gram news
Аватар канала 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

@mustefa_apologetics

እዚህ ቻናል ላይ እስልምና ላይ ለሚነሱ እያንዳንዱ ጥያቄዎች እና ብዥታዎች በማምጣት በጠንካራ ማስረጃ መልስ እንሰጥበታለን ኢንሻ አላህ☪️ አጠር አጠር ያሉ አስተማሪ ነገር የምለቅበት ትንሹ ቻናሌ ነው ጎራ በሉ➾https://t.me/mustefa_Notes

ПроектыENРелигия

8,380подписчиков

Открыть канал

Последние посты

  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    22 сент., 17:51

    ፈገግታ።🙂አንዱ ስለ ጀነት ኒዕማ ስለ ሑረልዐይን ይነገረዋል አሉ“ውበታቸው የጉድ ነው አንዷ ስትስምህ 70 አመት ፌንት ታረጋለህ” 🫠ይለዋል“አሁንም ብትስመኝስ?”🥹 ይለዋል“አሁንም 70 አመት ፌንት” 🫠“እዛው ብትደግመኝስ” 😍“እዛው 70 አመት ትወድቃለህ” 🫠“210 አመት ፌንት😟? ታድያ ምኑን ጀነት ገባሁ😕?”አለ አሉ 🤲😁
    3282111Открыть в Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    22 сент., 15:12

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል #ክፍል7 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ -9 ﺍﻟﻨﺬﺭ ﻟﻐﻴﺮ ﺍﻟﻠﻪ، ⑨ከአሏህ ውጭ ላለ አካል ስለት መግባት ነው። 👌 ﻓﺎﻟﻨﺬﺭ ﻋﺒﺎﺩﺓ ﻟﻠﻪ ﻻ ﺗﺼﺮﻑ ﺇﻟﻰ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻛﺎﻟﻘﻴﺎﻡ ﻣﻊ ﺍﻟﺨﺸﻮﻉ ﻭﺍﻟﺮﻛﻮﻉ ﻭﺍﻟﺴﺠﻮﺩ، ﻭﺻﺮﻑ ﺃﻱ ﻋﺒﺎﺩﺓ ﻟﻐﻴﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﺷﺮﻙ . ስለት አምልኮ ነው ይህ አምልኮ ደግሞ ከአሏህ
    453522Открыть в Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    22 сент., 05:48

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል6 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካላ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ 6 ﺍﻟﺴﺤﺮ ﻭﺍﻟﻜﻬﺎﻧﺔ ﻭﺍﻟﺬﻫﺎﺏ إلى ﺍﻟﻤﺸﻌﻮﺫﻳﻦ ﻭﺍﻟﻤﻨﺠﻤﻴﻦ ⑥ አስማትና ጥንቆላ እንደዚሁም ወደ አጭበርባሪዎችና ኮኮብ ቆጣሪዎች መሄድ። 👌ﺭﻭﻯ ﺃﺣﻤﺪ ﻭﺍﻟﺤﺎﻛﻢ ﻭﺻﺤﺤﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ﻣﻦ ﺣﺪﻳﺚ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﺃﻥ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    18 сент., 17:56

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል5 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ 5 ﺍﻟﺘﺒﺮﻙ ﺑﻘﺒﺮ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻭ ﺍﻟﺘﻤﺴﺢ ﺑﻪ ﺃﻭ ﺍﻟﺴﺆﺍﻝ ﻋﻨﺪﻩ، ﻭﻛﺬﺍ ﻏﻴﺮﻩ ﻣﻦ ﻗﺒﻮﺭ ﺍﻟﺼﺤﺎﺑﺔ ﻭﺍﻵﻝ ﻭﺍﻷﻭﻟﻴﺎﺀ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ، ﻭﻛﺬﺍ ﺍﻟﺘﺒﺮﻙ ﺑﺎﻟﺸﺠﺮ ﻭﺍﻟﺤﺠﺮ ﻭﻧﺤﻮﻫﻤﺎ በነብዩ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ መቃብር ተበሩክን/
    1,8103551Открыть в Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    14 сент., 20:02изменён

    ስለ ሽርክ አስከፊተነት የተዳሰሱ 🫱ዕርእሶች ለማግኘት👇🎙ፅሁፉን ተጭነው ያንብቡ👇👇❶➢አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል1 ➋➢አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል2 ➌➢አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል3 ➍➢አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል4 ➎➢አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል5ኢሻአላህ ይቀጥላል... ቢሂዚኒላህ በዱዓቹ አትርሱኝ ሼር በማረግ አዳርሱት
    2,690140666433Открыть в Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    14 сент., 18:48

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል4 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ 📌 ﻧﺴﺒﺔ ﺍﻟﻨﻌﻤﺔ ﺇﻟﻰ ﺇﻧﺴﺎﻥ، ﺃﻭ ﺇﻟﻰ ﺑﻘﻌﺔ، ﺃﻭ ﺇﻟﻰ ﻓﻌﻞ ﻓﺎﻋﻞ، ﺃﻭ ﺇﻟﻰ ﺻﻨﻌﺔ، ﺃﻭ ﺇﻟﻰ ﻣﺨﻠﻮﻕ، ﻛﻞ ﺫﻟﻚ ﻣﻦ ﻧﺴﺒﺔ ﺍﻟﻨﻌﻢ ﺇﻟﻰ ﻏﻴﺮ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﻫﻮ ﻧﻮﻉ ﻣﻦ ﺃﻧﻮﺍﻉ ﺍﻟﺸﺮﻙ ﺍﻷﺻﻐﺮ ﺑﺎﻟﻠﻪ، አሏሁ ሱብሀነሁ የዋለልንን ፀጋ ወደ ሰዎች ወይም ቦታወች
    2,58046611Открыть в Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    11 сент., 19:10изменён

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ክፍል3 ~~~ በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡ 📌 ﺍﻟﻐﻠﻮ ﻓﻲ ﻗﺒﻮﺭ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ، ﻓﻤﺠﺎﻭﺯﺓ ﺍﻟﺤﺪ ﻓﻲ ﻗﺒﻮﺭ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ ﻫﻲ ﻣﺠﺎﻭﺯﺓ ﻟﻤﺎ ﺃﻣﺮ ﺍﻟﺸﺎﺭﻉ ﺃﻥ ﺗﻜﻮﻥ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﻘﺒﻮﺭ؛ ﻷﻥ ﻗﺒﻮﺭ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ ﻻ ﺗﺨﺘﻠﻒ ﻋﻦ ﻗﺒﻮﺭ ﻏﻴﺮ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﻴﻦ، በደጋግና መልካም የአሏህ ባሪያወች ቀብር ላይ ድንበር ማለፍ።ይህ
    3,16048121Открыть в Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    10 сент., 19:27изменён

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ ወንጀል ክፍል2 ~~~ ✅በሙስሊሞች መካከል እየተፈፀሙ ካሉ የሽርክ ተግባራቶች መካከል፡- ﺍﻋﺘﻘﺎﺩ ﺃﻥ ﻏﻴﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻴﺪﻩ ﺍﻟﻀﺮ ﺃﻭ ﺍﻟﻨﻔﻊ #ጥቅምና ጉዳት ከአሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ውጭ ባለ አካል እጅ ይገኛል ብሎ ማመን።አሏሁ ሱብሀነሁ ወተአላ ይህንን የተሳሳተ እምነት እንድህ በማለት መሰረቱን ያሳጣዋል፡ 👌﴿ ﻭَﺇِﻥْ ﻳَﻤْﺴَﺴْﻚَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﺑِﻀُﺮٍّ ﻓَﻠَﺎ
    2,630432511Открыть в Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    9 сент., 18:29изменён

    🔺አላህ የከለከለው ትልቁ በደል #ክፍል1 ~~~ الشرك ﻣﻨﺘﺸﺮﺓ ﺇﻥ ﺃﻋﻈﻢ ﻣﺎ ﺃﻣﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﺑﻪ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ، ﻭﺃﻋﻈﻢ ﻣﺎ ﻧﻬﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﺍﻟﺸﺮﻙ، ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ : ﴿ ﻭَﺍﻋْﺒُﺪُﻭﺍ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﻟَﺎ ﺗُﺸْﺮِﻛُﻮﺍ ﺑِﻪِ ﺷَﻴْﺌًﺎ ﴾ ‏[ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ : 36 ‏] ، አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ካዘዘባቸው ነገሮች ሁሉ ትልቁ ተውሂድ ነው።እንደዚሁም ከከለከላቸው ነገሮች ሁሉ ትልቁ
    2,530341232Открыть в Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    8 сент., 18:14изменён

    አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ወጀል በሚል እርእስ ተከታታይ ትምህርት እጀምር እ? እስኪ በ150 react አሳውቁኝ
    3,15039151451Открыть в Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    5 сент., 18:32изменён

    አላህ የከለከለው ትልቁ በደል ወጀል በሚል እርእስ ተከታታይ ትምህርት እጀምር እ? እስኪ በ150 react አሳውቁኝ
    3,6908477522Открыть в Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    5 сент., 18:21

    እንዲያውም በችግር ጊዜ ይብስባቸዋል‼ እሄ ገራሚ ነገር ልልቀቅላቹ እስቲ የፈጠነ 50 reaction እፈልጋለሁ
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    5 сент., 17:08

    እንዲያውም በችግር ጊዜ ይብስባቸዋል‼ እሄ ገራሚ ነገር ልልቀቅላቹ እስቲ የፈጠነ 50 reaction እፈልጋለሁ
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    5 сент., 16:56

    እንዲያውም በችግር ጊዜ ይብስባቸዋል‼ እሄ ገራሚ ነገር ልልቀቅላቹ እስቲ የፈጠነ 50 reaction እፈልጋለሁ
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    5 сент., 16:35

    ብዙዎቻችን «የእኔ አመል የመጣውን መቀበል፣ የሄደውን ደግሞ መሸኘት ነው!» የሚለውን አባባል በዕለት ተዕለት ህይወታችን ስንሰማው እናስተውላለን። ይህ አባባል ከነፍሲያችን፣ ከውስጣዊ ስሜታችን እና ከሸይጧን ጉትጎታ ጋር በሚገባ ስለሚስማማ ብዙዎች ሲያራግቡትና እንደ ትልቅ የጥንካሬ መለኪያ ሲመኩበት ይታያል። እውነታው ግን፣ ይህ እሳቤ ከልዑቁ የኢስላም ስነ-ምግባር (አኽላቅ) ጋር ጭራሽ የማይጣጣም መሆኑ ነው። የእስልምና ሊቃውንት የሰዎችን ባህሪና ስነ-ምግባር በሁለት
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    5 сент., 13:33

    Ethio telecom ሲያስቸግረን ወደ safaricom እንደምንሄደው ለመብራት ሀይልም ሌላ አማራጭ ቢመቻችልን ባይ ነኝ😭 የምትስማሙ reaction አሳውቁኝ
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    4 сент., 18:07

    ክርስቲያኖች ለሚጠይቁን ጥያቄዎች መልሶቻችን 25 ሙስሊሞች በእምነታቸው ጥርጣሬ ከገባባቸው መጽሐፍ ቅዱስ አንባቢዎች ዘንድ ሄደው በመጠየቅ እውነቱን መረዳት እንደሚችሉ ቁርአን ይናገራል ይላሉ። ውዱ ኡስታዛችን አቡ ሀይደር ለዚህ ጥያቄ በቂ የሆነ መልስ ሰጥቶበታል አንብበው ሼር ማድረጉን አይርሱ! በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    4 сент., 17:29

    ክርስቲያኖች ለሚጠይቁን ጥያቄዎች መልሶቻችን 25 ሙስሊሞች በእምነታቸው ጥርጣሬ ከገባባቸው መጽሐፍ ቅዱስ አንባቢዎች ዘንድ ሄደው በመጠየቅ እውነቱን መረዳት እንደሚችሉ ቁርአን ይናገራል ይላሉ። ውዱ ኡስታዛችን አቡ ሀይደር ለዚህ ጥያቄ በቂ የሆነ መልስ ሰጥቶበታል አንብበው ሼር ማድረጉን አይርሱ! በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን (አል-ፋቲሓ 2)፡፡ የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    28 авг., 17:35изменён

    ሌላ እምነት አለመጠቀሱ
    4,93013511Открыть в Telegram
  • 𝑚𝑢𝑠𝑡𝑒𝑓𝑎 A𝑝𝑜𝑙𝑜𝖌𝑒𝑡𝑖𝑐𝑠

    28 авг., 15:58

    ለፈገግታ
    3,670видео60654Открыть в Telegram