Последние посты

Moh-Anbessa
12 нояб., 12:10
ገንዘብ ቆጥባችሁ ቢዝነስ ለመጀመር አትጠብቁ!ብዙ ሰው የሚያምነው ጥሩ ትምህርት ተምሮ፣ ጥሩ ስራ አግኝቶ፣ ረጅም ጊዜ ሰርቶ ገንዘብ save አድርጎ የራሱን ቢዝነስ መሞከር ነው።ይህ system ለአባቶቻችን ሰርቷል ምክንያቱም እነሱ builder ነበሩ። የዛኔ የሆነን ነገር መገንባት ቀላል ነበር። አሁን ግን አንድ ነገር ልጀምር ብትሉ እድሜ ልካችሁን save ብታረጉ እንኳን ለዛ የሚያስፈልጋችሁን ገንዘብ ላታገኙ ትችላላችሁ።የኛ ትውልድ ግን ገንዘብ የሚሰራው በDigital ስራ ነው። በዚህ በDigital ዘመን ደግሞ አባቶቻችን በዓመታት የሚሰሩት ገንዘብ በወር መስራት ትችላላችሁ።እንዴት እንስራ ካላችሁኝ ደግሞ ያለፈው ዓመት ብዙ ሰዎች ገንዘብ እንዲሰሩ ያገዛቸውን መሳርያ ላቀብላችሁ ገንዘብ በ20ን በድጋሚ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።የገንዘብ በ20 event ስትቀላቀሉ በ90 ቀናት በonline እንዴት ደህና ገንዘብ መስራት እንደምትችሉ step by step አሳያችኋለሁ።ለመመዝገብ ከስራ ያለው link ተጫኑ👇 https://events.khilx.academy
Moh-Anbessa
11 нояб., 16:00
በወጣትነታችሁ ቢዝነስ ሲኖራችሁ የሚኖራችሁ ውሎ | A week in a life Vlog👇https://www.youtube.com/watch?si=wa5i13mUqhtvzWuJ&v=RsePLxMTvfE&feature=youtu.beYouTubeየ27 ዓመት CEO የሳምንት Vlog!🚨ገንዘብ በሀያ ተመልሷል በዚህ ኤቨንት ላይ ስትመዘገቡ 📌በወር ከ50ሺህ ብር ጀምሮ የምታገኙበትን የonline ስራ step by step አሳያችኋለው 📌የ25ሺህ ብር የሚያወጣ ስጦታም ኤቨንቱ ላይ በመገኘት ብቻ ታገኛላችሁ 📌እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል እስከ ኤቨንቱ ቀን ድረስ የሚቆይ ራስን የመለወጥ ቻሌንጅ ትቀላቀላላችሁ ለመመዝገብ 👉 https://events.khilx.academy/?ut…
Moh-Anbessa
11 нояб., 13:50
ላለፉት 5 ዓመታት በdigital መንገድ ሚልዮኖችን የሰራሁበትን system በነፃ ላሳያችሁ ገንዘብ በ20ን እንደገና ይዤላችሁ መጥቻለሁ!እዚህ event ላይ ስትገኙ የእኛ ትውልድ እንዴት በDigital Economy ገንዘብ እንደሚሰራ እያንዳንዱን system breakdown እያረኩ አሳያችኋለሁ።በተጨማሪም የምትማሩትን እያንዳንዷን ነገር በተግባር apply ማረግ የምትችሉ ከሆነ በ90 ቀናት ውስጥ እስከ 50k ብር የምትሰሩበት መንገድ አሳያችኋለሁ።እንዲሁም እዚህ event ላይ ስለተገኛችሁ ብቻ 25,000 ብር የሚያወጣ ስጦታ 🎁እሰጣችኋለሁ።ኢቨንቱ የሚከናወነው ሙሉ ለሙሉ online ስለሆነ ስልክ ወይም PC እና internet ካላችሁ ከየትኛውም ቦታ ሆናችሁ ኢቨንቱን መሳተፍ ትችላላችሁ።ህዳር 22 እንገናኝ!🎉 ከስር ባለው link በመመዝገብ በ90ቀን ውስጥ ህይወታችሁን ቀይሩ!https://events.khilx.academy
Moh-Anbessa
10 нояб., 19:24
https://vt.tiktok.com/ZSpP4T7xV
Moh-Anbessa
10 нояб., 09:32изменён
ገንዘብ በ20 ተመልሷል!🎉🎉ባለፈው አመት ባዘጋጀነው የ3 ቀን ኢቨንት ላይ ተሳትፈው ጠንክረው የሰሩ ሰዎች አሁን ላይ በወር ከ50,000 እስከ 100,000 ብር ድረስ እየሰሩ ይገኛሉ።በዚህም አመት ወጣት ሆናችሁ አዲስ ገቢ ለማግኘት ወይም ያላችሁ ነገር እየሰራችሁ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ለምትፈልጉ ሰዎች በኦንላይን በትክክለኛው መንገድ እንዴት ገቢያችሁን ማሳደግ እንደምትችሉ ሁሉንም step breakdown አድርጌ ላሳያችሁ ህዳር 22 ለ5 ቀን የሚቆይ ‘ገንዘብ በ20’ የተሰኘ online event አዘጋጅቼላችኋለሁ።በዚህ event ላይ ስትገኙ 📌በወር ከ50ሺህ ብር ጀምሮ የምታገኙበትን የonline ስራ step by step አሳያችኋለው📌የ25ሺህ ብር የሚያወጣ ስጦታም ኤቨንቱ ላይ በመገኘት ብቻ ታገኛላችሁ📌እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ከኤቨንቱ በኋላ የሚቆይ ገንዘብ የመስራት ቻሌንጅ ትቀላቀላላችሁገንዘብ በ ሃያ ላይ በነጻ ለመመዝገብ ከስር ባለው ሊንክ ተመዝገቡ👇 https://events.khilx.academyህዳር 22 እንገናኝ!🎉🎉
Moh-Anbessa
9 нояб., 09:06
በዛሬ ፍራቻ ነጋችሁን አታበላሹ!ሁሉም ሰው በህይወት ቢያንስ አንዴ የሚገጥመው ስሜት ቢኖር፣ በህይወቱ መቀየር ያለበት ነገር እንዳለ እያወቀ ነገር ግን ምን ማረግ እንዳለበት አለማወቅ እና አሁን ባለው ነገር ደስተኛ አለመሆን ነው።እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ያላችሁ ሰዎች በህይወት ወዴት መሄድ እንዳለባችሁ አለማወቅን እንደ ችግር አትዩት።እርግጠኛ ያለመሆን ስሜት ነው እንጂ እናንተ የሆነ ነገር ሆናችኋል ማለት አይደለም።አዕምሯችን አዲስ ነገሮችን መሞከር ይፈራል። ለዛም ነው ያልተለመደ ግን ይጠቅመኛል ያላችሁትን ነገር ለማረግ ስትነሱ ብዙ መጥፎ ሀሳቦችንና ማይሳኩበትን መንገድ የሚያመጣላችሁ።ለዚህ መፍትሄው አዕምሮ ዝም ማስባል መቻል ነው። አዕምሯችሁ መጥፎ ሀሳብ ሲያመጣባችሁ ወደጎን አርጋችሁ እቅዳችሁን መከተል መልመድ አለባችሁ ምክንያቱም ብዙ ባሰባችሁበት ቁጥር ጥርጣሬያችሁ እየጨመረ፣ መወሰን እየከበዳችሁ በመጨረሻም አንድም እርምጃ ሳትወስዱ በዚያው እንድትቀሩ ያደርጋችኋል።ሁሉንም ሀሳብ መቆጣጠር አትችሉም፤ ግን የትኛውን ሀሳብ እንደምትከተሉ መምረጥ ትችላላችሁ!
Moh-Anbessa
8 нояб., 16:53изменён
Who's ready To Join This Challenge 👇https://youtu.be/OC2Y7ha97p4YouTubeበሃያዎቹ ገንዘብ የመስራት Challenge!🚨ገንዘብ በሀያ ተመልሷል በዚህ ኤቨንት ላይ ስትመዘገቡ 📌በወር ከ50ሺህ ብር ጀምሮ የምታገኙበትን የonline ስራ step by step አሳያችኋለው 📌የ25ሺህ ብር የሚያወጣ ስጦታም ኤቨንቱ ላይ በመገኘት ብቻ ታገኛላችሁ 📌እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል እስከ ኤቨንቱ ቀን ድረስ የሚቆይ ራስን የመለወጥ ቻሌንጅ ትቀላቀላላችሁ ለመመዝገብ👉https://events.khilx.academy If you…
Moh-Anbessa
8 нояб., 09:47
መልካም ዕለተ ሰንበት!
Moh-Anbessa
22 сент., 12:57

Moh-Anbessa
22 сент., 05:57
ስልክ እና PC ካላችሁ Freelancer መሆን ትችላላችሁ።ከ12 ክፍል ተማሪዎች ጀምሮ ቋሚ ስራ ያላቸው ሰዎች Khlix Academy join አርገው Freelance በማድረግ በየወሩ ቋሚ ገቢ እየሰሩ ይገኛሉ። እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነው?አዲሱን እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነውን የ Freelance Accelerator ፕሮግራም ስትቀላቀሉ ፣ ስልክ እና PC ተጠቅማችሁ ፣ አዲስ ሙያ ተምራችሁ ፣ client እንዴት እንደምታገኙ የምናስተምራችሁ ይሆናል።የ Freelance Accelerator ፕሮግራም ስትቀላቀሉ✅ High income skill(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የፈለጋችሁትን እና የመረጣችሁትን ትማራላችሁ። ✅ በየሳምንቱ የደረሳችሁበትን በቋሚነት እየተከታተልን የመጀመሪያ client እስክታገኙ አብረናችሁ እንሰራለን። ✅ Freelancer እንድትሆኑ የሚያግዛችሁ ፣ በ Yonas Moh የሚሰጥ የ Freelancing ፕሮግራም ታገኛላችሁ። ✅ በprofessional አሰልጣኞች የሚሰጥ የSoft skill training(Productivity እና Professionalism) ✅ የ Professional English class ✅ Yonas Moh AI (Assistance) ✅ ለ30 ቀናት በተከታታይ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንልካለን።👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/
Moh-Anbessa
21 сент., 05:57
የዛሬ 5 ዓመት አሳካዋለሁ የምትሉት goal ከዛሬ ነው የሚጀምረው!ሮም በአንድ ቀን አልተገነባችም፤ እናንተም መድረስ የምትፈልጉበት ቦታ ላይ በአንድ ጀንበር አትደርሱም። It’s a process, Step አለው።ሚስጥሩ ያለው ዛሬ ላይ ነው። The only way you get there is through consistently showing up. በየቀኑ የምታደርጓቸው ትናንሽ ጥረቶች ናቸው ጊዜ ሲያልፍ ትልቅ ውጤት የሚያመጡት።
Moh-Anbessa
15 сент., 17:12
We are liveeee🔥🔥🔥https://www.youtube.com/live/uQDXf128nEc?si=9eNxhi3uJfaoXRReYouTubeአዲስ ዝናር Day 2አዲስ ዝናር የራሳችሁን ተጨማሪ ገቢ Freelance በማድረግ የምትፈጥሩበት የአዲስ ዓመት Online ነጻ Event መስከረም 4, 5 እና 6 ለመመዝገብ 👉 https://newyear.khilx.academy?utm_source=youtubemain_organic የአዲስ ዝናር ነጻ event ላይ ስትመጡ 👉 የራሳችሁን አዲስ ተጨማሪ ገቢ እንዴት እንደምትፈትሩ ከዜሮ step by step አሳያችኋለው 👉 AI በመተቀም…
Moh-Anbessa
14 сент., 10:44
🔥 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የአዲስ ዝናር Event በመጨረሻ ደርሷል! 🔥እኔ በጣም Excited ነኝ! 😍ይሄ event ለብዙዎቻችሁ አዲስ ጅማሬ እንደሚሆን አምናለሁ። ዛሬ በዚህ ዓመት ገቢያችሁን እንዴት ማሳደግ እንደምትችሉ Step by Step አብረን እናያለን። 🚀ይሄን Event በፍጹም MISS እንዳታደርጉት!⏰ 2 ሰዓት ላይ እንጀምራለን!በዚህ የአዲስ ዝናር event በመቀላቀል በfreelancing ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ እንደምታረጉ እና እንዴት እንደምትጀምሩ መማር ትችላላችሁ።ለመመዝገብ ከታች ያለውን link ተጫኑ!https://newyear.khilx.academy?utm_source=telegram
Moh-Anbessa
12 сент., 13:12изменён
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ! አዲሱ አመት ያሰባችሁትን የምታሳኩበት አመት ይሁንላችሁ!
Moh-Anbessa
11 сент., 14:04
የ2019 እቅዳችሁ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ከሆነ ይሄ ለእናንተ ነው! 👇https://youtu.be/HxnSczlgxWA?si=bwggwTd1JrVGLKk3
Moh-Anbessa
9 сент., 16:31
በ2019 የምትሰሯቸው 7 አትራፊ ስራዎች | High Demand Skills👇https://youtu.be/xvV1kWUThNQ?si=5IcaY8XwjGzOKr1S
Moh-Anbessa
7 сент., 15:57
በስራ ላይ ሁለት አይነት ሰዎች አሉ።ብዙ ጊዜ Khilx ላይ የሚገጥመኝን አንድ ነገር ልንገራችሁ... ስልክና ፒሲ ተጠቅማችሁ money make ማድረግ ትችላላችሁ ስንል ብዙ ሰዎች ይመጣሉ።የመጀመሪያዎቹ (እና ብዙ ሰው ያለበት ግሩፕ) ስልኩን ወይም ፒሲውን ስለከፈቱ ብቻ money make የሚያደርጉ ይመስላቸዋል። So next ያለውን process አይፈልጉትም፤ ወዲያው ይተውታል።ሁለተኞቹ ሰዎች ደግሞ "Okay ይሄ ነገር ቀላል አይደለም" ይሉና... አቋርጠው አይተውትም! አዲስ ነገር ይማራሉ፤ ደጋግመው ይሞክራሉ፤ then achieve ያደርጋሉ።በየትኛውም ስራም እንደዛው ነው። "ይሄ ስራ ያበላል" ብለው ብዙ ሰዎች ይገባሉ፤ የሚሳካላቸውና ትርፋማ የሚሆኑት ግን ጥቂት ሰዎች ናቸው።ምክንያቱም success የሚመጣው ምኞት በማብዛት ሳይሆን, ያንን ከባድ process አልፎ በመስራት ነው። ወርቅ በእሳት እንደሚፈተነው ሁሉ፣ ትልቅ ደረጃ ለመድረስም ፈተናዎችን ማለፍ ግድ ይላል።እናንተስ ከየትኞቹ ናችሁ? ፈተና ሲመጣ ከሚሸሹት ወይስ ደጋግመው ሞክረው ከሚያሸንፉት? If you want to be in the 1%, you have to be willing to do what the 99% won’t do.
Moh-Anbessa
6 сент., 15:02
2019ን የህይወታችሁ ምርጥ ዓመት ለማድረግ ይሄን ተመልከቱ!👇https://youtu.be/p_j1AzziONUYouTube2019ን የህይወታችሁ ምርጥ ዓመት ለማድረግ ይሄን ተመልከቱ!አዲስ ዝናር የራሳችሁን ተጨማሪ ገቢ የምትፈጥሩበት የአዲስ ዓመት Online ነጻ Event መስከረም 4, 5 እና 6 ለመመዝገብ 👉 https://newyear.khilx.academy?utm_source=youtubemain_organic የአዲስ ዝናር ነጻ event ላይ ስትመጡ 👉 የራሳችሁን አዲስ ተጨማሪ ገቢ እንዴት እንደምትፈትሩ ከዜሮ step by step አሳያችኋለው 👉 AI በመተቀም እንዴት የFreelance…
Moh-Anbessa
4 сент., 16:12
በኪራይ ቤት እና መኪና አትሸወዱ!👇https://youtu.be/nJyNvtibGKQYouTubeበኪራይ ቤት እና መኪና አትሸወዱ!አዲስ ዝናር የራሳችሁን ተጨማሪ ገቢ የምትፈጥሩበት የአዲስ ዓመት Online ነጻ Event መስከረም 4, 5 እና 6 ለመመዝገብ 👉 https://newyear.khilx.academy?utm_source=youtubemain_organic የአዲስ ዝናር ነጻ event ላይ ስትመጡ 👉 የራሳችሁን አዲስ ተጨማሪ ገቢ እንዴት እንደምትፈትሩ ከዜሮ step by step አሳያችኋለው 👉 AI በመተቀም እንዴት የFreelance…
Moh-Anbessa
4 сент., 09:30
Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.
Как это работает →