Последние посты

Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
6 окт. 2021 г., 06:55
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1575744089439280&id=421786558168378770,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
4 окт. 2021 г., 08:10


742,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
4 окт. 2021 г., 08:09
አዲስ ምዕራፍ New Beginning መስከረም 24, 2014 ዓ.ም October_4_ 2021ለክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር !! መልካም የስራ ዘመን እንመኛለን!739,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
2 окт. 2021 г., 09:35



691,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
2 окт. 2021 г., 09:35
የሴቶችን አቅም ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነዉ===================================== (መስከረም 22/2014ዓ.ም) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሴት ሰራተኞችን አቅም፣ ክህሎትና ተሳታፊነት ለማሳደግ እንዲሁም ተጠቃሚነታቸዉን ለማረጋገጥ ለሴት ሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ እየሰጠ ይገኛል።ወ/ሮ ማህሌት በቀለ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ስልጠናዉ በጾታ፣ ስርአተ ጾታ እና አስቻይ ህጎች ዙሪያ ለተቋሙ ሴት ሰራተኞች የተዘጋጀ መሆኑን ገልጸዋል። አላማዉም ስርአተ ጾታንና የሴቶችን ጉዳይ በሁሉም ስራ ላይ ለማካተት፣ የሴቶችን አደራጃጀትና ተሳትፎ ለማሳደግ ነዉ ብለዋል።ወ/ሮ ማህሌት አያይዘዉም ይህ ስልጠና በተለይም ሴቶች በተናጠል ከሚደረገዉ እንቅስቃሴ ይልቅ ተደራጅተዉ ያላቸዉን ችሎታ፣ እዉቀትና አቅም በጋራ በመንቀሳቀስ የተሻለ ዉጤት ለማስመዝገብ እንዲሁም ተጠቃሚነታቸዉን ለማረጋገጥና ተሳትፎቸዉን ለማሳደግ የሚረዳ ነዉ ብለዋል።በስልጠናዉ የተቋሙ ሴት አመራሮች፣ ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ ።486,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
1 окт. 2021 г., 20:01
https://www.facebook.com/792405150779154/posts/4738166712869625/FacebookKotebe University of EducationPHD and MA Curricula Validated at the Level of MoSHE and KMU-Senate Standing Committee --------------------------------------------------- 01 October 2021 Kotebe Metropolitan University received...392,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
1 окт. 2021 г., 13:27

364,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
1 окт. 2021 г., 11:44

399,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
29 сент. 2021 г., 11:34



386,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
29 сент. 2021 г., 11:33изменён
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች ‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግስት›› ህዝባዊ ንቅናቄ ተቀላቀሉ ====================================== (መስከረም 19/2014ዓ.ም) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች ‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግስት›› ህዝባዊ ንቅናቄ ፕሮግራም በዛሬዉ እለት አካሂደዋል። “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” በሚል መሪ ሃሳብ የአሸባሪውን ሕወሓት ሀገር የማፍረስ እቅድ ለማጋለጥ እንደ ሃገር ከመስከረም 3 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ንቅናቄዉ እየተካሄደ ይገኛል። የዚህ ንቅናቄ ዋና ዋና ዓላማዎች በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እየደረሰ ያለውን ያልተገባ አሉታዊ ጫና ለመመከት፣ የኢትዮጵያውያን እውነታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ፣ የአሸባሪውን ህወሓት አገር የማፍረስ ወረራ ለማጋለጥ እና በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ አሸባሪው ህወሓት የፈጸመውን ግፍ ማሳየት ሲሆን ይህ ፕሮግራም እንደአገር እየተካሄደ ባለዉ የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ዘመቻ አጋርነታችንን የምንገልጽበት እና በአገራዊ ጉዳይም ያለንን ድጋፍ በፊርማ የምናረጋግጥበት መሆኑ በተሳታፊ ሰራተኞች ተገልጸዋል፡፡በዛሬው ዕለት የተካሄደውን መርሃ ግብር ጨምሮ በዘመቻው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተር ጀኔራሎች ፣ ዳይሬክተሮች እና ሌሎች ከ210 በላይ ሰራተኞች ተሳትፈዋል።267,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
26 сент. 2021 г., 11:22

232,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
25 сент. 2021 г., 15:58



220,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
25 сент. 2021 г., 15:58изменён
በምርምር ስነ ምግባር ላይ የተሰጠው ስልጠና ጠቃሚ በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ(መስከረም 15/2014ዓ.ም) ለሁለት ቀናት በሐረማያ ዩኒቨርስቲ ሲሰጥ የነበረዉ የምርምር ስነምግባር ስልጠና ተጠናቋል። በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሳይንስና ምርምር ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል እና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ አባል ዶ/ር ሰለሞን ቢኖር በበኩላቸው የምርምር ጥራትን ለማረጋገጥ ከሚያስፈልጉት ቁልፍ ጉዳዮች ዉስጥ አንዱ የምርምር ስነ-ምግባር በመሆኑ ወደፊትም በተጠናከረ መልኩ መተግበር እንዳለበት ገልጸው ስልጠናው በተሳካ መልኩ እንዲጠናቀቅ ጉልህ ሚና የተጫወቱትን የሐረማያ ዩኒቨርስቲ አመራሮችን እና ሰራተኞችን አመስግነዋል፡፡የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ከማስተባበር በተጨማሪ ሳይንስንና የተቋማት ትስስርን በሀገር-አቀፍ ደረጃ እንደሚያስተባብር ገልጸዉ መሰል የምርምር ስነ-ምግባር ስልጠና በሁሉም የከፍተኛና ምርምር ተቋማት ወደፊትም ተጠናክሮ መቀጠልና መተግበር እንዳለበት ገልጸዋል፡፡የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የሐረማያ ዩኒቨርስቲ የምርምር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተስፋዬ ለማ እንደተናገሩት በሃገር-አቀፍ ደረጃ በእያንዳንዱ ዩኒቨርስቲ የምርምር ተገቢነት፣ ጥራትና ፍትሃዊነት ትልቅ ጉዳይና ስትራቴጅ ስለሆነ የበለጠ መስራት አለብን ብለዋል፡፡ሐረማያ ዩኒቨርስቲም የምርምር ተገቢነትና ጥራትን ለማሻሻል የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ እንደሆነ የገለጹት ዶ/ር ተስፋዬ በጤና ሳይንስ ዘርፍ የተቋቋመ የምርምር ስነምግባር በስራ ላይ መሆኑን ገልጸው216,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
25 сент. 2021 г., 09:44



171,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
25 сент. 2021 г., 09:43
የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የምርምር ተቋማት የኢንዱስትሪ ትስስር ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና አእምሮዓዊ ንብረት አስተዳደር ስልጠና ተሰጠ ======================================================== የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፣ ከኢኖቨሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና አጋር መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የምርምር ተቋማት የኢንዱስትሪ ትስስር ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና አእምሮዓዊ ንብረት አስተዳደር ቁልፍ ርዕሶች ዙሪያ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎች እና ኢንዱስትሪዎች ለተውጣጡ ባለድርሻ አካላት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ስልጠና ሰጥቷል::ፕ/ር አፈወርቅ ካሱ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ በበየነ መረብ ባስተላለፉት መልዕክት “ሀገራችን ከኢኮኖሚው አንጻር ያስቀመጠችውን መካከለኛ ገቢ ያላት ሀገር የመመስረት ራዕይ እውን ለማድረግ እና እየተመዘገበ ያለውን ዕድገት ቀጣይነት ለማረጋገጥ፣ የተሟላና የተሳካ ለማድረግ የቴክኖሎጂ አቅምን መገንባት ወሳኝ ነው” ብለዋል::ፕ/ር አፈወርቅ አክለውም ዩኒቨርሲቲዎች እና የቴክኒክና ሙያ ተቋማትም ለልማት የሚያስፈልጉንን ውጤታማ ቴክኖሎጂዎችን የማመንጨት፣ የመለየት፣ የማፈላለግ፣ የመምረጥ፣ የመጠቀም፣ የማላመድ እና ከኢንዱስትሪዎች ጋር የማስተሳሰር አቅማቸውን ማጎልበት እንዲሁም በቅርበት ተናበው መስራት ይኖርባቸዋል ብለዋል:: ዶ/ር አያኖ በራሶ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በእንኳን ደህና መጣችሁ154,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
25 сент. 2021 г., 08:29

130,000Открыть в Telegram
Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)
25 сент. 2021 г., 08:24



127,000Открыть в Telegram
