Последние посты

Murad Tadesse (Official Channel)
23 сент., 20:46
переслано из @mizantvofficial
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️[Part: ③③④④]👌#ቁርኣን
Murad Tadesse (Official Channel)
23 сент., 19:26изменён
«ክርስቲያን ሴቶች ወደ ቤተ ክርስቲያን ስትሄዱ፤ የብረት ሱሪ ልበሱ‼»ብጹእ ወ ቅዱስ አገልጋይ ዲያቆንና መምህር ዘመድኩን በቀለ ከአክሱም ብጹእ ወ ቅዱስ አቡነ አረጋዊ የአክሱም ዝሙት በኋላ ከተናገረው ንግግር የተወሰደ


Murad Tadesse (Official Channel)
23 сент., 11:22изменён
መጅሊስ እነዚህን ቅንጡ መኪኖች ለክልል መጅሊሶች መስጠቱ ተገቢ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ⁉️ትራንስፖርት እንዳይቸገሩ ቪትዝ ወይ ትንሿን ቢዋይዲ ከሰጠ አይበቃውም ነበር?ግን ግን… ከመኪና ይልቅ ሌላ የተሻለ ቅድሚያ መሠራት ያለባቸው ሥራዎች የሉም⁉️ወይ ያልገባን ነገር ካለ አሳውቁን፤ አስረዱን።


Murad Tadesse (Official Channel)
23 сент., 10:55
በትግራይ፣ በአፋር፣ በአማራና በሌሎችም አካባቢዎች የምትኖሩ እህትና ወንድሞቻችን፤ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በመልካም ጥበቃው ስር ያውላችሁ።
Murad Tadesse (Official Channel)
23 сент., 08:15
ይህን ጉድ ሰማችሁ¿ይሄ አክሱምን መስጅድና ሒጃብ ቅድስናዋን ያረክሳታል ብሎ የሚያስብ ቄስ፤ በዝሙት ሳይቀድሳት በፊት፣ ወደ ሆቴሉ በማቅናት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያስተናግዱት፣ በኋላ በዝሙት ያጠመዳት ሴትና የሆቴሉ ሠራተኞች፣ አቡነ ዝሙት ከበሉና ከጠጡ በኋላ የተረፋቸውን ተረፈ ምግብ ለቡራኬያቸውና ለቅድስናቸው ብለው ተመገቡት፣ ጠጡት። ያውም ተሻምተውበት።ትንሽ ቆይተው ደግመው በዝሙት በረከታቸውን አሳደሩባቸው ነው የምትሉኝ¿አዑዙ ቢላህ!ድንቄም አባት! ድንቄም አቡነ! ድንቄም ቅድስና¡ ድንቄም ቡራኬ¡በዳይ ሁሉ በወዳጁና በተከታዩ ፊት በአደባባይ ይዋረዳል፣ ማንንም ሳያነካካ ራሱን ችሎ! ወንጀሉ በራሱ አስክሮ ይገፋፋዋል!


Murad Tadesse (Official Channel)
23 сент., 08:02
በጠዋት ተነስቶ ለቤተሰቡ ሪዝቅ ፍለጋ በሚወጣ ጀግና ወንድ ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን።
Murad Tadesse (Official Channel)
23 сент., 06:08
переслано из @mizantvofficial
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️[Part: ③③④③]👌#ቁርኣን
Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 20:45
переслано из @mizantvofficial
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️[Part: ③③④②]👌#ቁርኣን
Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 19:47изменён
የትግራይ ሲኖዶስ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ የሲኖዶሱ ጸሐፊና ወሳኝ ቁልፍ ሰው መስጅድና ሙስሊም ያረክሳታል ያሏትን አክሱም ከተማ በብልግናና በዝሙት የቀደሷትን ቄስ አዋርዶናል ብለው አውግዘውታል።አክሱም ተቀደሰች! በዝሙት፣ በአስካሪ መጠጥ፣ በናይት ክለብ…አክሱምን የሚያረክሳት ሙስሊም ከሰገደ፣ መስጂድ ከተሠራ፣ ሲሞቱ ከተቀበሩ፣ ሒጃብ ከለበሱ ብቻ ነው!በቤተ ክርስቲያኗ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሳይቀር ዝሙት ቢፈፀምም አያረክሳትም¡♠ ከታች ምልክት የተደረገበት ብጹዕ ወ ቅዱስ አቡነ አረጋዊ፤ በዝሙት ቀዳሹ ነው¡ያለ አግባብ ንጹሐንን የጨቆኑና የበደሉ ሁሉ፤ አላህ በአደባባይ በሚያምናቸው ህዝብ ፊት ያዋርዳቸው።


Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 19:13
переслано из @zadtravelagency
FYI (ለመረጃ ያክል):እስከዛሬ የአመታዊውን ቪዛ ካወጣችሁ ድጋሜ ለመሄድ ስትፈልጉ መጀመሪያ ወዳወጣላችሁ ኤጀንሲ ሄዳችሁ Activate ማስደረግ ያስፈልግ ነበር።አሁን ግን የግድ የመጀመሪያው ኤጀንሲ መሆን አይጠበቅበትም። የፈለጋችሁት ህጋዊ ኤጀንሲ ጋ በመሄድ አክቲቭ ማስደረግ ትችላላችሁ። አክቲቭ ለማስደረግ የሚለፈለው ክፍያም አዲስ ከሚወጣበት የቪዛ ዋጋ ከግማሽ በታች ነው።ምናልባት በማወቅም ይሁን ባለማወቅ አንዳንድ ኤጀንሲዎች «መጀመሪያ ከኛ ስላወጣችሁ ሌላ ቦታ የትም ሄዳችሁ ማንም አክቲቭ አያደርግላችሁም!» ብለው የፈለጉትን ያክል ያልተገባ ዋጋ በመጥራት ካስገደዷችሁ፤ እንዳትሸወዱ ለማለት ነው።እንደዚያ የሚላችሁ ካለ ወደኛ ጎራ በሉና በተመጣጣኝ ዋጋ እናስተካክልላችኋለን።አዲስ ለምትፈልጉም ከሁሉም ኤጀንሲ በታች በሆነ ዋጋ ቪዛ እየሰጠን ነው።ለኤጀንሲዎች ደግሞ በተለይ ብዙ ሰው ካላችሁ፤ የሳዑዲ አጋራችሁ ከሚሰጣችሁ ዋጋ በታች እንሰጣለን። ከቪዛ ባሻገር ሆቴልና ትራንስፖርትም የሳዑዲ አጋራችሁ ከሚሰጣችሁ በታች መካና መዲና እንሰጣለን። ከፈለጋችሁ ማወዳደር ትችላላችሁ።በኢሜይል: umrah@zadtravelagency.com ላይ አናግሩን። ስልካችን: 0986111333 / 0985222666ኤጀንሲዎች ለቪዛ ከሆነ ቅድሚያ መዋዋል አለብን። ለምታመጡት ሰው በሙሉ 100% ኃላፊነት መውሰድ ስላለባችሁ!★
Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 18:23
❔❔


Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 13:38изменён
ከቢን ሰልማን ነፃ ሊያወጡልን ነው ይላሉ ደግሞ! አውጥተው ላንተ ሊሰጡህ¿እነርሱ እንደሆኑ መተው አይዘይሩም!


Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 11:39
ሳዑዲ መኪና ማምረት ጀምራለች!The Crown Prince launches the first cars produced by Ceer, marking an important step in strengthening Saudi Arabia’s position in the global automotive industry. 🇸🇦❤️


Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 11:12
እኔ ይህን የሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲንን ሃሳብ እደግፋለሁ።ምንም ነው ደስ የማይለኝ! ሲቀጥል ስንትና ስንት አማራጭ እያለ፣ በተለይ የኛ ሃገሮቹ እየታወቁ፣ እነርሱ ጋ የምትገቡት? ባይሆን የኛዎቹ ጥራትም ጨምሩ፣ ዋጋም ያለ አግባብ አትጨምሩ። ደንበኛ አታባርሩ።★ቢላዋ እና ዲስት እንኳ ከተዋዋስን፤ ስጋ አስነክተውት ከሆ በሚል ጥርጣሬ 7 ጊዜ በአመድ እያጠብን ላሳደገኝ ወሎ‼✊ገና ሲያርዱ በሩቅ ሳይ ነው የሚያጥወለውለኝ¡✅ አንተ ቆይ! እዛ ግብዳ መስቀል ተደቅኖ እያየህ፣ ኢስላማዊ ፋና ኖሮህ፣ ጺምህን አንዠርግገህ፣ ቆብህን ደፍተህ፣ ጀለቢያህን ለብሰህ ስትገባ ትንብ እንኳ አይደብርህም? አንቺስ ሒጃብ ለብሰሽ ከጓደኛ ጋ ምናምን ብለሽ ስትገቡ ትንሽ አይሰቀጥጥሽም?እነርሱ ዘንድ ገብታችሁ ስትበሉ የሚተረጉሙት፤ በእምነታችሁ እንደማትኮሩና ጣጣ የሌላችሁ አድርገው ነውና ይቅርባችሁ።|| t.me/MuradTadesse
Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 10:14
﴿رَبَّنَا اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ يَوْمَ يَقُومُ الْحِسَابُ﴾
Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 09:35изменён
The funeral prayer earlier of the Muadhin of Masjid Al Haram Sheikh Ibrahim Madani was performed- توفي مؤذن الحرم المكي "ابراهيم المدني" صاحب تكبيرات العيد!! ابراهيم المدني، ٥١ سنة، من المدينة المنورة، انتقل الى مكة واصبح مؤذن للفجر، ضمن ٢٤ مؤذن اساسي للحرم، معروف عنه التواضع بشدة، لدرجة انه كان يصطحب معه المارة للحرم في سيارته وقت الزحام ولا يعرفونه من شدة تواضعه، وهو صاحب مقولة شهيرة لما افتكر اول اذان له في مكة وبكى وقال : "من انا حتى يرتفع صوتي في هذا المكان الطاهر"؟ بعد ان اذن لصلاة الفجر النهاردة من الحرم المكي توفى فجاة، كان مريضا بالسكر ودخل العناية المركزة منذ ثلاثة اسابيع، لكنه عاد لاقامة الآذان الاخير له في الدنيا، كما كان يتمنى، ربما كان الاذان تكريما اخيرا ليه. رحمة الله عليه وجعل عمله في ميزان حسناته!


Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 09:09
ስልኮች የገደሉትድሮም ሞት ነበረ ፤ ቀብር የሌለበት፣ ፊስቅን ተከትሎ ፤ ልብ የሚሞትበት።ዘንድሮ ግን በዛ ፤ ሟች በየመንደሩ፣ ስልኮች የገደሉት ፤ ሰው በዛ ባገሩ።(ከኮመንት ማኅደር)
Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 08:25
እንኳን በከተማዋና በሆቴሎች፣ በቤተ ክህነቷም ውስጥ¿ይሄ ከባድ ነው¡


Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 08:19
ቅድስቲቷ የቅዱሳን ከተማ አክሱም ጽዮን‼እነሆ የከተማዋ አውራ፣ የትግራይ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ የሆኑት አቡነ አረጋዊ፤ ከተማዋን የሙስሊሞች መስገድና መስጅድ መኖር፣ ሒጃብ መልበስና መቀበር ያረክሳታል ብለው፤ እርሳቸው በዝሙት የከተማዋን ቅድስና አረጋግጠዋል።ያውም ዋናው ቄስ፣ ዋናው የቤተ ክህነቷ ባለ ስልጣን፣ ከታች ያለው አማኝ አርዓያ የሚያደርጋቸው ብጹዕ ወ ቅዱስ…ቱ!ጭራሽ 5 ሚሊዮን ብር ሰጥተው ሊደበቁ? ብልግናቸውን ከሰው ቢደብቁ እንኳ ከእግዜራቸውስ መደበቅ ይችላሉን¿


Murad Tadesse (Official Channel)
22 сент., 07:50
በህይዎትህ በዓይንህ ማየት ከሚያስደስቱህ ነገሮች አንዱ፤ የወለድከውና ያሳደግከው ልጅ እጁን ወደ ሰማይ አንስቶ «ጌታዬ ሆይ! በህፃንነቴ እንዳዘኑልኝ እዘንላቸው!» ብሎ ልጅህ ዱዓእ ሲያደርግ ማየት፣ አንተ ሳትነግረው ወደ መጀመሪያው ሶፍ ከኢማሙ ቀጥሎ ማየት…አላህ ላላገባችሁ መልካም ትዳርን፣ አግብታችሁ ላልወለዳችሁ መልካም ልጅን፣ ለወለዳችሁ ደግሞ ሷሊሕ ያድርግላችሁ።
