Аватар канала የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

@mistre_ahbashe

በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት በማስረጃ የምናጋልጥበትና የኪታብ ቂርአቶች ፣ የሱና መሻይኾች ዳዕዋ የሚተላለፍበት ፣ የተለያዩ ት/ቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል . . . https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ https://youtube.com/@mistreahbashtube?feature=shared http://telega.io/c/Mistre_ahbashe

ПроектыENРелигия

12,100подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    22 сент., 19:14

    🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    22 сент., 13:47

  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    22 сент., 13:37изменён

    ኮርስبعنوان:- خمسون نصيحة لطلاب العلم الوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.ርእስ:- በፊትና እና በቢድዐህ ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመራቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!⏯ ክፍል 1⃣🎙በሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተሰጠ ኮርስየዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/Mistre_ahbashe https://t.me/Mistre_ahbashe
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    20 сент., 19:22изменён

    አዲሰ ወሳኝ ሙሐደራርዕስ « የዒልም (እውቀት) መጀመሪያው ቁርኣን ነው»🎙በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ያሲን አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ🕌 ጉንችሬ ከዕብ መስጂድ (ዳሩል ሂጅራ መርከዝ) 🗓ቅዳሜ ነሐሴ /30/2018 ምሽት ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/medresetulislah https://t.me/Mistre_ahbashe https://t.me/Mistre_ahbashe
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    20 сент., 07:25изменён

    በጣም ወሳኝ ግጥም ነኝ ይዘቷን ጠብቃችሁ አንብቧት ። በውስጧ 👉ጫት 👉ጋቻ 👉ጀበና 👉ጨንገር 👉ቆቲ 👉ቆሌ 👉ፊንጃል ና ሌሎችም የኹራፋት አይነቶች ተዳሰውበታል ።👉ገጣሚ :- በአንድ ሰለፍይ ወንድማችንhttps://t.me/Wollo_un_selefiy_stud https://t.me/Mistre_ahbashe https://t.me/Mistre_ahbashe
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    19 сент., 14:32

    قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-: "فإذا كان عقله يوجب أن ينقاد لطبيب يهودي فيما أخبره به من مقدرات من الأغذية والأشربة والأضمدة والمسهلات، واستعمالها علي وجه مخصوص، مع ما في ذلك من الكلفة والألم، لظنه أن هذا أعلم بهذا مني، وأني إذا صدقته كان ذلك أقرب
    Telegramየአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥበአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት በማስረጃ የምናጋልጥበትና የኪታብ ቂርአቶች ፣ የሱና መሻይኾች ዳዕዋ የሚተላለፍበት ፣ የተለያዩ ት/ቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል . . . https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ https://youtube.com/@mistreahbashtube?feature=shared http://telega.io/c/Mistre_ahbashe
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    19 сент., 14:32

    قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-:"فإذا كان عقله يوجب أن ينقاد لطبيب يهودي فيما أخبره به من مقدرات من الأغذية والأشربة والأضمدة والمسهلات، واستعمالها علي وجه مخصوص، مع ما في ذلك من الكلفة والألم، لظنه أن هذا أعلم بهذا مني، وأني إذا صدقته كان ذلك أقرب إلي حصول الشفاء لي، مع علمه بأن الطبيب يخطئ كثيراً، وأن كثيراً من الناس لا يشفي بما يصفه الطبيب، بل قد يكون استعماله لما يصفه سبباً في هلاكه، ومع هذا فهو يقبل قوله ويقلده، وإن كان ظنه واجتهاده يخالف وصفه، فكيف حال الخلق مع الرسل عليهم الصلاة والسلام؟ والرسل صادقون مصدوقون لا يجوز أن يكون خبرهم علي خلاف ما أخبروا به قط، والذين يعارضون أقوالهم بعقولهم عندهم من الجهل والضلال ما لا يحصيه إلا ذو الجلال، فكيف يجوز أن يعارض ما لم يخطئ قط بما لم يصب في معارضته له قط؟".درء تعارض العقل والنقل (1/ 141). ‏<تم تعديل هذه الرسالة>
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    18 сент., 19:26

    1,930опрос5Открыть в Telegram
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    18 сент., 19:23

    ቲላወቱል ቁርአንስልኮቻችንን ቻርጅ እንደምናደርገው ሁሉ፣ ልባችንንም በቁርዓን #ቲላዋ ቻርጅ እናድርገው።https://t.me/Mistre_ahbashe
    660видео1Открыть в Telegram
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    18 сент., 19:21изменён

    የጁምዓ ኹጥባ(ምክር)ዱዓ ማድረግ ያለው ደረጃ እና ዱዓ ስናደርግ መጠበቅ ያሉብን አደቦች( ስነስርአቶች) በኡስታዝ ሰዕድ ብን ዓብዱለጢፍ (ሀፊዘሁሏህ)ነሀሴ 1 - 2018ባህርዳር ቡኻሪ መስጂድየባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaqhttps://t.me/Mistre_ahbashe
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    18 сент., 16:03изменён

    🤲اللهم احفظ 🇸🇦المملكة العربية السعودية🤲🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋https://t.me/Mistre_ahbashe
    716видео7Открыть в Telegram
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    18 сент., 05:56

    переслано из @mistre_ahbashe

    ጀምበር (ፀሐይ) ከወጣችበት ቀናት ሁሉ አላህ ዘንድ ምርጡ ቀን....የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "በርግጥ አላህ ይህንን ቀን (የጁሙዐን ቀን) የሙስሊሞች ክብረበዓል አድርጎታል። ወደ ጁሙዐ ሶለት የሚመጣ፣ገላውን ይታጠብ፣ ሽቶ ካለው ይቀባ እንዲሁ የጥርስ መፋቂያንም ይጠቀም። [ኢብኑ ማጀህ:1098፣ሶሂሕ አት-ተርጊብ 1/298]አል-ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላሁ ተዓላ) እንዲህ ይላሉ፦ "የጁሙዐ ሶላት ሙስሊሞች በጀመዐ (በሕብረት) ከሚሰግዱት ትልቁ ነው...." (ዛድ አል-መዓድ 1/364-365)በጁሙዐ ሌሊትና በጁሙዐ ቀን ከሚወደዱ ተግባራት መካካል በመልእክተኛው (ﷺ) ላይ ሶላዋት ማውረድ ነው። መልእክተኛው (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "በኔ ላይ በጁሙዐ ቀን እና በጁሙዐ ሌሊት (ሐሙስ ምሽት) ላይ ሶለዋት አብዙ። [(ዛድ አል-መዓድ 2/420)]ቀጥታ በሐዲስ እንደመጣው መልእክተኛው (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "በኔ ላይ በገፍ (በብዛት) ሶለዋትን በጁሙዐ ቀን እና በጁሙዐ ሌሊት (ሐሙስ ምሽት) ላይ አብዙ። በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶለዋትን ያወረደ፣ አላህ በሱ ላይ 10 ጊዜ ያወርድበታል። (ሶሂሕ አል-ጃሚዕ:1209)ውዱ የአላህ ነብይ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ከሶላቶች ሁሉ ምርጡ ሶላት በጁሙዐ እለት በጀመዐ የሚሰገደው የፈጅር ሶላት ነው ።"(አስ-ሶሂሓ:1566)አውስ ቢን አውስ አስ-ሰቀፊ ( ረሂመሁላሁ ተዓላ) የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ አለ፦❝...በጁሙዓ ቀን በትክክል የታጠበ፣ ከዚያም ወደ ኹጥባ በጊዜ የሄደ፣ በመጓጓዣ ሳይሆን በእግር የሄደ፣ ኢማሙ (ኸጢቡ) አጠገብ
    Telegramየአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥበአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት በማስረጃ የምናጋልጥበትና የኪታብ ቂርአቶች ፣ የሱና መሻይኾች ዳዕዋ የሚተላለፍበት ፣ የተለያዩ ት/ቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል . . . https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ https://youtube.com/@mistreahbashtube?feature=shared http://telega.io/c/Mistre_ahbashe
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    16 сент., 19:14изменён

    🔴 የአስማዑ ወሲፋት ደርስ⚙️ ክፍል - 3-📚 ኪታብ :- አቂደተል ዋሲጢያ📝አዘጋጅ: ታላቁ አሊም ሸይኸል ኢስላም አህመድ ኢብኑ አብደልሀሊም (ኢብኑ ተይሚያ) - ረሂመሁሏህ -🎙አቅሪ :- ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሓራ (ሐፊዘሁሏህ)📔የኪታቡን pdf ለማገኘት👂 https://t.me/Mistre_ahbashe/7193📣 የሸይኹን ቻናል ለማገኘት @SheikMohmmedHyatHara https://t.me/Mistre_ahbashe
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    16 сент., 19:06

    قــال الشيخ ربيـع بـن هـادي الـمــدخلـي - حفظه الله تعالى وبارك في عمره في كتاب [الـذريعـة... 576/2] اﻵن،، الهـرج كثـيــر،،، والكــﻼم كـثيــر،، والقـال والقـيــل كـثـيــر،،، وذلك ممـا يُقسـي القلـوب. وفّـقـنـا الله وإيـاكم للإيمــان الصـادق، والعمـل الصــالح، وأوصيـكـم -يـا إخوتـاه - بـالتـآخي فيمـا بينـكم، والبعـد عن أسبـاب الشقـاق والخـﻼفـات، ﻻ تُـثِـر أنت مسـألة تـؤدي إلى الخـﻼف، وأنـت ﻻ يجـرُّك الشيطـان بـمجرّد أن يخطئ أخـوك يـجـرُّك إلى الخـﻼف والخصــومـة، تعلّـمــوا الصـبــر،،، تعاّـمــوا الحكمــة،،، أنتـم اﻵن في هـذا الـوقـت بـأشـد الحـاجـة إلى الحلـم والصبـر والحكمـة واللطـف، ﻻ نـقـول : اسكـت وجـامل وداهن،، انصـح،، واصبـر،،، واحلـم لـوجـه الله تبـارك وتـعــالى،،، والله ستستقـيــم أمـوركـم يـا أبنـاءنـا وتتــﻼحمــون وتتــآخـون فيمــا بينكــم . أنـا أوصيـكـم -يـا أخوة- بتقـوى الله ومـراقبتـه، والتـآخـي والتعــاون على البـر والتقــوى، والبعـد عـن أسبــاب الفتـن وأسبــاب الخــﻼفـات .
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    16 сент., 11:24

    የቢዳዓን ሰዎች ሰማቸውን በመጥራት ማስጠንቀቅ ድኑን ከመጠበቅ ጭምርት ነው👈اعرف الحق تعرف أهله واعرف الباطل تعرف أهله👉ሀቅን እወቅ የሀቅ ባልተቤቶችን ታውቃለህ ባጢልን ዕወቅ የባጢል ባልተቤቶችን ታውቃለህ፣🎙በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ}https://t.me/hussenhas https://t.me/+6-Zd8huIIvZhN2Vk ➾ https://t.me/+6-Zd8huIIvZhN2Vk
    945видео1Открыть в Telegram
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    16 сент., 11:22

    የጁምዓ ኹጥባ(ምክር)الطَّيِّبُ وَالخَبِيْثُ "መልካሙና መጥፎው እኩል ይሆናልን?"በሼይኽ ዩሱፍ አህመድ (ሀፊዘሁሏህ)መስከረም 1 - 2019ባህርዳር ቡኻሪ መስጂድየባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaqhttps://t.me/+6-Zd8huIIvZhN2Vk
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    15 сент., 20:20

    2,180опрос4Открыть в Telegram
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    15 сент., 20:15

    قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-:"فإذا كان عقله يوجب أن ينقاد لطبيب يهودي فيما أخبره به من مقدرات من الأغذية والأشربة والأضمدة والمسهلات، واستعمالها علي وجه مخصوص، مع ما في ذلك من الكلفة والألم، لظنه أن هذا أعلم بهذا مني، وأني إذا صدقته كان ذلك أقرب إلي حصول الشفاء لي، مع علمه بأن الطبيب يخطئ كثيراً، وأن كثيراً من الناس لا يشفي بما يصفه الطبيب، بل قد يكون استعماله لما يصفه سبباً في هلاكه، ومع هذا فهو يقبل قوله ويقلده، وإن كان ظنه واجتهاده يخالف وصفه، فكيف حال الخلق مع الرسل عليهم الصلاة والسلام؟ والرسل صادقون مصدوقون لا يجوز أن يكون خبرهم علي خلاف ما أخبروا به قط، والذين يعارضون أقوالهم بعقولهم عندهم من الجهل والضلال ما لا يحصيه إلا ذو الجلال، فكيف يجوز أن يعارض ما لم يخطئ قط بما لم يصب في معارضته له قط؟".درء تعارض العقل والنقل (1/ 141). ‏<تم تعديل هذه الرسالة>
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    15 сент., 20:10

    👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌🔴ሰበር ዜና🔴🏖️ከባህርዳር🏖️▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝 ✅️ አሊሞች ✅️ ሼይኾች ✅️ኡስታዞችና ✅️ዳኢዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ
  • የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

    14 сент., 19:12изменён

    🔴 የአስማዑ ወሲፋት ደርስ⚙️ ክፍል - 2-📚 ኪታብ :- አቂደተል ዋሲጢያ📝አዘጋጅ: ታላቁ አሊም ሸይኸል ኢስላም አህመድ ኢብኑ አብደልሀሊም (ኢብኑ ተይሚያ) - ረሂመሁሏህ -🎙አቅሪ :- ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሓራ (ሐፊዘሁሏህ)📔የኪታቡን pdf ለማገኘት👇 https://t.me/Mistre_ahbashe/7188📣 የሸይኹን ቻናል ለማግኘት 👂 @SheikMohmmedHyatHara https://t.me/Mistre_ahbashe https://t.me/Mistre_ahbashe/7188