልታውቁት የሚገባ ፤ ከዘንድሮ ተማሪያችን ስሙ ።Share : 🌐@MGW_Freshman🔂
    4,990голосовое3011Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    20 сент., 18:44

    ➡️Freshman Study Time table Sample⏺ዛሬ በ Freshman ገበታ ይህንን ስናዘጋጅ ሰንወያይ ነው የዋልንው ፤ ይህ ለሁላችሁም Freshman ተማሪዎች Study Time table Demonstration ነው ።ምን መሰላችሁ ውድ ተማሪዎች Freshman ላይ የምትማሩት 6 ወይም 7 ትምህርት ነው ፤ ለጥናት በቀን 3 or 4 ሞጁል መግለጥ አያስፈልግም ፤ አየሁት ለማለት ነው እንጂ ምንም አትይዙም ድብልቅልቅ ነው የሚልባችሁ ።በአንድ ቀን አንድ Subject ታጠናላችሁ ለሊት አካባቢ ደግሞ ሌላ ትምህርት ትከልሳላችሁ አበቃ ። በቀን ሁለት Subject ብቻ ።ይህ ከላይ የተዘጋጀው እንዴት መሰላችሁ ለምሳሌ ሰኞ Mathematics main study course ከሆነ ከሶስት ቀን በኋላ Revision Program ይኖረዋል ፤ Perfect የሆነ አጠናን ማለት ይሄ ነው 👌ይህንን Just Format ነው እንጂ ትምህርቶቹን በክላስ Schedule መሰረት Or በMGW Freshman Tutorial Schedule መሰረት መደልደል ትችላላችሁ ። ለምሳሌ ዛሬ MGW logic የሚያስተምር ከሆነ ዛሬ Logic ትምህርትም ጥናትም አንድላይ ታከታትሉታላችሁ ፤ የተማራችሁትን ቶሎ ከስር ከስሩ ስታጠኑ ትምህርት በጣም ነው የሚቀላችሁ።እሁድን እረፍት ብታደርጉት አይከፋም በሳምንት አንድ ቀን ማረፍ አለባችሁ ፤ የጥናት Programኣችሁ በየሳምንቱ የሚቀያዬር መሆን የለበትም እስከመጨረሻው ወጥ የሆነ መሆን
    Иллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW Freshman
    5,46043611Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    20 сент., 17:58

    MGW Freshman ገበታ !⭕️እስኪ የተማሪዎቻችንን ወኔ ስሙ ! ምን የሚያቆማቸው ነገር ይኖራል ?Full Battery 🔋👌Share : 🌐@MGW_Freshman🔂
    4,680голосовое14104Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    20 сент., 13:16

    💻Freshman Logic and Critical Thinking✅Course Outline (እናስታዋውቃችሁ)⚡Logic ምንድነው ?🖱የ2019 ዓ.ም Freshman ተማሪ ከሆናችሁ ይሄ ለእናንተ ነው !✅ ይሄ ትምህርት አዲስ ስለሆነ በብዙ ተማሪ ዘንድ ይፈራል ፤ ዘንድሮ አንላቀቅም ከ90+/100 ነው የምታመጡት🔒 ሴሜስተሩን ሙሉ ደስ ብሎን እየተዝናናንም እየተማማርንም ከእኔጋር አብራችሁ ናችሁ🤗➖ Logicን እንዴት ከከባድ ወደ ጣፋጭ ትምህርት እንደምንቀይረው አብረን እናያለን ፤ ማንም ተማሪ Logic በእኔ ተምሮ ከA+ በታች እንዲያመጣ አልፈልግም ፤ ቅልል አድርጌ ሁላችሁም በቀላሉ እንዲገባችሁ አድርጌ ነው የማስተምራችሁ ።MGW, Freshman መማሪያ APPን ከ Playstore ለማውረድ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 💻https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app
    18,600видео255322Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    20 сент., 12:20

    #Freshman💻ዛሬ ተወዳጁ ስልጠናችንን የምንናጠናቃቅበት ቀን ነው ።የዛሬው የስልጠና ሰዓት➡️ ከጠዋት 3:30- እስከ ምሽት 4:30Local ነው⭕️በዛሬው Program : ✅ የፍረሽማን ጥናት እቅድ አብረን እናወጣለን ✅ የፍረሽማን GPA ግብ እንጥላለን ።አስታውሱ : ለ Freshman ስትመዘገቡ ክፍያ አንድ ጊዜ ብቻ 460ብር ነው የምትከፍሉት ፤ ሙሉ ሴሜስተሩን አብረን ነን : ሌላ ተጨማሪ ነገር ምንም አያስፈልጋችሁም ።🟥MGW Freshman and Coc መማሪያ APPን ከ Playstore አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️ 🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app🔥ባለፈው ዓመት ከነበረን በውጤት የታጀበ ቆይታ በጥቂቱ👇 https://t.me/MGW_Freshman_2019💬APP Support : @MGW_Support
    Иллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW Freshman
  • MGW Freshman

    20 сент., 08:21

    переслано из @spmmccoc

    #ቅዱስ_ጳውሎስ_COCእጅግ ወሳኝ ዝግጅት በወሳኝ ሰዓት 💯➡️ ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ለተፈትናችሁ እና ወደ ህክምናው ዘርፍ መግባት ለምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ :-🖥ህክምና መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ በኋላ የመጀመሪያ ምርጫቸው በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ መወዳደር ነው ፤ በኢትዮጵያ ምርጡና ስመገናናው የህክምና ትምህርት ቤት ቀዳሚው ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው ...! ይህም ለቀጣይ ጉዟቸው እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥቅም አለው ❗️⏺️ለመሆኑ መወዳደር የሚችሉት እነማን ናቸው.. ⁉️✅ህክምና ለመማር ከልጅነት ጀምሮ ፍላጎት ያላቸውና 12ኛ ክፍል በአንፃራዊነት የተሻለ ማምጣት የሚችሉ ተማሪዎች መወዳደር ይችላሉ ፤ የሚማሩትም እንደማንኛውም ዩኒቨርስቲ በነፃ ነው ። (የዘንድሮ መቁረጫ ለወንዶች =475 and above , ለሴቶች=450 and above ሲሆን ለEmerging region ደግሞ ከዚህ ያነሰ ነው !)📚በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትነው በስመጥሩ ቅዱሱ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ ህክምናን የመማር ህልም ያላቸውን ብዙ ተማሪዎችን ተቀብለን እገዛ የምናደርግ ይሆናል 🙌⚪️በቱቶሪ
    Иллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW Freshman
  • MGW Freshman

    20 сент., 05:25

    ✈️MGW Freshman Tutorial 🟫➡️በ2019 Freshman ለምትጀምሩ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ከRemedial ያለፋችሁ እንዲሁም Grade 12 ተማሪዎች ይህ ለእናንተ ነው 🥰🕊MGW, እጅግ ወሳኙንና ምርጡን የ Freshman Tutorial እና ባለውለታ እንጠቁማችሁ ፤ እናስተዋዉቃችሁ 🙌ለመሆኑ ምን ምን ኮርሶች ይሰጣሉ ?Natural Science Freshman Courses List for Our Tutorial.⭐Logic and critical thinking ⭐Psychology ⭐Geography ⭐C.English ⭐Freshman Mathematics ⭐Physics ⭐Emerging Technology ⭐Anthropology 🔂History
    Иллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW FreshmanИллюстрация к посту канала MGW Freshman
    43,0001041Открыть в Telegram
  • MGW Freshman

    20 сент., 04:20

    🕊Mathematics For freshman 👨‍🏫Teacher GuideThis will be helpfull for some tricky questions. Enjoy and pls share it.Share : 🌐@MGW_Freshman🔂
    4,500файл91Открыть в Telegram