gram news
Аватар канала M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

@mormto1

This is official Telegram Channel of M.o.R Medium Tax payers No 1 Branch office Join the channel

ПроектыENПолитика

19,823подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    22 сент., 13:19

    ምዕራፍ አንድ የሞጁላር ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡መስከረም 12/2019 ዓ/ምበገቢዎች ሚኒስቴር በመካከለኛ ቁጥር-1 ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግብር ከፋዮችን በመሰረታዊ የታክስ ህጎችና አሠራሮች እንዲሁም አዋጆች ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ ታስቦ መስከረም 06 /2019 ዓ/ም ጀምሮ ለ26ኛ ዙር የሞጁላር ስልጠና ተከታታዮች በምዕራፍ አንድ ቀጥተኛ በሆኑ ታክሶች ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ እና የወጪ መጋራት፣ የቤት ኪራይ ገቢ ግብር፣ ከንግድ ስራ ገቢ ግብር እና ከተከፋይ ሂሳቦች ላይ ግብርን ቀንሶ ማስቀረት ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል፡፡ስልጠናውን የሰጡት የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የታክስ ከፋዮች ትምህርት ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት ወ/ሮ ዚነት አሕመድ ናቸው።
  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    22 сент., 12:44

  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    22 сент., 11:31

  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    22 сент., 11:31

  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    22 сент., 08:26изменён

    ለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት አመራርና ሠራተኞች የሞጁላር ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡መስከረም 12 /2019 ዓ/ምበገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ቁጥር-1 ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የታክስ ከፋዮች ትምህርትና መረጃ አቅርቦት የስራ ሂደት ባለሙያዎች ለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት አመራርና ሠራተኞች የመጀመሪያውን ምዕራፍ የሞጁላር ስልጠና መስጠት ጀምረዋል፡፡በስልጠና መርሃግብሩ ላይ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት የሥልጠና ክፍል ኃላፊ ደ/ር እንዳልካቸው አበበ ተገኝተው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈው ስልጠናው በታክስ ህግ አሰራር ያለባቸውን የእውቀት ክፍተት ሊሞላ የሚችል ወሳኝ ስልጠና በመሆኑ ሠልጣኞቹ ትኩረት ሰጥተው እንዲከታተሉ አሳስበዋል፡፡የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የታክስ ከፋዮች ትምህርትና መረጃ አቅርቦት የስራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት አቶ ተግባሩ ታምሩ እንዳሉት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋዮች በመሰረታዊ የታክስ ህጎችና አሰራሮች ያላቸውን ግንዛቤ በማሳደግ ግብርን በፍቃደኝነት የመክፈል ባህላቸውን እንዲያሳድጉ እንዲሁም ባለማወቅ እንዳይቀጡ ለማድረግ በማሰብ በተለያዩ የስልጠና አማራጮች ስልጠመናውን እየሰጠ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡ስልጠናው በመጀመሪያው ምዕራፍ ቀጥተኛ ከሆኑ ታክሶች ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ እና የወጪ መጋራት ዙሪያ ተሰጥቷል፡፡
  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    22 сент., 07:56

    የታክስ ደረሰኝ ያለመስጠት ተጠያቂነትመስከረም 12/2019 ዓ.ምበተሻሻለው የፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1434/2018 መሰረት የታክስ ደረሰኝ ያለመስጠት የሚያስከትለውን ተጠያቂነት በተመለከተ የሚከተለውን ይላል፡- 👉የታክስ ደረሰኝ ሊሰጥ ሲገባ ያልሰጠ ማንኛውም ታክስ ከፋይ ለገዢ ባልሰጠው በእያንዳንዱ ደረሰኝ ብዛት ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ቅጣት ይቀጣል። 👉ይሕ ቅጣት በባለሥልጣኑ ሊነሳ አይችልም። 👉ለአንድ ግብይት በተሰጠ ተመሳሳይ ደረሰኝ ላይ የተለያዩ ዋጋዎችን በመመዝገብ የሽያጭ ዋጋን ያሳነሰ ወይም የሽያጭ ዋጋን በማሳነስ ደረሰኝ የሰጠ ማንኛውም ሰው ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) የገንዘብ መቀጫ እና ከአምስት እስከ ሰባት ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ይቀጣል።
  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    21 сент., 17:40

  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    21 сент., 17:40

  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    21 сент., 14:01

    ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በነሐሴ ወር ብቻ ከ9.17 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡መስከረም 11/2019 ዓ/ምበገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ቁ.1 ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በነሐሴ ወር ቀጥተኛ ከሆኑ ታክሶች፣ ቀጥተኛ ካልሆኑ ታክሶችና ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች 8,608,034,721.03 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 9,172,401,636.96 ብር በመሰብሰብ የእቅዱን 106.56% በመቶ ማሳካት መቻሉን የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የዕቅድና በጀት አፈፃፀም ክትትል ቡድን አስተባባሪ የሆኑት አቶ ሙሉጌታ አበባው የቅ/ጽ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት ባካሄዱት የነሐሴ ወር ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ወቅት ባቀረቡት ሪፖርት ላይ አመላክተዋል፡፡አፈፃፀሙ ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወር ክንውን ጋር ሲነፃፀር የብር 2.51 ቢሊዮን ወይም የ37.7 በመቶ ብልጫ እንዳለው ተገልጿል፡፡በቀረበው ሪፖርት ላይ የሁሉም የስራ ክፍሎች የሥራ ሂደትና ቡድን አስተባባሪዎች እንዲሁም የየዘርፉ ምክትል ሥራ አስኪያጆች በነሐሴ ወር በየስራ ክፍሉ በነበሩ ጠንካራ ጎኖችና በቀጣይ ወራቶች ቢሰሩ የገቢ አፈፃፀሙን ሊያሳድጉ በሚችሉ አንኳር ነጥቦች ላይ ሠፋ ያለ ውይይት አድርገዋል፡፡የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ ተወካይ እና የታክስ ስርዓት ም/ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ እቴነሽ ደሱ ዓመት በ2019 በጀት ዓመት በነሐሴ ወር በገቢ አሰባሰብ ስራችን አመርቂ ውጤት ያስመዘገብንበት ወቅት በመሆኑ ለዚህ ውጤት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ በየደረጃው ለሚገኙ አመራርና ሠራተኞች እንዲሁም ግብራቸውን በወቅቱ አስታዉቀው ለሚከፍሉ ታማኝ
  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    21 сент., 14:01

  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    21 сент., 12:37

  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    21 сент., 09:15

    21 сент., 08:48

  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    21 сент., 08:48

  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    21 сент., 05:25

  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    21 сент., 05:25

  • M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office

    21 сент., 05:25

Скачать ряд в CSV
Бот обратной связи для своего канала — бесплатно

Подписчики пишут боту, вы отвечаете реплаем, ваш аккаунт скрыт. Создаётся в одно касание.

Как это работает →
Создать бота