Последние посты

Mizan Institute of Technology - MiT
14 сент., 15:21
የሚዛን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (Mizan Institute of Technology) የትምህርት ቤቶችን ተጨባጭ የአሰራር ሂደት መሰረት ያደረገ፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ሁሉን-አቀፍ እና የኢ.አር.ፒ (ERP) ደረጃ የትምህርት ቤት ማኔጅመንት ሥርዓት የሆነውን VISCOን ይፋ ማድረጉን በታላቅ ደስታ ያበስራል።ከተማሪዎች ቅበላና ምዝገባ፣ የዕለት ተዕለት የክትትል ቁጥጥር (Attendance) ጀምሮ እስከ መማር-ማስተማር ሂደት፣ የክፍያ አሰባሰብ፣ የወላጆች ግንኙነት፣ አጠቃላይ የአስተዳደር ስራዎች እና የሪፖርት ማዘጋጃ ድረስ – ሁሉንም በአንድ ወጥ እና አስተማማኝ ፕላትፎርም ያካተተ ነው።የዚህ ሥርዓት ዋነኛ ምሰሶ የሆነው MeriAI፦ የትምህርት ቤት አመራሮች እና ሠራተኞች የዕለት ተዕለት መረጃዎችን ወደ ግልጽ ግንዛቤ፣ የቅድመ-ማስጠንቀቂያ ምልክቶች እና ተግባራዊ የውሳኔ እርምጃዎች እንዲቀይሩ የሚያግዝ አስተማማኝ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ረዳት ተካቶበታል።የትምህርት ቤት ባለቤቶች ዛሬውኑ በመመዝገብ፣ እንደ ተቋማቸው አቅም የተዘጋጁትን የደረጃ አማራጮች (Bronze → Silver → Gold → Platinum) መሰረት ያደረገ የ1 ሳምንት ነጻ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።የትምህርት ተቋም የሚያስተዳድሩ እና ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እንዲሁም በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የታገዘ የአሰራር ሥርዓት የሚሹ ከሆነ—ይህ መፍትሔ ለእርስዎ የተዘጋጀ ነው።ይመዝገቡ፣ የነጻ የሙከራ ሳምንትዎን አሁኑኑ ይጀምሩ፦🌐 school.mizantechinstitute.c


Mizan Institute of Technology - MiT
13 сент., 14:12
🙁😖th 🤩🔡🔡🔡🔡🌌🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡🔡😫🌌🌌🌌🌌🌌
Mizan Institute of Technology - MiT
20 авг., 15:49
ተቋማችን ከድጅታል ስልጠናወች በተጨማሪ ድጅታል ሰርቪሶችን የመስጠት አድማሱን ዘመኑ በዋጁ አድቫንስድ AI powered አገልግሎቶችና ሞደሎች aggressively አጠናክሮ ቀጥሏል።ባለፈ ሳምንት ንግድ ባንክ ጋብዞን መሪ AI ስራችንን ካቀብን ቡሃላ፣ ቀጥሎ Meri AI ለቴሌኮም ዘርፍ ያዘጋጀነውን ኢትዮ ቴሌኮም ጋብዞን አቅርበናል።በትላንትናው እለት ደሞ ከጠዋት ከእናት ባንክ ስራ አስፈፃሚ አካላት ጋር በዘርፉ የሰራነውን ስራ አቅርበናል፣ ከሰዓትም ለብሔራዊ ባንክ አቅርበናል።ተቋማችን በአሁኑ ሰአት በአለማችን ላይ መነጋገሪያ የሆነውን የኤአይ ዘርፍ ቆሞ ከመመልከት ይልቅ ከየትኛውም ተቋም በላይ ግምባር ቀደም ሆኖ በሁሉም ዘርፍ አስደናቂ ሞደሎችንና ስራዎችን ማቅረቡን አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።https://www.linkedin.com/feed/update/urn:li:activity:7496229414834343937LinkedInYesterday was a great day. In the morning, we demonstrated Meri AI for Banking to C-level staff at Enat Bank HQ after their invitation.…Yesterday was a great day. In the morning, we demonstrated Meri AI for Banking to C-level staff at Enat Bank HQ after their invitation. In the afternoon, we had an amazing demo with NBE. Last week, we also had an amazing demo of Meri AI for the telecom sector…
Mizan Institute of Technology - MiT
20 авг., 13:42
🤖 CBE Is Deploying AI to Stop Fraud Before It HappensThe Commercial Bank of Ethiopia is deploying AI to assess transaction risk in real time, moving fraud prevention from post-incident investigation toward proactive intervention.🔐 How it works: 🔹 AI learns customers' normal transaction behaviour 🔹 Suspicious transactions receive risk scores 🔹 High-risk activity can be held, blocked, or sent for verification 🔹 Models are continuously retrained as fraud patterns evolveAs Ethiopia's banking system becomes increasingly digital, cybersecurity is becoming just as important as the payment infrastructure itself.🔎 Read the full story on Banks Ethiopia. https://banksethiopia.com/news/cbe-fraud-detection-ai-intervention/


Mizan Institute of Technology - MiT
22 июл., 15:08
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባቀረበልን ግብዣ መሰረት: በዛሬው እለት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ቲማችን ተገኝቶ ለባንኮች የሰራነውን MeriAI የተሰኘውን እና በበርካታ የባንክ ስርአት ዘርፍ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን መተግበር ላይ የሰራነውን ሞደልና ፕላትፎርም አቅርበናል።ንግድ ባንክን ለነበረን ቆይታ እጅግ እናመሰግናለን።https://www.linkedin.com/posts/proud-to-share-that-commercial-bank-of-ethiopia-share-7485711038517170176-iMUD/?highlightedUpdateUrn=urn%3Ali%3Aactivity%3A7485711039938899968&highlightedUpdateType=SOCIAL_SHARE&origin=SOCIAL_SHARE&utm_source=share&utm_medium=member_android&rcm=ACoAACaUP2oB3u_jeD6TvqRssom8jDTi6earRycLinkedInProud to share that Commercial Bank of Ethiopia invited us today to present MeriAI for Banking.Proud to share that Commercial Bank of Ethiopia invited us today to present MeriAI for Banking. We walked through advanced AI applications across the banking sector, built for real institutional use. Grateful for the opportunity, and for CBE’s engagement…
Mizan Institute of Technology - MiT
20 июл., 11:37
የምዝገባ ጊዜያችን ሊጠናቀቅ ዛሬ እና ነገ ብቻ ቀሩት! ⏳️ መልካም እሁድ! የክረምት ስልጠናችንን ለመቀላቀል እያሰባችሁ እስካሁን ላልተመዘገባችሁ በሙሉ፤ ምዝገባችን ዛሬ እሁድ እና ነገ ሰኞ ማታ ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቅ እናሳውቃለን። የጠዋት ፈረቃችን፣ የኦንላይን ልዩ ቅናሾች እና ውስን ቦታ ያላቸውን ኮርሶቻችንን ለመቀላቀል ይህ የመጨረሻዎ እድል ነው። ቦታዎች ሳይሞሉ ዛሬውኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!
Mizan Institute of Technology - MiT
19 июл., 12:54
📣 አስቸኳይ ማሳሰቢያ እና ታላቅ የምስራች ከተመዝጋቢዎቻችን ለቀረበልን ጥያቄ! በሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የPython እና የBasic Computer Skills ሰልጣኞቻችን ቁጥር ከመጠን በላይ በመጨመሩ ምክንያት ትምህርቱን በ2 ፈረቃ ማድረጋችን ይታወቃል። አንደኛው ፈረቃ ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ [ፓይተን ከቀኑ 7፡30 – 9፡30 እንዲሁም ቤዚክ
Mizan Institute of Technology - MiT
16 июл., 09:26
📣 አስቸኳይ ማሳሰቢያ እና ታላቅ የምስራች ከተመዝጋቢዎቻችን ለቀረበልን ጥያቄ!በሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የPython እና የBasic Computer Skills ሰልጣኞቻችን ቁጥር ከመጠን በላይ በመጨመሩ ምክንያት ትምህርቱን በ2 ፈረቃ ማድረጋችን ይታወቃል።አንደኛው ፈረቃ ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ [ፓይተን ከቀኑ 7፡30 – 9፡30 እንዲሁም ቤዚክ ኮምፒዩተር ከሰዓት 11፡00 – 1፡00] እየተሰጠ ይገኛል።ሆኖም ሁለቱም ፈረቃዎች ሙሉ በሙሉ በመሙላታቸው እና አሁንም በርካታ ተማሪዎችን እያስመለስን በመሆኑ፣ የእናንተን ፍላጎት ለማሳካት ስንል አዲስ 3ኛ የጠዋት ፈረቃ አዘጋጅተናል!🌅 የአዲሱ (3ኛ) ፈረቃ ፕሮግራም፦- ቀናት፡ ማክሰኞ እና ሐሙስ (በቀን ለ3 ተከታታይ ሰዓታት) - ሰዓት፡ ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 - የኮርሱ ቆይታ፡ 2 ወር ከ20 ቀን⚠️ ማሳሰቢያ ወላጆች፦ ልጆቻችሁን በዚህ የጠዋት ፕሮግራም ማስመዝገብ የምትፈልጉ ወላጆች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኞ ማታ ድረስ በአስቸኳይ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን። ይህ ፈረቃ ከሞላ በኋላ ሌላ እድል አናመቻችም፤ ያመለጠው ሰው ጥቅምት ላይ በሚካሄደው የ14ኛ ዙር ምዝገባ ላይ የሚጠብቅ ይሆናል።🔐 ለሳይበር ሴኪዩሪቲ (Cyber Security) ፈላጊዎች፦ ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 11፡00 – 1፡00 በሚሰጠው ክፍለ ጊዜ ለ7 ተማሪዎች ብቻ ክፍት ቦታ አለን።(ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ፓይተን /Python/ ፕሮግራሚንግን አስቀድመው የሚያውቁ
Mizan Institute of Technology - MiT
13 июл., 11:32
Happening Now: Python 😌 Shift 😂 @ Lab 3



Mizan Institute of Technology - MiT
10 июл., 09:38изменён
ለኦንላይን ተማሪዎች የተለየ ዲስካውንት-ከቤተሰብዎ አባል (ወንድም፣ እህት፣ የትዳር አጋር ወይም ልጅ) ጋር አብረው ሲመዘገቡ፣አንዱ በነፃ(ለፉልስታክ ኮርስ)- ሁለት እና ከዚያ በላይ ኮርስ ለሚወስዱ 10 ፐርሰንት ቅናሽ-ሁለት እና ከዚያ በላይ ሆነው ለሚመዘገቡ ጓደኛሞች 20 ፐርሰንት ቅናሽለመመዝገብ http://www.mizantechinstitute.com/admissionsለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል contact@mizantechinstitute.com ወይም 0987143030 ላይ አግኙን።
Mizan Institute of Technology - MiT
9 июл., 15:24
ከሌሎች ገፆች አንፃር በ1,8738% እጅግ ከፍተኛ ፍጥነት እያደገ የሚገኘውን የተቋማችንን የሊንክዲን ገፅ ከዛሬ ጀምሮ Follow ያድርጉ➖➖➖➖➖➖https://www.linkedin.com/posts/mizan-institute-of-technology_mizaninstituteoftechnology-mit-digitalskills-activity-7481003798329532416-w4cB?utm_source=share&utm_medium=member_desktop&rcm=ACoAACaUP2oB3u_jeD6TvqRssom8jDTi6earRycLinkedIn#mizaninstituteoftechnology #mit #digitalskills #ai #technologyeducation #youthemployability #ethiopia #africadigitalfuture #linkedingrowth…We are growing → and this is just the beginning. 🚀 In the last 30 days, Mizan Institute of Technology – MiT gained many new followers on LinkedIn. 1,873.8% ↑ Vs competitors. This growth means more than numbers for us. It shows that more students, professionals…
Mizan Institute of Technology - MiT
7 июл., 15:43
Happening Now:Basic Computer Skills 😌 Shift 1️⃣@ Lab 3


Mizan Institute of Technology - MiT
7 июл., 12:12
Happening Now:Video Editing Regular 😌 Shift@ Lab 🙁


Mizan Institute of Technology - MiT
7 июл., 12:09изменён
Happening Now:Python 😌 Shift 😂@ Lab 3


Mizan Institute of Technology - MiT
5 июл., 18:17изменён
የ13ኛ ዙር ስልጠናችን የመጀመሪያ ቀን ክላስ በነገው እለት ሰኞ ጁላይ 06 (ሰኔ 29) ይጀመራል።በነገው እለት:✅ ፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንት፣ ✅ ማሽን ለርኒንግ፣ ✅ ፓይተን ( ፈረቃ 1)፣ ✅ ቤዚክ ኮምፒዩተር ስኪል (ፈረቃ 1)፣ ✅ ግራፊክ ዲዛይን።ዘመኑን በዋጁ ዘመናዊ ኮርሶቻችን ለመሰልጠን ስለተመዘገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ::ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል contact@mizantechinstitute.com ወይም 0987143030 ላይ አግኙን።http://www.mizantechinstitute.com/



Mizan Institute of Technology - MiT
5 июл., 09:26
በማሽን ለርኒንግ Inperson 5 ተማሪወችን፣ በሞባይል አፕ Online 6 ተማሪወችን እንቀበላለን:: ምዝገባችን ሊጠናቀቅ 6 ሰኣታት ብቻ ይቀሩታል: : በኦንላይን ለሚመዘገቡ: http://www.mizantechinstitute.com/admissions ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል contact@mizantechinstitute.com


Live stream scheduled for Jul 4 at 20:59
4 июл., 20:59

Mizan Institute of Technology - MiT
4 июл., 15:38
የመጨረሻ የሰጠነው እድል ምዝገባችን ዛሬ እንደሚጠባቀቅ ያውቃሉ🤩 በአካል ለምትመዘገቡ እስከ ምሽት 1:00 ድረስ ቢሯችን ክፍት ነው: ብቅ ይበሉ፣ ልጆችወንና ራስወን ዘመኑን በዋጁ ኮርሶቻችን ያስመዝግቡ፣ ይሰልጥኑ፣ ከቴክኖሎጂው ጋር እኩል ይራመዱ። በኦንላይን ለሚመዘገቡ: http://www.mizantechinstitute.com/admissions ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/Miz
Mizan Institute of Technology - MiT
4 июл., 08:45изменён
ከላይ ካስቀመጥናቸው ኮርሶች መካከል የብዙወቹ ፈረቃወቹ ስለሞሉ ከመመዝገብወ በስተፊት ማጣራትወን አይርሱ: : ይህ ተጨማሪ እድል የሚቆየው እስከ ነገ ቅዳሜ ብቻ ነው: : የተመዘገባቹህ በሙሉ ኦረንቴሽን እሁድ ከጠዋት 3:30 በተቋማችን ኦድተሪየም አዳራሽ ይሰጣል:: ክላስ በስኬጁላቹ መሰረት ሰኞ ይጀመራል:: ባሉ ክፍት ቦታወች ለምትመዘገቡ ይህን ማስፈንጠሪያ ተጠቀሙ: www.mizantechi
Mizan Institute of Technology - MiT
3 июл., 13:55
ተጨማሪ የምዝገባ ክፍት ቦታዎችን እናሳውቃችሁ። ብዙዎቻችሁ እስከ ዛሬ ሲሰጥ የነበረው የ1 ወር የመመዝገቢያ ቀነ ገደብ በዚህ ዙር በአንድ ሳምንት ውስጥ ስለተጠናቀቀ መመዝገብ አለመቻላችሁን አሳውቃችሁናል። ከፊል የኮርስ ቦታዎች ቀድመው የሞሉ ቢሆንም የቅበላ አቅማችንን በማስፋት ያሉ ውስን ክፍት የመመዝገቢያ አማራጮችን እናሳውቃችሁ። በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ በሁሉም ኮርሶች ያልተገደበ ክፍት ቦታ አለን።
